Trump's First Week in Office and He's Already Zooming into 666 WEF DAVOS25!
- Abraham Enoch
- Jan 21, 2025
- 2 min read
https://rumble.com/v6bsp5v-trumps-first-week-in-office-and-hes-already-zooming-into-666-wef-davos25.html
🛑 ፕሬዝደንት ትራምፕ በቢሮ የመጀመሪያ ሳምንታቸው አስቀድመው ወደ 666 የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ /WEF DAVOS25 ጋር ግኑኝነት ያደርጋሉ!
😮 ለመሆኑ ፕሬዝደንት ትራምፕ ዛሬስ የመጀመሪያን የውጭ ሃገር ጉብኝታቸውን በባቢሎን ሳውዲ ባርባሪያ ይጀምሩ ይሆን? ወይንስ ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ቱርክ እና ግብጽ ይጓዛሉ? ወይንስ ወደ እስራኤል?
አይይይ! አሜሪካውያኑንም ልክ እንደኛ ሞኞች እና በቀላሉ የሚታለሉ ናቸው። ያ ሁሉ ኃብት፣ ንብረት፣ ቴክኖሎጂ እና የመረጃ ምንጭ እያላቸው እነዚህ ሥልጣን ላይ የሚቀመጡ ግለሰቦች አውሬውን እንደሚወክሉና የሕዝብ ጉዳይ እንደማያሳስባቸው ዛሬም በውል አልተረዱትም። ሁሉም ተቃዋሚዎች/ተጻራሪዎች ሆነው ለአንድ ሉሲፈራዊ ግብ በጋራ እንደሚሠሩ በግልጽ እያየነው እኮ ነው።
ለከሃዲዎቹ የእኛዎቹ ቡችሎቻቸውም ያስተማሯቸው ይህን ነው፤ “ እናንተ ተከፋፍላችሁና እርስበርስ የምትጠላሉ መስላችሁ ድራማ በመስራት ተጨቃጨቁ፣ ተወነጃጀሉ፣ ጦርነቶችን አካሂዱ፣ ሕዝቡን ጨፍጭፉት/አስጨፍጭፉት፣ አስርቡት፣ አሳዱት፤ እኛም ድራማ እየሠራን ከማውራት በቀር ዝም እንላችኋለን፤ እናንተ ወንጀሉን እያረሳሳችሁ፣ ጊዜ በመግዛት ለአዲሱ የዓለም ሥርዓት ተልዕኳችን እንቅፋት የሆነንን የታቦተ ጽዮን ጠባቂ ጥንታውያኑን ክርስቲያን ሕዝብ ከምድረ ገጽ ማጥፋቱን ቀጥሉበት።”
😮 So, will President Trump begin his first foreign trip today in Babylon, Saudi Arabia? Or will he travel to the Antichrist Nations of Turkey and Egypt? Or, perhaps, to Israel?
🛑 Trump 2.0 boosts interest in Davos: World Economic Forum chief
"It's true that everyone here is very interested to understand more what Trump 2.0 is all about," WEF President Borge Brende told AFP in an interview. "We will also have a clear American footprint here in Davos," Brende said.
US captains of industry are among the many CEOs who flock to Davos every year, but the WEF hopes that it will get a visit one day from the world's richest man -- Trump backer and Tesla chief Elon Musk, who once derided the gathering as "boring".
"Elon Musk is more than welcome this year and also next year. And next year, maybe he can come with Mr Trump," Brende said.
This year's meeting also comes at a crossroads for the WEF as its 86-year-old German-born founder, Klaus Schwab, stepped back from the executive leadership of the organisation.
Brende took over the executive functions.
_______
_______




Comments