top of page

Sweden Confirms First Case of More Contagious Variant of Mpox Disease Outside Africa | Here We Go Again!


https://old.bitchute.com/video/uNExj7HbWZPz/

🐒 ስዊድን ከአፍሪካ ውጪ ተጨማሪ ተላላፊ በሽታ አምጪ የጦጣ ፈንጣጣ ተህዋሲያን ለመጀመሪያ ጊዜ አረጋግጣለች። እነሆ እንደገና እንሄዳለን!

የስዊድን የህዝብ ጤና ኤጀንሲ ከአፍሪካ አህጉር ውጭ ተላላፊ የሆነ አዲስ የጦጣ ፈንጣጣ አይነት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያለውን መዝግቧል።

ግለሰቡ በበሽታው የተያዘው በአሁኑ ጊዜ ከፍተኛ የሆነ የጦጣ ፈንጣጣ ክላድ1 ወረርሽኝ በተከሰተበት በአፍሪካ አካባቢ በነበረበት ወቅት ነው ሲል ኤጀንሲው ገልጿል።

ዜናው የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) በአፍሪካ አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተው የጦጣ ፈንጣጣ ወረርሽኝ አሁን ዓለም አቀፍ አሳሳቢ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ መሆኑን ከገለጸ ከጥቂት ሰአታት በኋላ ነው።

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ለመጀመሪያ ጊዜ በተከሰተ ወረርሽኝ ቢያንስ አራት መቶ ሃምሳ/ 450 ሰዎች የሞቱ ሲሆን በሽታው ወደ መካከለኛው እና ምስራቅ አፍሪካ አካባቢዎች ተዛምቷል ።

የስዊድን የህዝብ ጤና ኤጀንሲ ተጠባባቂ ኃላፊ ኦሊቪያ ዊግዜል እንዳሉት በበሽታው የተያዘው ሰው በስቶክሆልም አካባቢ እንክብካቤ ፈልጎ ነበር እና በስዊድን ውስጥ መታከም መቻላቸው በሰፊው ህዝብ ላይ አደጋ አለ ማለት አይደለም።

💭 ያው እንግዲህ! በመላው ዓለም ትውልደ አፍሪቃውያን በይበልጥ መሳደደ ወይም መታደን የሚጀመርበት ወቅት ሩቅ አይደለም። አንድ ልናውቀው የሚገባን ሐቅ ደግሞ ይህ የጦጣ ፈንጣጣ በግብረ-ሰዶማውያን እና ትራንስጀንደሮች ዘንድ በይበልጥ የተስፋፋ መሆኑ ነው። እነዚሁ በላብራቶሪ ውስጥ የተፈጠረው ኤች.አይ.ቪ ኤድስም የጀመረው ከግብረ-ሰዶማውያን ነው። እግዲህ ኤድስም የጦጣ ፈንጣጣም በግብረ-ሰዶማውያን በኩል ወደ አፍሪቃውያን እንዲዛመት ነው የተደረገው። ይህን ዲያብሎሳዊ ሥራቸውን እያየን ነው? ኤድስም የጦጣ ፈንጣጣ በሽታም በብዛት የገደለው ግብረ-ሰዶማውያንን እና አፍሪቃውያንን ነው። ሉሲፈራውያኑ ምን ያህል አረመኔዎች እንደሆኑ እያየን ነው?

በየላብራቶሪው ከሚፈጥሯቸው በሽታዎቹ ጎን ለጎን ሉሲፈራውያኑ በአፍሪቃ ያሉትን ወገኖቻችንን ያው እንደ ከሃዲዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች፣ ሻዕቢያ፣ ሕወሓት፣ ፋኖ/ቄሮ ወዘተ ባሉ የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኞች ያስጨፈጨፏቸዋል፣ በረሃብና በመርዝ እየፈጇቸው ነው። እግዚአብሔር አይፈቅድላቸውም እንጂ ይህ ቫይረስ ሆነ ሌላ በራሳቸው በሉሲፈራውያኑ የሚፈጠሩ ወረርሽኞች በአፍሪቃ በጣም መሰራጭት ቢጀምሩ አፍሪካን በኑክሌር፣ በጨረረ ወይም መሰል የጅምላ መግደያ መሣሪያዎች የመላዋ አፍሪካ ነዋሪን በአንድ ሳምንት ውስጥ ከምድረ ገጽ ከማጥፋት ወደኋላ አይሉም። ለይስሙላ ካልሆነ ለአፍሪካውያን የሚቆም፣ የሚያነባ ያን ወይም የሚሟገት አውሮፓዊ፣ እስያዊ፣ አሜሪካዊ፣ ሕንዳዊ፣ አረብ፣ ቱርክ ወይም ኢራናዊ በጭራሽ አይኖርም። የስጋ ማንነታቸው እና ምንነታቸው በጭራሽ አይፈቅድላቸውም። እራሱ አፍሪካዊው እንኳን ለአፍሪካዊ ወገኑ በጭራሽ አይቆምም። ለዚህም በትግራይ ክፍለ ሃገር የተፈጸመው ጀነሳይድ ምስክር ነው። ኢትዮጵያዊ ሳይሆን፣ ኢትዮጵያን ሳያውቃት እንደው በዘለማድ 'ኢትዮጵያዊ ነኝ' የሚለው ግብዝ እንኳ ባለፉት አራት ዓመታት በትግራይ የተፈጸሙትን ጭፍጨፋዎችና ረሃብ አስመልክቶ ያው እስካሁን ምንም አይጸጸትም፣ ለሃዘን እንኳን አይቀመጠም፣ አይተነፍስም። ነፍሱን ለማዳን መለኮታዊ ግዴታው የሆነውን ነገር ለማድረግ እንኳን ፈቃደኛ አይደለም። ቢፀፀት፣ ቢያዝን፣ ቢሰማውና ለራሱና ለልጆቹ ነፍስ ቢያስብ ኖሮ እነ ግራኝ አህመድንና ጭፍሮቹን በአንድ ቀን ብቻ በእሳት ለመትረግ በተነሳ ነበር። አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ በዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር መንፈስ ሥር የወደቀ እንደሆነ አባ ዘ-ወንጌል በትክክል ጠቁመውናል።

👉 Courtesy: BBCNews

🐒 Sweden's public health agency has recorded what it says is the first case of a contagious new variant of mpox outside the African continent.

The person became infected during a stay in an area of Africa where there is currently a major outbreak of mpox Clade 1, the agency said.

The news comes just hours after the World Health Organization (WHO) declared that the outbreak of mpox in parts of Africa was now a public health emergency of international concern.

At least 450 people died during an initial outbreak in the Democratic Republic of Congo and the disease has since spread to areas of central and east Africa.

According to Olivia Wigzell, the acting head of the Swedish public health agency, the infected person had sought care in the Stockholm area and the fact that they were receiving treatment in Sweden did not mean there was a risk to the broader population.

Mpox, which was previously known as monkeypox, is transmitted through close contact, such as sex, skin-to-skin contact and talking or breathing close to another person.

It causes flu-like symptoms, skin lesions and can be fatal, with four in 100 cases leading to death.

There are two types of mpox, Clade 1 and Clade 2. While Clade 2 did cause a public health emergency in 2022 it was relatively mild and some 300 cases have already been identified in Sweden.

The Swedish public health agency said Clade 1 was likely to be linked to "a higher rise of a more severe course of disease and higher mortality".

It said Clade 1 was more commonly spread through close contacts within households and often to children, while the milder variant was mainly spread through sexual contact.

The European Centre for Disease Prevention and Control said symptoms usually appeared 6-13 days after infection, through fevers and headaches, rashes or sores and muscle ache.

Most people experienced mild to moderate symptoms followed by a full recovery but immuno-compromised individuals were at greater risk.

_______

_______

Comments


bottom of page