South Africa’s Chief Rabbi Slams World Religious Leaders For Silence on Christian Beheadings In Congo
- Abraham Enoch
- Mar 3
- 3 min read
https://rumble.com/v6q2kv2-south-africas-chief-rabbi-slams-world-leaders-for-silence-on-christian-behe.html
❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
😔 የደቡብ አፍሪካ መድሓራት/ ዋና ረቢ እና አለም አቀፋዊ የአይሁዶች መሪ ዋረን ጎልድሽታይን በኮንጎ ፸/70 ክርስቲያኖች አንገታቸው ሲቀሉ የዓለምን የሃይማኖት መሪዎች ዝምታን በመምረጣቸው ወቅሰዋቸዋል።
የእኛዎቹን ጨምሮ (እራሳቸውን የሚያሳዩት ለበዓላት ሲሆን ብቻ ነው) የሃይማኖት መሪዎች፣ እጅግ በጣም ብዙ የክርስቲያን መሪዎችን ጨምሮ፣ የክርስቲያኖችን ስደትና እንግልት ችላ ይላሉ፣ ሆኖም ከእነዚህ መካከል ብዙዎቹ በጋዛ ጦርነት የሚሞቱ ፍልስጤማውያን ዜና በ ድንጋጤ እና ቁጣ መግለጫ በየጊዜው ያወጣሉ። ሐማስ ፍልስጤማውያንን እንደ ሰው ጋሻ መጠቀሙን ውድቅ አድርገው እስራኤልን በስህተት በተደጋጋሚ ሲወቅሱ ይሰማሉ። ቅሌታም ግብዞች!
ዓለም በክርስቲያኖች ላይ በየቀኑ እየደረሰ ያለውን አረመኔያዊ ግፍ ችላ በማለት እንዴት ለሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ መስሎ ሊቀርብ ይችላል? የደቡብ አፍሪካ ዋና ረቢ ዋረን ጎልድሽታይን ግን ላለመዘንጋት እንዲህ ማለታቸው ጥሩ ነው። በዚህ አስቸኳይ መልእክት ውስጥ፣ ዋና ራቢ ጎልድሽታይን ሁሉም እንዲሳተፉ እንዲህ በማለት በቀጥታ ጥሪ አቅርበዋል፡-
“በቅርቡ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ቤተክርስቲያን ውስጥ በ ፸/70 ክርስቲያኖች ላይ የተፈጸመው አንገት የመቁረጥ ክስተት ብቻ አይደለም። በአፍሪካ ክርስቲያኖች ላይ በጂሃዳውያን እየተካሄደ ያለው አኅጉር ሰፊ ጦርነት አለ። በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ክርስቲያኖች በአህጉሪቱ በሚገኙ ቤተክርስቲያኖቻቸው ውስጥ ይቃጠላሉ፣ ይገደላሉ፣ ይደፈራሉ፣ ይታፈሳሉ እና አንገታቸውን ይቆርጣሉ። አለም ዝም ብላለች። ሚዲያው ችላ ይለዋል። መንግስታት ራቅ ብለው ይመለከታሉ። የክርስቲያን መሪዎችም እንኳ እርምጃ መውሰድ ተስኗቸዋል። የግዴለሽነት ጊዜ አልፏል። አሁን ድምፃችንን ማሰማት አለብን። ከሀይማኖት መሪዎች፣ መንግስታት እና አለምአቀፍ ተቋማት ዕርምጃ እንዲወስዱ መጠየቅ አለብን። ለምን፧ ለምን ማንም አይናገርም? ”
ብለዋል።
የእኛዎቹ ዝም ማለታቸው እጅግ በጣም አሳዝኖኛል፤ አስቆጥቶኛል። ከንቱዎቹ ሜዲያዎች ከተሰጣቸው አጀንዳ ውጭ ምንም አይዘግቡም።
በኢትዮጵያ እና በናይጄሪያ የዘር ማጥፋት ወንጀል ለዓመታት ሲካሄድ ቆይቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ደቡብ አፍሪካ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት በእስራኤል ላይ ባቀረበው የ"ዘር ማጥፋት ወንጀል" ክሱን መርታለች፣ በክርስቲያኖች ላይ እውነተኛ የዘር ማጥፋት ወንጀል ግን ችላ ብለዋለች አንዴም አትተነፈስም። ከንቱው የአፍሪካ ህብረትማ እጅግ በጣም አሳፋሪ ነው፤ አፍሪካውያኑ ልሂቃን ቦርጫቸውን ከማሳደግ እና መሸታ ቤቶችን ከማዘወተር ውጥ ሌላ ምንም ሥራ የላቸውም። እኔ መሪ ብሆን ኖሮ በዚህ መልክ በእነ አፄ ኃይለ ሥላሴ (ለአፍሪካውያኑ ዲፕሎማቶች ሴትኛ አዳሪዎች ያቀርቡላቸው ነበር) እና ክዋሜ ንክሩማህ የተመሠረተውን የአፍሪካ ህብረትን ከአዲስ አበባ አስወጣው ነበር።
የእነ አህመድ ዲዳት ሃገር ደቡብ አፍሪካ ያለ ሃፍረት ፀረ ሴማዊ፣ የክርስቲያን ስደት ዓይነ ስውር ናት፣ በማንኛውም ዋጋ የአረቦች እና እስልምና ደጋፊ ነች፣ ዛሬ እስልምና በሀገሪቱ እየጨመረ ነው።
😔 ደቡብ አፍሪካዊው ኢለን ማስክ የት ነው ያለው? አንድም ትዊት እንኳን አላደረገም፤ አይይ!
😔 Where is South African Elon Musk? Not even a single tweet, haa?!
😔 Religious leaders, including far too many Christian leaders, ignore Christian persecution, yet many among these same people express shock and outrage over Palestinians dying in the Gaza war. They also dismiss the fact that Hamas uses Palestinians as human shields, and wrongly blame Israel. Disgraceful hypocrites!
How can the world pretend to care about human rights, while ignoring the barbaric atrocities being committed against Christians daily? Rabbi Warren Goldstein, South Africa’s chief rabbi, hasn’t forgotten:
“The recent beheadings of 70 Christians in a church in the DRC is not an isolated incident. There is a continent wide war being waged by Jihadists against Christians in Africa. Each year, thousands of Christians are murdered, raped, kidnapped and beheaded for their faith, burned inside in their churches across the continent. The world stays silent. The media ignores it. Governments look away. Even Christian leaders fail to act.
Why? Why is no one speaking out?”
In this urgent message, Chief Rabbi Goldstein makes a direct call to all to get involved. The time for indifference is over. We must raise our voices. We must demand action from religious leaders, governments, and global institutions.
In Ethiopia and Nigeria, a genocide has been underway for years. Meanwhile, South Africa led the charge in the International Court of Justice’s “genocide” case against Israel, while it ignores a real genocide against Christians.
Ahmed Deedat's South Africa is shamelessly antisemitic, blind to Christian persecution, pro Arab and pro-Islam at any cost, as Islam rises in the country.
The brave, outspoken Rabbi Goldstein also addressed global opponents of Israel last year. See HERE:
https://youtu.be/5R_FfrRrQ-4
👹 ደቡብ አፍሪካ 100% የምትገዛው በሰይጣን እና 'በሰው' ወኪሎቹ ነው።
👹 South Africa is 100% Ruled by Satan and Its 'Human' Agents
😈 Shame on You, South Africa! Are You More Concerned For Arab Muslims than African Christians?
https://wp.me/piMJL-c98
😈 ደቡብ አፍሪካ ማፈሪያ ነች! ደቡብ አፍሪቃ ከአፍሪቃውያን ክርስቲያኖች ይልቅ ለአረብ ሙስሊሞች ተቆርቋሪ ናትን?
💭 Nigeria, Congo and Ethiopia Pegged as Most Deadly Countries For Christians in a New Report
https://wp.me/piMJL-efr
https://rumble.com/v6dmkkp-nigeria-congo-and-ethiopia-pegged-as-most-deadly-countries-for-christians-i.html
✞ ናይጄሪያ፣ ኮንጎ እና ኢትዮጵያ ለክርስቲያኖች ገዳይ ሀገራት ተብለው በአዲስ ዘገባ ተመድበዋል
በአለምአቀፍ የክርስቲያን እርዳታ "2025 ቀይ ዝርዝር" ውስጥ እስላማዊ ማሕበረሰባት እና አገዛዞቻቸው በሚቆጣጠሯቸው የአፍሪካ ሀገራት ለክርስቲያኖች በጣም አደገኛ ለሆኑ የአለም ሀገራት አራቱን ከፍተኛ ቦታዎችን ይይዛሉ - በቅደም ተከተል፤
ናይጄሪያ
ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ
ሞዛምቢክ
ኢትዮጵያ
ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል እየተካሔደ ያለው ጦርነት ሥርዓት አልበኝነት እና ብጥብጥ እንዲስፋፋ በማድረግ የክርስቲያን ማህበረሰቦችን የበለጠ አደጋ ላይ ጥሏል። ብሏል ዘገባው።
✞ Christian Genocide in Africa: The Edomite + Ishmaelite World Has NO EMPATHY For Christians & 'Blacks'
https://wp.me/piMJL-exk
https://rumble.com/v6q019w-christian-genocide-in-africa-the-edomite-ishmaelite-world-has-no-empathy-fo.html
✞ የክርስቲያን የዘር ማጥፋት ወንጀል በአፍሪካ፡ የኤዶማዊው እና እስማኤላውያኑ ዓለም ለክርስቲያኖች እና 'ለጥቁሮች' ርኅራኄ የለውም
_______
_______
Comments