top of page

RFK Jr. Revealed That USAID Was Actually a CIA Front...


https://rumble.com/v6gjht4-rfk-jr.-revealed-that-usaid-was-actually-a-cia-front....html

❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ 😇 ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

ሮበርት ፍራንሲስ ኬነዲ ጁኒየር ዩኤስ.ኤይድ (USAID) የተባለው የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት እ.አ.አ በ 2014 ላይ በዩክሬን አመፅ ለመቀስቀስ አምስት/5 ቢሊዮን ዶላር በድብቅ ያወጣ የሲአይኤ ግንባር መሆኑን ገለጹ።

እሳቸው እንደሚሉት፣ ይህ በሲ.አይ.ኤ የተደገፈ ግርግር የዩክሬንን ገለልተኛ፣ በዲሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠ መንግስትን ያፈረሰ መፈንቅለ መንግስት አድርጎ ነበር።

በዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቪክቶር ያኑኮቪች ላይ በየካቲት 2014 በምዕራባውያን የተደገፈ መፈንቅለ መንግስት ተካሂዶ ከስልጣናቸው እንዲወገዱ ተደርገው ነበር። ኢትዮጵያን፣ አርሜኒያን፣ ዩጎዝላቪያን/ሰርቢያን፣ ቆጵሮስን፣ ሶርያን ጨምሮ በመላው የኦርቶዶክሱ ዓለም ጦርነቶችን የሚያካሂዱት ኤዶማውያኑ ሮማውያን የዩክሬኑን ጦርነት የጀመሩት ያኔ ነበር።

...secretly funneling $5 billion in 2014 to ignite riots in Ukraine.

According to him, these CIA-backed riots triggered a coup d'état that toppled Ukraine's neutral, democratically elected government.

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page