Trump’s Obsession with Nobel Peace Prize: Has Genocidal Ahmed Sold The Medal to Him?
- Abraham Enoch
- Jun 23
- 2 min read
🥴 የትራምፕ የኖቤል የሰላም ሽልማት አባዜ፤ ዘር አጥፊው አረመኔ ግራኝ አህመድ ሜዳሊያውን ሸጦለት ይሆን? አያደርገውም አይባልም? ሚስቱንም ይሸጣል!
እነዚህ እስማኤላውያን እና ኤዶማውያን ግን ምንም ላላደረጋቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ እና ሃገረ ኢትዮጵያ ያላቸው ጥላቻ ብዙዎቻችን ከምናስበው በላይ ነው። እ.አ.አ በ2012 ዓ.ም ላይ የሕዳሴው ግድብ ሰሪ የሆኑትንና ከስህተታቸው ተምረው ትክክለኛውን ኢትዮጵያዊ የመንፈስ ማንነታቸው በውስጣቸው ፈልገው ማግኘት የቻሉትን ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን እና ፓትርያርክ አቡነ ጳውሎስን ገድለው (ነፍሳቸውን ይማርላቸው!) እንደ ሃይለማርያም ደሳለኝ እና አብይ አህመድ አሊ ያሉትን ከሃዲ ስጋውያን ፍጥረታት በሂደት ስልጣን ላይ ያወጧቸው ለራሳቸው ጊዚያዊና ሰይጣናዊ ጂኦ-ፖለቲካዊ ጥቅም ሲሉ ነው። ያው እኮ አሁን የምናየውን እና በኢትዮጵያ ላይ የከፈቱትን ሁሉ የዘር ማጥፋት ጂሃዳቸውን፣ ሁሉም በጋራ እያካሄዱት ነው። ስለ ታቦተ ጽዮንም ከፍተኛ ትኩረት እየሰጡት ያሉት ታቦተ ጽዮን ሳጥን ብቻ እንዳልሆነ እና የአክሱም ጽዮን ልጆች ታቦተ ጽዮንን በደማቸው ተሸክመው እንደሚኖሩ ስለደረሱበት ነው። በጽላቱ ላይ ብቻ ትኩረት አናድርግ! እስራኤል ዘ-ስጋን ጨምሮ ሁሉም የጽዮን ማርያምን ልጆች ከምድረ ገጽ አጥፍተውና የሕዳሴውን ግድብ ተቆጣጥረው አካባቢውን ሁሉ በእጃቸው ውስጥ ማስገባት ይፈልጋሉ። ለሉሲፈር ልዑላቸው ሲሉ! ግን በጭራሽ አይሳካላቸውም፣ እንዲያውም የራሳቸውን ውድቀት ነው እያፋጠኑት ያሉት!
🥴 Why is Dollar Trump desperate to win Nobel Peace Prize?
Has Black Hitler aka Abiy Ahmed sold His Nobel Medal to Dollar Trump in order to help pay for the pending Genocidal Drone Bills? Did this evil sell The Grand Ethiopian Renaissance Dam to Egypt and Israel after the flesh? President Jared Kushner's Ishmael-Esau Connections at work! Let's remember Sodom and Egypt.
❖[Revelation 11:8-13]❖
“and their dead bodies will lie in the street of the great city that symbolically is called Sodom and Egypt, where their Lord was crucified. For three and a half days some from the peoples and tribes and languages and nations will gaze at their dead bodies and refuse to let them be placed in a tomb, and those who dwell on the earth will rejoice over them and make merry and exchange presents, because these two prophets had been a torment to those who dwell on the earth. But after the three and a half days a breath of life from God entered them, and they stood up on their feet, and great fear fell on those who saw them. Then they heard a loud voice from heaven saying to them, “Come up here!” And they went up to heaven in a cloud, and their enemies watched them. And at that hour there was a great earthquake, and a tenth of the city fell. Seven thousand people were killed in the earthquake, and the rest were terrified and gave glory to the God of heaven.”
Comments