Saudia Flight 163 The Most Baffling Air Disaster: The Saudi Pilots Were Extreme Incompetent & Totally Insane
- Abraham Enoch
- Sep 4, 2024
- 3 min read
https://rumble.com/v5dmyql-saudia-flight-163-the-most-baffling-air-disaster-the-saudi-pilots-were-extr.html
✈ የሳውዲያ አውሮፕላን በረራ ቁጥር 163 እጅግ አስደንጋጭ የአየር አደጋ፤ የሳውዲ አብራሪዎች እጅግ በጣም ብቃት የሌላቸው እና ሙሉ በሙሉ እብዶች ነበሩ
እ.ኤ.አ. ነሐሴ 19 ቀን 1980 ዓ.ም ላይ በሳውዲ አረቢያ ዋና ከተማ በሪያድ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ በአቪዬሽን ታሪክ ውስጥ እጅግ አስከፊ ከሆኑት አደጋዎች መካከል አንዱ ነበር። 301 ሰዎች ሎክሂድ ኤል-1011 ትሪስታር በበረራ ላይ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ ምክንያት ድንገተኛ አደጋ ሲያርፍ ሕይወታቸውን አጥተዋል፣ ከዚያ ማንም ተጓዥ ከአውሮፕላኑን ከመውጣቱ በፊት ሚስጥራዊ በሆነ መልክ ጸጥታ ሰፈን። አስፈሪው አደጋ አእምሮን ይረብሻል፡ እንደምንም በጃምቦ ጄት በረራ ላይ የተሳፈረ ማንም የተረፈ ሰው አልነበረም፤ እንግዲህ አውሮፕላኑ አልተመታ፣ የቴክኒክ ችግር አላጋጠመው፣ አልተከሰከሰ።
አብዛኛዎቹ ተሳፋሪዎች ለእስላማው የረመዳን በዓላት ወደ መካ የሚጓዙ ምስኪን/ደሃ ፓኪስታናውያን እና የሳውዲ ባለ ግመል ቤዱዊን ሃጂዎች ነበሩ። ብዙዎቹ በአውሮፕላን በጭራሽ ተሳፍረው አያውቁም ነበር።
እነዚህ ከመቼውም ጊዜ በጣም መጥፎዎቹ አብራሪዎች ናቸው። አውሮፕላኑን ባለመከስከስ ሦስት መቶ አንድ/301 ሰዎችን መግደል ችለዋልና። ወይ ከንቱዎች ናቸው፤ አሊያ ደግሞ ለፓኪስታናውያን እና አረብ ለቤዱዊኖች ጥላቻ የነበራቸው አብራሪዎች ነበሩ። ወይንም ሁለቱም!
በነገራችን ላይ የሳውዲያ አረቢያ ወይንም የአረቢያ ነባር ነዋሪዎች እና ትክክለኛዎቹ ምናልባት ከኢትዮጵያውያን እና እስራኤላውያን ጋር ሊዘመዱ የሚችሉት ምስኪን ዘላን ባድዊኖች በሳውዲ እና አካባቢው አገዛዞች ከፍተኛ የአድሎ እና የዘረኝነት ጂሃድ ለዘመናት ይፈጸምባቸዋል። ሙስሊሞች ቢሆኑም!
🛑 የ2023 የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የሰብዓዊ መብት ተግባራትን አስመልክቶ ያወጣው ሪፖርቶች፤ ሳዑዲ አረቢያ፡ እንዲህ ይላል፤
"የመንግስት ባለስልጣናት የቤዱዊን ጎሳን ለከፍተኛ የሚኒስትር ደረጃ ወይም በጦር ኃይሎች ውስጥ በጣም ከፍተኛ የኃላፊነት ቦታ ላይ ሊሾሙ አይችሉም።"
👉 የኢትዮጵያን በረራ ቁጥር 961 እናወዳድር (አብራሪዎችና ሰራተኞቹ ከነጻነት እና ከህይወት አፈር የተወለዱ መንፈሳውያን ናቸው) vs የሳውዲ በረራ ቁጥር 163 (አብራሪዎች እና ሰራተኞቹ ከሞት እና ከባርነት አፈር የተወለዱ ስጋውያን ናቸው) (961 vs 163) 👈
የእግዚአብሔር ምድር የሆነችውን ኢትዮጵያንም የመምራት፣ የመንከባከብና ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ጠብቆ የማቆየት ኃላፊነት የተሰጣቸው ከነፃነትና ሕይወት አፈር የተገኙትን መንፈሳዊ የሆኑት ደገኞች ናቸው። የፉክክር ጉዳይ አይደለም፤ በዝቅተኛ ቦታ ከሚገኘው የሞትና ባርነት አፈር የተገኙት ሥጋውያኑ ቆለኞች ኢትዮጵያ ሃገራችንን የመምራት ወይም የማስተዳደር ኃላፊነት አልተሰጣቸውም። ዛሬ የሥልጣኑን ወንበር የያዙት እነዚህ ቆለኞች በእግዚአብሔር ላይ ያመጹ የዲያብሎስ ልጆች ስለሆኑ ነው ኢትዮጵያ አሁን የምትገኝበት መቀመቅ ውስጥ የገባችው።
✈ On the 19th of August 1980, one of the deadliest disasters in aviation history unfolded on the runway at Riyadh International Airport in Saudi Arabia’s capital. 301 people lost their lives as a Lockheed L-1011 Tristar made an emergency landing due to an in-flight fire, then mysteriously went silent before anyone left the aircraft. The horrifying disaster boggles the mind: somehow, no one on board the jumbo jet survived a flight that never even crashed.
Most of the passengers were poor Pakistanis and Saudi Bedouin pilgrims traveling to Mecca for the traditional Ramadan holidays. Many of them had never stepped foot aboard a plane.
These are some of the worst pilots ever. They managed to kill 301 people by not crashing the plane. Either they were simply useless morons, or pilots who had hatred for Pakistanis and Bedouins. Or both!
🛑 Even the US Department of State 2023 Country Reports on Human Rights Practices: Saudi Arabia, says:
“Government authorities were unlikely to appoint a Bedouin tribesman to a high-ranking ministerial-level position or the most senior positions in the armed forces.„
👉 Compare Ethiopian Flight 961 (The pilots and crew are spiritual beings born from the soil of freedom and life) vs Saudia Flight 163 (The pilots and crew are carnal beings born from the soil of death and slavery) (961 vs 163) 👈
✈ Black Box Recording Captured Ethiopian Airlines Flight 961 Pilot’s Defiant Message To Hijackers
https://rumble.com/v5dmjzn-black-box-recording-captured-ethiopian-airlines-flight-961-pilots-defiant-m.html
https://wp.me/piMJL-dyR
✈ "WHAT Happened In there?!" The Mystery of Saudia Flight 163
https://youtu.be/Pgug1I5_UlU
_______
_______




Comments