top of page

TikTok Star Caleb Graves, 35, Died of Cardiac Arrest At The Finish Line of Disneyland’s Halloween Half Marathon


https://rumble.com/v5enlrm-tiktok-star-caleb-graves-died-of-cardiac-arrest-at-disneylands-halloween-ha.html

✞ የ፴፭/35 ዓመቱ አሜሪካዊ የቲክቶክ ኮከብ ካሌብ ግሬቭስ በዲስኒላንድ የሃሎዊን የግማሽ ማራቶን ውድድር መጨረሻ ላይ በልብ እስራት ህይወቱ አለፈ።

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/./ ነፍሱን ይማርለት✞✞✞

https://wp.me/piMJL-dA6

በቀደም ዕለት የካባ ጥቁር ድንጋዩን ለማፍረስ ወደ መካ ዘምተው የነበሩትን ጀግናውን ክርስቲያን አክሱም ኢትዮጵያዊ የጦር አበጋዝ አብርሃን የሚመለከተውን ቪዲዮ ሳዘጋጅ ንጉሥ ካሌብ ጻድቅን አስታወስኳቸው። ከዚያም፤ “ብዙ አሜሪካውያን ለልጆቻቸው 'ካሌብ' የሚለውን ግሪ፣ የመጠሪያ ስም የሚሰጧቸው በምን ምክኒያት ይሆን?” የሚለውን እስካሁን ያልተመለሰኝን ጥያቄ ጠየቅኩ። ይገርማል!

ታዲያ አሁን ይህ ካሌብ ግሬቭስ (መቃብር) የተሰኘው ግለሰብ በዚህ መልክ ሞተ፤ ያውም የሰይጣናዊውን 'ሄሎዊንን' በሚመለከተው በግማሽ-ማራቶን ሩጫ። ስፖርተኞች ሳይቀሩ ሁሉም በዚህ መልክ አንድ በአንድ እየረገፉ ነው። ለአቶ ካሌብ ሞት የተጠረጠረው፤ “በሙቀቱ” የሚለው ነው። ሩጫው ግን ገና ጠዋት ከንጋቱ ላይ ነበር። ግን በድጋሚ ያ ክትባት ይሆን?

ለማንኛውም ዛሬ በመጥምቁ ዮሐንስ ዕለት ደግሜ የምለው፤ ያን የአውሬውን ክትባት የተከተባችሁ ባካችሁ ተጠመቁ! ከቡና፣ ጥንባሆ እና ጫት ተቆጥባችሁ እጣኑን እና ከርቤውን በጸሎት ወቅት አጢሱ። ጥርሳችሁን በጥር ሳሙና መቦረሹን አቁሙ። ቡርሽ ወይም መፋቂያ ብቻ በቂ ነው።

🏃‍ Runner Caleb Graves dies after collapsing at finish line of Disneyland half-marathon — leaving chilling video before death

A beloved TikTokker died moments after he finished running Disneyland’s Halloween Half Marathon — less than 24 hours after saying he was “marginally worried” about the event.

Bobby Graves — known by his middle name, “Caleb,” on social media — clutched his chest as he crossed the finish line at the California amusement park’s race around 7 a.m. Sunday, Anaheim police told People.

Graves, 35, collapsed and went into cardiac arrest, Anaheim police Sgt. Matt Sutter said.

“Fire and rescue personnel were right there on the scene,” Sutter said, noting that “emergency services could not have been there any faster” to treat the social media star.

Emergency personnel “performed life-saving measures” on Graves, an experienced and avid long-distance runner, before rushing him to the hospital, where he was pronounced dead.

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page