The Iran Game: Trump to Give Iran $30 Billion & Nuclear: Esau Empowering Ishmael
- Abraham Enoch
- Jun 27, 2025
- 3 min read

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
💵 ፕሬዝደንት ዶላር ትራምፕ ለኢራን ፴/30 ቢሊዮን ዶላር እና ኑክሌር ሊሰጡ ነው፤ ያው፤ በዚህም በዚያም ኤሳው እስማኤልን እያጎለበተው ነው።
👹 የሉሲፈር ኤሳው + እስማኤል ጨዋታ
'የሚቆጣጠሩት ተቃዋሚ' ዶላር ትራምፕ ትሪሊየን ዶላር እና አራት መቶ/400 ሚሊዮን ዶላር የቅንጦት ጄት ስጦታ ከዘር አጥፊዎቹ እርኩስ አረብ ሙስሊም ሀገራት ከወር በፊት ተቀበሉ፣ ዛሬ ደግሞ ሰላሳ/ 30 ቢሊዮን ዶላር ገና ከጅምሩ ሆን ብለው ለፈጠሯት ለእስላማዊ ሪፐብሊክ ኢራን ሊሰጧት ነው። ባለፈው ሳምንት ለይስሙላ እና ለማስመሰል በቦምብ ከደበደቧት በኋላ።
እና.... ዩጋንዳ የተወለደው ጂሃዳዊ ዞህራን ማምዳኒ የመጀመሪያው ሙስሊም የኒውዮርክ ከንቲባ ለመሆን ተዘጋጅቷል - እርግጥ ነው፣ ይህም በኬንያ የተወለደው ኦባማ እና ተባባሪዎቹ ስራ ነው...
ባራክ ሁሴን ኦባማ ከአሥር ዓመታት በፊት መቶ ሃምሳ ሚሊየን/150 ቢሊዮን ዶላር እና የድሮን ቴክኖሎጂ ለኢራን አስረከቦ ነበር።
አሜሪካ እየተቀቀለች ነው ፥ ክፋት ሰርጎ ገብቷል!!!
📦 ፕሬዝደንት ዶላር ትራምፕ ከልክ በላይ የተጠመዱባቸው ሁለት ነገሮች አሉ እነሱም ታቦተ ጽዮን እና የኖቤል የሰላም ሽልማት ናቸው። አይይይ!
እስራኤል + ኢራን + ፕሮቴስታንቶች ላቀዱለት የዓለም ፍጻሜ ድራማቸው ታቦተ ጽዮንን በጣም ይፈልጉታል! በዚህም በዚያም የሚያካሂዷቸው ጦርነቶች ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ሰተት ብለው ለመግባት መሆኑን ማወቅ ይኖርብናል። ይህ ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት የተጠነሰሰ ተልዕኳቸው ነው!
👹 እንዴት ያለ ክፉ እና ቆሻሻ ዓለም ነው! ነገር ግን ይዋል ይደር እንጂ ሁሉም ከእግዚአብሔር ፍርድ ፈጽሞ አያመልጡም! በጭራሽ! አንድ በአንድ ያዩታል/ እያዩትም ነው!
👹 Lucifer's ESAU + ISHMAEL Game
'Controlled Opposition' Dollar Trump gets trillion dollars plus a $400million gift of a luxury jet from the genocidal Arab Muslim Nations and gives $30 Billion to the The Iranian Regime's Manufactured Opposition Islamic Republic of Iran, which the US bombed 'SYMBOLICALLY' just last week.
And.... Uganda born Jihadist Zohran Mamdani is set to be first Muslim New York mayor – of course, directed by Kenya born OBAMA and co..
Barrack Hussein Obama handed $150 billion to Iran ten years ago.
America is cooked – Infiltrated by evil!!!!
👹 What a wicked and evil world! But, sooner or later they all will never escape God's judgment!
☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
❖ People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!
👉 Esau Empowering Ishmael 👈
👉 From Osama Bin Laden to Ahmed al-Sharaa 👈
☪ አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
❖ የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!
👉 ኤሳው እስማኤልን እያበረታታው እና እያጎለበተው ነው 👈 (የዲያብሎስ ምራቅ የሆነውን የነዳጅ ዘይትን ከበረሃ ምድር ቆፍሮ በማውጣት እስማኤልን በፔትሮ ዶላር ያጎለበተው ኤሳው መሆኑን አንርሳ፤ ጋዝና የነዳጅ ዘይት የሚያወጡት በብዛት መሀመዳውያን ሕዝቦች መሆናቸውን እንገንዘብ)
👉 ኤሳው እስማኤልን እያጎለበተው ነው 👈
👉 ከኦሳማ ቢንላደን እስከ አህመድ አል ሻራአ 👈
📦 There are two things President Dollar Trump is overly obsessed with: The Ark of The Covenant and The Nobel Peace Prize.
🔥 Donald Trump's Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia
💭 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው
🤔 US President Dollar Trump is on a Mission From God! What Does He Intend?
🤔 ፕረዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የእራሳቸውን ምስል ዛሬ ከጥቂት ሰዓታት በፊት ለጥፈዋል፡- “በአምላክ ተልእኮ ላይ ነው፣ እና የሚመጣውን የሚያቆመው ምንም ነገር የለም” ዋው! 😲
📦 በዕርገት እና በጽዮን ማርያም ዕለት ተልዕኮው ለታቦተ ጽዮን ወይስ ወይስ ለፓኪስታን? ወይንስ የኢለን ማስክ ድራማ ረበሻቸው? 'ከክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ እስማኤላውያን አትወዳጁ!' ብለናቸው አልነበረምን?
🤔 President Donald J. Trump, in a cryptic post on his social media platform said: “He’s on a Mission From God, and Nothing Can Stop What Is Coming”
📦 Quest for The ARK of The Covenant, or for Pakistan?
🤯 Why Are Rogan + Trump + Musk Looking for The Ark of The Covenant? Joe With Michael Waddell
🤯 ዮሴፍ ሮጋን + ዶናልድ ትራምፕ + ኢለን ማስክ የቃል ኪዳኑን ታቦት ለምን ይፈልጋሉ? ጆ ሮጋን ከሚካኤል ዋዴል ጋር
😲 Two Alleged 'Enemies', Israel and Iran, Hosted Simultaneously by Black Hitler in Ethiopia
😲 ሁለት 'ጠላቶች' መስለው እየተወይኑ ያሉት ሃገራት፣ እስራኤል እና ኢራን፣ ከአንድ /1 ሚሊዮን በላይ የታቦተ ጽዮን ጠባቂ የሆኑትን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን በጭካኔ ከጨፈጨፈው ከአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ ከጥቁር ሂትለር ግራኝ አብዮት አህመድ ጋር መሞዳሞዱን ቀጥለውበታል።





Comments