top of page

Strong Earthquakes Hit The Genocide-Enabler Zones of Ethiopia (Afar + Amhara + Oromiya)


✞ በአክሱማዊቷ የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር አብረው ጀነሳይድ የፈጸሙት የአፋር+ አማራ++ ኦሮሚያ ክልሎች ከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ እየደረሰባቸው ነው።

የመሬት መንቀጥቀጡ በሰላሳ አምስት/35 ሚሊዮን በሚሆኑ ሰዎች ዘንድ ተሰምቷል

🔥 ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው፤ ቀላል በሆነው በጸጸት፣ እራስን በመመርመርና በንሰሐ ሕይወት ለመኖር የሰነፈው በባርነት እና ሞት መንፈስ የተጠመደው የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ።

⚡ የከሃዲው ዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ ወዮልህ! ወዮልህ! ወዮልህ!

😈 ከዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች፤ አራቱ የምንሊክ 'ብሔር በሔረሰቦች' ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

  • ☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ

  • ☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ

  • ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ

  • ☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ፪ኛ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

❖<ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፳፱፥፮>“ድንገትም ፈጥኖ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በነጐድጓድ፥ በምድርም መናወጥ፥ በታላቅም ድምፅ፥ በዐውሎ ነፋስም፥ በወጨፎም፥ በምትበላም በእሳት ነበልባል ይጐበኛታል።“

ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ ልክ በዛሬው የቅዱስ ማትያስ ዕለት መሆኑ ደግሞ ፥ 'አጋጣሚ' የሚባል ነገር የለምና ፥ በአጋጣሚ አይደለም። ቅዱስ ማትያስ በኢትዮጵያ እና ሰው በሚበሉበት አንድ የሩሲያ ግዛት (የሰው-በላው ስታሊን ትውልድ ሃገር ጆርጅያ)ሐዋርያዊ ጉዞ አድርጎ ነበር።

ከሁለት ሺህ ዓመታት በኋላም የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር መንፈስ በሚንገስባት ኦሮሚያ በተባለው ሕገ-ወጥ ክልል ስብዕና ወይም ሞራል የሚባል ነገር እንደሌለ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ጀምሮ እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ እያየን ነው። ዛሬም በኦሮሚያ ሲዖል ጭካኔ ነግሷል፣ ስርቆት አፈናና ሽብር ተስፋፍቷል። ኦሮሚያ ሰውን በሕይወት እያለ የሚያቃጥሉበት፣ የእግዚአብሔርን ፍጡር በከንቱ የሚያርዱ ጭራቆች፣ የሐዋርያው ቅዱስ ማትያስን ፈለግ ተከትለው ነፍስ ለማዳን የሚጓዙትን ቅዱሳን ኢትዮጵያውያንን የሚያሳድዱ፣ የሰውን ስጋ ጉበትና ኩላሊት የሚበሉ በላያሰቦች የበዙት ባፋጣኝ መፈራረስ ያለበት ክልል ነው።

ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት ሐዋርያው ቅዱስ ማትያስ ሰውን ወደሚበሉ ሰዎች አገርም ሄዶ ወንጌልን ይሰብክ ዘንድ ዕጣ ደርሶት ወደዚያ በመሔድ በተአምራቱና በትምህርቱ ብዙዎችን አሳምኖ ያጠመቀ ታላቅ ሐዋርያ ነው፡፡ ሰውን የሚበሉትን ሰዎችንም የአራዊት ጠባይን ከሰዎቹ ያርቅላቸው ዘንድ ወደ ጌታችን ከጸለየላቸው በኃላ ያ የአውሬነት ጠባያቸው ጠፍቶላቸው የዋህ፣ ቅንና ሩኅሩኆቸ ሆኑ፡፡ ከእንድርያስም ጋር በመሆን አገልጋይ ኤጲስ ቆጶሳትን፣ ካህናትንና ዲያቆናትን ሾመውላቸው ሔዱ፡፡

ቅዱስ ማትያስ በብዙ ሥቃይና መከራ የከበረች ወንጌልን ለአረማውያን ካስተማረና ብዙዎችን በጌታችን ካሳመነ በኋላ በዛሬዋ ዕለት መጋቢት ፰/8 ቀን በጎ ዕረፍትን ሲያርፍ ከሥጋው ብዙ አስደናቂ ተአምራት ተገልጠዋል፡፡

የሐዋርያው የቅዱስ ማትያስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን፣ በጸሎቱ ይማረን!

መጋቢት ፰/8 ቀን ዓመታዊ የቅዱስ ማትያስ ሐዋርያ (ከ፲፪/12ቱ ሐዋርያት) በዓል

😇 ችላ የተባለው ቅዱስ ሐዋርያ እና ሰማዕት ማትያስ ❖ ሃይማኖቱን የጠበቀ ፣ ራሱን የገዛ ሰው የዚህ ዘመን ሰማዕት እርሱ ነው!

https://youtu.be/Ob8rj7BdvuQ

https://wp.me/piMJL-cyK

††† እንኳን ለሐዋርያው ቅዱስ ማትያስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል አደረሰን። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †††

ቅዱስ ማትያስ ከመጀመሪያዎቹ የቤተክርስቲያን ጳጳሳት አንዱ ከሆነ በኋላ ስለ ህይወቱ እና አገልግሎቱ በእርግጠኝነት የምናውቀው ነገር የለም። እንደ ተለያዩ ወጎች፣ ቅዱስ ማቲያስ ወደ ሰሜን ወደ ቀጰዶቅያ፣ የአሁኗ መካከለኛው ቱርክ፣ ከዚያም በምስራቅ ወደ ካስፒያን ባህር፣ የአሁኗ ጆርጂያ ተጓዘ። በኢየሩሳሌም ተሰቅሎ በሰማዕትነት እንደሞተ ወይም በድንጋይ ተወግሮ አንገቱ ተቆርጦ ሊሆን ይችላል ተብሎ ይታመናል። ሌሎች ትውፊቶች ወደ ደቡብ ወደ ዘመናችን ሱዳን እና ኢትዮጵያ እንደተጓዘ ይናገራሉ።

በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምሕሮ ከእመቤታችን በቀር ከቅዱሳን ሐዋርያት የሚበልጥ አልተነሳም። "ሐዋርያ" ማለት "ፍንው: ልዑክ: የተላከ: የጽድቅ መንገደኛ" እንደ ማለት ነው።

❖ ፲፪ቱ ሐዋርያት፤

  • ፩. ዼጥሮስ የተባለ ስምኦን

  • ፪. እንድርያስ (ወንድሙ)

  • ፫. ያዕቆብ ወልደ ዘብዴዎስ

  • ፬. ዮሐንስ (ወንድሙ)

  • ፭. ፊልዾስ

  • ፮. በርተሎሜዎስ

  • ፯. ቶማስ

  • ፰. ማቴዎስ

  • ፱. ያዕቆብ ወልደ እልፍዮስ

  • ፲. ታዴዎስ (ልብድዮስ)

  • ፲፩. ናትናኤል (ቀናተኛው ስምዖን) እና

  • ፲፪. ማትያስ (የአስቶርቱ ይሁዳ ምትክ) ናቸው።<ማቴ. ፲፥፩>

🔥 Strong mag. 5.5 Earthquake - 45 km north of Awash, Afar Region, Ethiopia, on Sunday, Mar 16, 2025, at 09:53 pm (Addis Ababa time)

A strong, 5.5-magnitude earthquake struck in Ethiopia on Sunday, according to the United States Geological Survey.

The temblor happened at 9:53 p.m. East Africa time about 28 miles north of Āwash, Ethiopia, data from the agency shows.

As seismologists review available data, they may revise the earthquake’s reported magnitude. Additional information collected about the earthquake may also prompt U.S.G.S. scientists to update the shake-severity map.

🔥 Mag. 4.3 earthquake - 48 km south of Abomsa, Amhara, Ethiopia, on Monday, Mar 17, 2025, at 12:20 am (Addis Ababa time) - 13 hours ago

A moderate magnitude 4.3 earthquake hit 48 km (30 mi) away from Abomsa, Amhara, Ethiopia, in the early morning of Monday, Mar 17, 2025 at 12.20 am local time (Africa/Addis Ababa GMT +3). The depth of the quake could not be determined, but is assumed to be shallow. The quake was felt widely in the area. The shallow depth of the quake caused it to be felt more strongly near the epicenter than a deeper quake of similar magnitude would.

Quake possibly felt by 35.1 million people

According to preliminary estimates from the US Geological Survey (USGS), the quake might have been felt by over 35.1 million people across 2 countries: Ethiopia (35.1 million) and Djibouti (2,150). Approx. 27,200 people were in areas with Very strong shaking (intensity VII), while approx. 4,900 people might have been affected by the highest-expected shaking intensity of VIII, or Severe on the Modified Mercalli Intensity (MMI) scale.

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page