top of page

The REAL Reason Ethiopian Bible & Book of Enoch was Banned | What they ACTUALLY reveal


https://old.bitchute.com/video/hL0pKjpS0YrT/

♱ ትክክለኛው የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ እና መጽሐፈ ሄኖክ 'የታገዱበት' ምክንያት | እነሱ በትክክል የሚገልጹት ነገር ስላለ ♱

ሉሲፈራውያኑ እንደነዚህ ያሉ ብርቅዬና ለመላው መንፈሳዊ ዓለም ትልቅ ትርጉም ያላቸውን ቅርሶች ከቻለ ለመስረቅ ካልቻለ ለማጥፋትና ለመደበቅ ይሻል። በሰሜን ኢትዮጵያ ከዚህ በፊትም አሁንም የተከፈቱት ጦርነት ዓላማም ይህ ነው።

በጣም የሚያሳዝነውና የሚያስቆጣው፤ አውቀውም ሆነ ሳያውቁ የኛዎቹ ወገኖች ለመስረቅ፣ ለማውደምና ለማጥፋት የመጡት ሉሲፈራውያን ተባባሪዎች ለመሆን መብቃታቸው ነው።

ዲያብሎሳዊ/አህዛባዊ ከሆነ ከቅናት፣ ምቀኝነትና ጥላቻ መንፈስ የተነሳ በትግራይ ያላውን ሕዝባችንን ይጠሉታል እንበል፤ ግን ይህ ሁሉ መንፈሳዊ ቅርስና ኃብት ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ይህን ያህል ሲጋለጥ “ኧረ ምን እየተካሄደ ነው? በቃ! ይህ ቅርስ የእኛም እኮ ነው፣ ሁሉንም ነገር እያጣን እኮ ነው! ወገን ተነሳ እንጂ፣ ተው እንጂ! ወዘተ” በማለት የሚጮኹ 'ኢትዮጵያውን' እና 'ክርስቲያኖች'፣ ካህናት፣ ጳጳሳት፣'መምህራን' የት አሉ? የሉም! እስኪ በየሜዲያው እየወጡ 'ስብከት ወይም ትምህርት' የሚሰጡትን 'መምህራንና ዲያቆናት አዳምጧቸው። ስለዚህ ጉዳይ በጭራሽ አይተነፍሱም። ይህ ደግሞ በተግባራቸው/በሥራቸው ከንቱ መሆናቸውን ነው የሚጠቁመን። እምነት ያለ ሥራ ብቻውን ያድናልን??? አያድንም!!!

በሉሲፈራውያኑ የዚህ ዓለም ፈላጭ ቆራጮች ሞግዚትነት የሚመሩት የዲቃላው ዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ ከሃዲዎች ታቦተ ጽዮንን፣ በዓለማችን ጥንታዊውን መጽሐፍ ቅዱስን፣ ሌላ ቦታ የማይገኙ ንጹሕ እጣንን፣ ከርቤን፣ ወርቅን፣ ጤፍን፣ ማርን፣ ማንጎን፣ 'የሕይውት ዛፍን' ወዘተ እንዲሁም እጅግ ብዙና ክቡር የሆኑ ቅርሶችን ለብዙ ትውልድ እየደማ፣ እየተራበና እየተሰደደ ጠብቆ ያቆየልንን የአክሱማዊቷ-ኢትዮጵያ ዘርን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ዛሬም ተግተው እየሠሩ ነው። ይህን ትግራይ በሚባለው ግዛት የሚገኘውን ሕዝባችንን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ/ክርስቲያን እንደ ዓይን ብሌኑ ሊጠብቀው ይገባ ነበር፤ ነገር ግን የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ አተላቸው ይህን ሕዝብ ለጠላት አሳልፎ በመስጠቱ በዚህ ዓለም ብሎም በወዲያኛው ዓለም በጣም ከባድ ቅጣት ይቀጣ ዘንድ ግድ ነው። በግልጽ የሚታየውን የሃገሩን፣ ሃይማኖቱንና የማንነቱን ጠላቱን በቆራጥነት ደፍሮ ለመዋጋት ይችል ዘንድ እስካሁን የተጸጸተና በንሰሐ ለመመለስ የሚሻ “ክርስቲያን ነኝ” ባይ ግብዝ አለማየታችን ትውልዱ ምን ያህል ከንቱና በከባድ ኃጢዓት የተዘፈቀ እንደሆነ ይጠቁመናል። ይህ ደግሞ እጅግ በጣም ያሳዝናል።

World War III: USS CARNEY & Other Commercial Ships Under Attack In Red Sea

https://wp.me/piMJL-c0X

🔥 የሶስተኛው የአለም ጦርነት፤ 'USS ካርኔይ' የተሰኘው የአሜሪካ የጦር መርከብ እና ሌሎች የንግድ መርከቦች በቀይ ባህር ጥቃት እየደረሰባቸው ነው። የየመን እና ሶማሊያ ጂሃዳውያን እጅ እንዳለበት እየወራ ነው።

🦎 ምስሉ ላይ የሚታየው የየመን ደሴት ተሳቢ ወይም እንሽላሊት ይመስላል።

አባታችን አቡነ ይምዓታ ምን እየጠቆሙን ይሆን? ነብፈሳዉውብ ጦርነት በመሸነፍ ላይ ያሉት ሉሲፈራውያኑ በተቀነባበረ መልክ ለአርማጌዶን እየተዘጋጁ መሆናቸው ብዙ የሚጠቁሙን ነገሮች አሉ። በዱባይ የሚንሸራሸረው ዘንዶውን ግራኝንም "ቀይ ባሕር፣ ቀይ ባሕር" እንዲል ያዘዙት ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ናቸው። ዓላማቸው ግልጽ ነው። ጦርነቱን ለማሸነፍ ታቦተ ጽዮንን መያዝ ወይንም መውሰድ ይሻሉ።

ሰሞኑን የወጣ አንድ ድብቅ መረጃ እንደሚጠቁመው፤ የአሜሪካው የስለላ ተቋም ሲ.አይ. ኤ መለኮታዊ ጣልቃ ገብነትን ከእግዚአብሔር ለመጥራት/ለማግኘት ጥንታዊ የሆኑ ቴክኒኮችን በመጠቀም ላይ እንደሚገኝ ነው።

.አይ.ኤ ይህን ተልዕኮ 'ፕሮጀክት መገለጥ' ይለዋል። እንግዲህ ከሰማኒያ ዓመታት በፊት የሂትለር ናዚ አገዛዝና የተመኘውን እና በሥራ ላይ መተግብረ ፈልጎት የነበረውን ተልዕኮ ግን ያልቻለውን ያላደረገውን እነ ሲ.አይ.ኤ ዛሬ ተቀብለው ተግባራዊ ለማድረግ በመትጋት ላይ ናቸው። በድጋሚ፤ ጦርነቱን ለማሸነፍ የቃል ኪዳኑ ታቦትን/ታቦተ ጽዮንን ፈልገው ማግኘት አለባቸው። በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጦርነት ዋና ዓላማም ይኸው ነው። የመካከለኛው ምስራቅ እና የዩክሬኑ ጦርነቶች እንዲሁ ትኩረት መቀየሪያ ተግባር ነው። ከሃዲው ግራኝ እና የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ ርዝራዦች የሆኑት ኦነግ/ብልጽግና፣ ሻዕቢያ፣ ሕወሓት፣ ብአዴን፣ አብን፣ ኢዜማ ታቦተ ጽዮንን አሳልፈው ለመስጠት አብረው እያሤሩ ነው። እስካሁን እስከ ሁለት ሚሊየን ጽዮናውያንን በመጨፍጨፍና አካባቢውን ለቅቀው እንዲወጡ በማድረግ ለሉሲፈራውያኑ ትልቅ ውለታ ውለውላቸዋል።

በነገራችን ላይ ሉሲፈራውያኑ ጽላተ ሙሴ በየመንም ሊኖር ይችላል የሚል መላምት አላቸው። ለዚህም ነው በሁለቱም አቅጣጫ ጎን ለጎን ጦርነቶችን በማካሄድ ላይ ያሉት።

♱ The Ethiopian Bible and its mysterious canon and the Christians of Ethiopia. What the Ethiopian Bible, the Book of Enoch, The book of giants Revealed and Why They Were Banned.

The Holy Scriptures are one of the two great foundations of the faith and here is what our church holds and teaches concerning it. The word of God is not contained in the Bible alone, it is to be found in tradition as well. The Sacred Scriptures are the written word of God who is the author of the Old and New Testaments containing nothing but perfect truth in faith and morals. But God’s word is not contained only in them, there is an unwritten word of God also, which we call apostolic tradition. We receive the one and other with equal veneration.

The canon of the Ethiopic Bible differs both in the Old and New Testament from that of any other churches.

List all books. As a whole, books written in the Geez language and on parchment are numerous. The Ethiopian Orthodox Church has 46 books of the Old Testament and 35 books of the New Testament that will bring the total of canonized books of the Bible to 81.

➡ These are the following:

❖ A. The Holy Books of the Old Testament

  • 1. Genesis

  • 2. Exodus

  • 3. Leviticus

  • 4. Numbers

  • 5. Deuteronomy

  • 6. Joshua

  • 7. Judges

  • 8. Ruth

  • 9. I and II Samuel

  • 10. I and II Kings

  • 11. I Chronicles

  • 12. II Chronicles

  • 13. Jublee

  • 14. Enoch

  • 15. Ezra and Nehemia

  • 16. Ezra (2nd) and Ezra Sutuel

  • 17. Tobit

  • 18. Judith

  • 19. Esther

  • 20. I Maccabees

  • 21. II and III Maccabees

  • 22. Job

  • 23. Psalms

  • 24. Proverbs

  • 25. Tegsats (Reproof)

  • 26. Metsihafe Tibeb (the books of wisdom)

  • 27. Ecclesiastes

  • 28. The Song of Songs

  • 29. Isaiah

  • 30. Jeremiah

  • 31. Ezekiel

  • 32. Daniel

  • 33. Hosea

  • 34. Amos

  • 35. Micah

  • 36. Joel

  • 37. Obadiah

  • 38. Jonah

  • 39. Nahum

  • 40. Habakkuk

  • 41. Zephaniah

  • 42. Haggai

  • 43. Zechariah

  • 44. Malachi

  • 45. Book of Joshua the son of Sirac

  • 46. The Book of Josephas the Son of Bengorion

❖ B. The holy books of the New Testament

  • 1. Matthew

  • 2. Mark

  • 3. Luke

  • 4. John

  • 5. The Acts

  • 6. Romans

  • 7. I Corinthians

  • 8. II Corinthians

  • 9. Galatians

  • 10. Ephesians

  • 11. Philippians

  • 12. Colossians

  • 13. I Thessalonians

  • 14. II Thessalonians

  • 15. I Timothy

  • 16. II Timothy

  • 17. Titus

  • 18. Philemon

  • 19. Hebrews

  • 20. I Peter

  • 21. II Peter

  • 22. I John

  • 23. II John

  • 24. III John

  • 25. James

  • 26. Jude

  • 27. Revelation

  • 28. Sirate Tsion (the book of order)

  • 29. Tizaz (the book of Herald)

  • 30. Gitsew

  • 31. Abtilis

  • 32. The I book of Dominos

  • 33. The II book of Dominos

  • 34. The book of Clement

  • 35. Didascalia

The Ethiopic version of the Old and New Testament was made from the Septuagint. It includes the book of Enoch, Baruch, and the third and fourth Esdras. In the international Bible studies there are certain books belonging to the class usually designated pseudepigraphic. The whole Christendom and whole-learned world owes a debt of gratitude to the church of Ethiopia for the preservation of those documents.

Among these books is the book of Enoch which throws so much light on Jewish thought on various points during the centuries immediately preceding the Christian era. The book of Jubilee (Kufale, i.e. Division) otherwise known as the Little Genesis has also been preserved entire only in the Ethiopic version. The preservation of yet one more book in its entity, namely, the Ascension of Isaiah, is to be remembered to the credit of the Ethiopic Church.

_______

_______

留言


bottom of page