top of page

Trump's Elon Musk: We're 'Summoning the Demon' with Artificial Intelligence


https://rumble.com/v6cixn4-trumps-elon-musk-were-summoning-the-demon-with-artificial-intelligence.html

😈 የፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አማካሪ ኤሎን ማስክ፡- በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (ሰው ሰራሽ አስተውሎት) 'ጋኔኑን እየጠራን' ነው።

👹 ኦክቶበር 272014 – ኢለን ማስክ ስለ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ይናገራል።

ስታርሊንክ/Starlink + ኖይራሊንክ/Neuralink = ማትሪክስ

አሁን ከዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ፕሬዝዳንት ቀጥሎ ቢሮ አለው።

ናዚዎች በመናፍስታዊ ድርጊቶች የተጠናወቱ እና በአስማት ውስጥ እንደነበሩም ይታወቃል። ሂትለር በግልጽ በአጋንንት የተያዘ ነበር፣ እና የናዚዎች የአውሮፓ ወረራ የተጎላበተው በአስማታዊው የእጣ ፈንታ ጦር ነው።

አቶ ኢለን ማስክም እኮ በጋኔን የተያዘ መሆኑ በግልጽ ይታይበታል።

👹 Oct. 27, 2014 -- Elon Musk talking about artificial intelligence.

☆ Starlink + Neuralink = Matrix.

He now has an office next to the president of the United States of America.

It's well known that the Nazis were obsessed with the occult, and they were in the occult. Hitler was clearly possessed by demons, and the Nazi conquest of Europe was powered by the magical Spear of Destiny.

😮 የሚገርም ነው፤ ከትናንትና ወዲያ ታች የቀረቡትን ቪዲዮ + ጽሑፍ በማቀርብበት ወቅት በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ አንድ ሆቴል በእሳት ጋይቶ ነበር። አመሻሽ ላይ ቁጥሩ ዛሬ ወደ 79ከፍ ከማለቱ በፊት '66' ሰዎች ሕይወታቸውን ማጣታቸውን በብዙ ሜዲያዎች ተዘግቦ ነበር

🛑 Did Elon Musk Pay Homage to Hitler with a Nazi Salute? Is He a South African Racist?

https://wp.me/piMJL-eer

https://rumble.com/v6brtoj-did-elon-musk-pay-homage-to-hitler-with-a-nazi-salute-is-he-a-south-african.html

🛑 ኢለን ማስክ በዚህ የናዚ ሰላምታ ለሂትለር ክብር ሰጥቷልን? ደቡብ አፍሪካዊ ዘረኛስ ነውን?

ሳያስበው በጥምቀት + በቃና ዘ-ገሊላ + በቅዱስ ሚካኤል ዕለት እንዲህ ተጋልጦ ይሆን?

😮(የአሁኑ የቪዲዮ መጠን ከመቀነሱ በፊት ትክክለኛው መጠን 666 ሜጋ ባይት ነበር። አላቀድኩትም፣ ዋው!

  • ► ስቲቭ ባኖን ኢለን መስክን 'ዘረኛ' እና 'በእውነት ክፉ ሰው ነው' ሲል አውግዞታል።

  • ► ኢልን ማስክል “'ንስሃ የማይገቡ ዘረኞች' ትራምፕን ይደግፋሉ” በማለት ተናግሮ ነበር።

  • ► 666 ክላውስ ሽቫብ የ ዓለም ኤኮኖሚ መድረክ/WEF Davos 2025 ስብሰባ በዳቮስ ከፍቷል።

  • ► እ.አ.አ ጥር 30፣ 1933 ዓ.ም – አዶልፍ ሂትለር የጀርመን መሪ (ካንስለር) ሆነ።

😮 (Before reducing the current video size the original size was exactly 666 MB. I didn't plan it, wow!)

🛑 Could he have been exposed unconsiously like this on The very Day of Epiphany + Cana of Galilee + St. Michael?

Trump's First Week in Office and He's Already Zooming into 666 WEF DAVOS25!

https://wp.me/piMJL-eeA

https://rumble.com/v6bsp5v-trumps-first-week-in-office-and-hes-already-zooming-into-666-wef-davos25.html

🛑 በፕሬዝደንት ትራምፕ በቢሮ የመጀመሪያ ሳምንታቸው አስቀድመው ወደ 666 የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ /WEF DAVOS25 ጋር ግኑኝነት ያደርጋሉ!

አይይይ! አሜሪካውያኑንም ልክ እንደኛ ሞኞች እና በቀላሉ የሚታለሉ ናቸው። ያ ሁሉ ኃብት፣ ንብረት፣ ቴክኖሎጂ እና የመረጃ ምንጭ እያላቸው እነዚህ ሥልጣን ላይ የሚቀመጡ ግለሰቦች አውሬውን እንደሚወክሉና የሕዝብ ጉዳይ እንደማያሳስባቸው ዛሬም በውል አልተረዱትም። ሁሉም ተቃዋሚዎች/ተጻራሪዎች ሆነው ለአንድ ሉሲፈራዊ ግብ በጋራ እንደሚሠሩ በግልጽ እያየነው እኮ ነው።

ለከሃዲዎቹ የእኛዎቹ ቡችሎቻቸውም ያስተማሯቸው ይህን ነው፤ “ እናንተ ተከፋፍላችሁና እርስበርስ የምትጠላሉ መስላችሁ ድራማ በመስራት ተጨቃጨቁ፣ ተወነጃጀሉ፣ ጦርነቶችን አካሂዱ፣ ሕዝቡን ጨፍጭፉት/አስጨፍጭፉት፣ አስርቡት፣ አሳዱት፤ እኛም ድራማ እየሠራን ከማውራት በቀር ዝም እንላችኋለን፤ እናንተ ወንጀሉን እያረሳሳችሁ፣ ጊዜ በመግዛት ለአዲሱ የዓለም ሥርዓት ተልዕኳችን እንቅፋት የሆነንን የታቦተ ጽዮን ጠባቂ ጥንታውያኑን ክርስቲያን ሕዝብ ከምድረ ገጽ ማጥፋቱን ቀጥሉበት።”

😮 ለመሆኑ ፕሬዝደንት ትራምፕ ዛሬስ የመጀመሪያን የውጭ ሃገር ጉብኝታቸውን በባቢሎን ሳውዲ ባርባሪያ ይጀምሩ ይሆን? ወይንስ ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ቱርክ እና ግብጽ ይጓዛሉ? ወይንስ ወደ እስራኤል?

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page