top of page

Serbian Orthodox Christian Judoka Banned for Making The Sign of THE CROSS at The Olympic Games


https://rumble.com/v5gf8yy-serbian-orthodox-christian-banned-for-making-the-sign-of-the-cross-at-the-o.html

🛑 የፀረ-ኦርቶዶክስ ክርስትና ጂሃድ፤ የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ስፖርተኛ በፓሪሱ የኦሎምፒክ ጨዋታዎች ወቅት እራሱን በመስቀል ምልክት በማማተቡ ታገደ

♱ የሰርቢያው የአለም ሻምፒዮን ኔማንጃ ማጅዶቭ በኦሎምፒክ ጨዋታዎች ወቅት 'በስመ አብ፣ ወወልድ፣ ወመንፈስ ቅዱስ' ብሎ ወደ ግጥሚያው በመግባቱ በአለም አቀፉ የጁዶ ፌዴሬሽን ከፍተኛ ቅጣት ተላልፎበታል። “ኔማንጃ የፌዴሬሽኑን 'ሀይማኖታዊ ህግጋት በመጣሱ' የአምስት ወር እገዳ ተላለፎበታል።” ሲሉ በሰጡት መግለጫ የሚከተለውን ጠቁመዋል።

ኔማንጃ “ከአስራ አምስት /15 ቀናት በፊት የሃይማኖት ሕጋቸውን በመጣስ ከዓለም አቀፉ የጁዶ ፌዴሬሽን (አይጄኤፍ) የአምስት/5 ወራት እገዳ ደርሶብኛል። በተለይ በኦሎምፒክ ጨዋታዎች ወቅት ግጥሚያዎችን ከመካሄዳቸው በፊት የመስቀል ምልክት በማድረጌ ተቀጣሁ። ከሁሉም ውድድሮች፣ ካምፖች እና ስልጠናዎች ታግጃለሁ።

እንደ እውነቱ ከሆነ ለዲሲፕሊን ክስ በጻፍኩት የመከላከያ ደብዳቤ ላይ የመስቀሉን ምልክት በመስራቴ ይቅርታ ለመጠየቅ ፈቃደኛ አልሆንኩም ፣ እና በእርግጥ ፣ ቅጣቱ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ባላውቅም ፣ አላደረግኩም ፣ አላውቅም።

ጌታ ሁሉንም ነገር በግልም ሆነ ለሙያዬ ሰጥቶኛል፣ እና እሱ ለእኔ ቁጥር አንዱ ምርጫዬ ነው። በዚህ እኮራለሁ። እና ይህ በማንኛውም ሁኔታ አይለወጥም። ክብር ምስጋና ይግባውና ስለ ሁሉም ነገር።

ለእኔ በግሌ ይህ አዲስ ነገር አይደለም፣ በሙያዬ ውስጥ አዲስ ገጽ እና አዲስ የህይወት ተሞክሮ። እንደ ጁዶ ወዳለው ቆንጆ እና ከባድ ስፖርት ይህ ዓይነት ነገር መምጣቱ በጣም አሳፋሪ ነው።

እግዚአብሔር ታላቅ ስራ ሰጥቶኛል ሰባ/7 የአውሮፓ እና ሦስት/3 የአለም ሜዳሊያዎች። ስጀምር ከእነዚያ ትልልቅ ሜዳሊያዎች ቢያንስ አንዱን ለማሸነፍ እና በዚህም በህይወቴ እና ለሙያዬ ሁሉንም ነገር የከፈሉትን የቤተሰቤን ህይወት ስኬታማ ለማድረግ ህልም ነበረኝ። እግዚአብሔር አምላክ ብዙ ተጨማሪ ነገር ሰጥቶናል፣ እናም ለእርሱ ብዙ ባለውለታችን ስለሆነ ለእምነቴ መቆምን በተመለከተ አንገቴን ደፍቼ ልሰግድላቸው አልቻልኩም/አልፈለግኩም። አሁን እስከዚያ ጊዜ ድረስ እናርፋለን፣ ከዚያም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እርዳታ ለአዲስ ጅምር እና ለአዲስ ድሎች እንመለሳለን።” ፍቅር፣ ኔማንጃ ማጅዶቭ፣ የእርስዎ የአውሮፓ እና የዓለም ሻምፒዮን።

✞ ይህ በእውነት ትልቅ የመስቀል ስጦታ ነው። ✞

ማወቅ ያለብን ግን መላው ዓለም በኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት ላይ ዘመቻ መክፈቱን ነው። እኔም ይህን አስመልክቶ በተደጋጋሚ የምጠቁመው ይህንን ነው። በተለይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ ወገን የተከፈተበትን ዲያብሎሳዊ ጂሃድ በክርስቲያንነቱ ላይ፣ በመስቀሉ ላይ መሆኑን ባለመገንዘቡ አባቶቹን፣ እናቶቹን፣ ወንድሞቹንና እኅቶቹን እንዲሁ በከንቱ እያጣ ነው። 'ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ!” የሚለው ወገን ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት ጠላቱ ሆኖ ከቆየው ጋላ-ኦሮሞ ጎን ተሰልፎ በኢትዮጵያ እናት በአክሱም ጽዮን ላይ መዝመቱ በሕይወቴ እጅግ ካስለቀሱኝ፣ ካስቆጡኝ እና ግራ ካጋቡኝ ክስተቶች መካከል አንዱ ነው። ጦርነቱ መንፈሳዊ ነው፤ ባለፉት አራት ዓመታት ያላግባብ በዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች ክፉኛ የተሰውት ወገኖቻችን ሁሉ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች መሆናቸውን በጥልቁ ውስጣችን ተቀብለንና የማናያቸውንም ጠላቶች መስቀሉን ይዘንና ተሸክመን ካልተዋጋናቸው እግዚአብሔር አምላክን በእጅጉ ነው የምናሳዝነውና የምናስቆጣው።

😇 ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስለ መስቀል የሚጣፍጥ ነገር ተናገረ እንዲህ ሲል፤

❖❖❖<ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፬>❖❖❖

“ ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።”

🛑 The World Ignoring A Christian Genocide In Ethiopia | ዓለም በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የሚካሄደውን የዘር ጭፍጨፋን ችላ አለች

https://youtu.be/YzznlkXDbjo

https://wp.me/piMJL-cI8

The Serbian world champion, Nemanja Majdov, was severely punished by the International Judo Federation for making the sign of the cross upon entering a match at the Olympic Games. Nemanja received a five-month suspension for violating the Federation's religious codes, as announced. In a statement he made, he pointed out the following:

15 days ago, I received a 5-month suspension from the International Judo Federation (IJF) for violating their religious code. Specifically, I was punished for making the sign of the cross before a match at the Olympic Games.

I am banned from all tournaments, camps, and training.

Truthfully, in my defense letter for the disciplinary proceedings, I refused to apologize for making the sign of the cross, and of course, I haven't, nor will I ever, even though I didn't know how severe the punishment could be.

The Lord has given me everything, both personally and for my career, and He is number one for me. I am proud of that. And that will not change under any circumstances. Glory to Him and thanks for everything.

For me personally, this is nothing new, just a new page in my career and a new life experience. It's a shame that such a beautiful and tough sport like judo has come to this.

God has given me a great career, 7 European and 3 World medals. When I started, I dreamed of winning at least one of those big medals and thus succeeding in my life and the life of my family who sacrificed everything for my career. He gave us so much more, and we owe Him so much that I couldn't bow my head to them when it came to standing up for my beliefs.

We will rest until that time, and then return with the help of our Lord Jesus Christ for a new beginning and new victories.

Love, Nemanja Majdov, your European and World Champion.”

♱ Tonight and tomorrow we Ethiopian Orthodox Christians celebrate The Feast Day which marks the discovery of The True Cross of Jesus Christ.

The discovery of this revered relic within Christianity can be traced back to the fourth (4th) century when the mother of the Roman Emperor Constantine, Queen Helena received divine guidance to its location.

According to legend, Queen Helena, now canonized, had a dream. In the dream, she was told to make a bonfire from which the smoke would show her the location where the True Cross of Jesus was buried.

After doing as she was instructed and the bonfire lit, the smoke rose high up to the sky and returned to the ground, exactly where the Cross had been buried. Thus began the yearly celebration of the discovery.

According to the Ethiopian Orthodox Church, the discovery of the True Cross is traditionally believed to have been in March, but Meskel was moved to September to avoid holding a festival during Lent, and because the church commemorating the True Cross in Jerusalem was dedicated during September.

❖❖❖❖❖❖

But far be it from me to boast except in the cross of our Lord Jesus Christ, by which the world has been crucified to me, and I to the world.”

_______

_______

Recent Posts

See All
High School Athlete Breaks Down in Tears CRYING RACISM Over BACKLASH For Attacking Opponent

አንዲት የቨርጂኒያ ግዛት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሯጭ በሴቶች አራት በመቶ ሜትር የዱላ ቅብብል ሩጫ ውድድር ወቅት የቀደመቻትን ተፎካካሪዋን መትታ በመጣሏ ብዙ የወቀሳ መልስ ሲገጥማት፤ 'በዘረኝነት ምክኒያት ነው' ብላ የተበዳይነትን ካርድ እያነባች መዘዘች።

 
 
 

Comments


bottom of page