Real Life Tragedy in the United Arab Emirates: Arab Muslim Holds Indian Workers in Cage
- Abraham Enoch
- Sep 2, 2024
- 2 min read
https://rumble.com/v5ddoex-real-life-tragedy-in-the-united-arab-emirates-arab-muslim-holds-indian-work.html
👹 በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የእውነተኛ ህይወት አሳዛኝ ክስተት፤ አረብ ሙስሊሙ የህንድ ሰራተኞችን በዱባይ በውሻ ቤት ውስጥ አጉሮ ይዟቸዋል
እግዚአብሔር አምላኬ፡ መድኃኔ ዓለም ሆይ ቶሎ ፍረድ፤ የእነዚህን ጥጋበኞች እና አረመኔዎች የመጨረሻ ውርደትና ውድቀት አሳየኝ!
❖<መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፪፥፳፪፡፳፫>መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፪፥፳፪፡፳፫>❖
“ድሀን በግድ አትበለው ድሀ ነውና፤ ችግረኛውንም በበር አትግፋው፤ እግዚአብሔር የእነርሱን ፍርድ ይፋረድላቸዋልና፥ የቀሙአቸውንም ሰዎች ሕይወት ይቀማልና።”
☪ አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
❖ የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!
👉 ኤሳው እስማኤልን እያበረታታው እና እያጎለበተው ነው 👈 (የዲያብሎስ ምራቅ የሆነውን የነዳጅ ዘይትን ከበረሃ ምድር ቆፍሮ በማውጣት እስማኤልን በፔትሮ ዶላር ያጎለበተው ኤሳው መሆኑን አንርሳ፤ ጋዝና የነዳጅ ዘይት የሚያወጡት በብዛት መሀመዳውያን ሕዝቦች መሆናቸውን እንገንዘብ)
☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
❖ People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!
👉 Esau Empowering Ishmael 👈
👉 From Osama Bin Laden to Osama Siblani 👈
👉 Esau is encouraging and empowering Ishmael 👈 (Let's not forget that it was Esau who raised Ishmael with Petrodollars by digging the devil's spit, OIL from the desert land; let's realize that the majority of gas and oil producers are Mohammedan nations). Productions and Sales of ELECTRIC CARS already peaked in the early 1910s. But, the Devil told Esau to stop producing them further to help Ishmael later with drilling down into an oil or gas reserve.
❖❖
"Never oppress the poor or pass laws with the motive of crushing the weak. For the Lord will rise to plead their case and humiliate the one who humiliates the poor."
💭 American Rapper Macklemore Cancels Dubai Show Over UAE's Purported Role In Sudan Genocide
https://rumble.com/v5cfmaa-american-rapper-macklemore-cancels-dubai-show-over-uaes-purported-role-in-s.html
https://wp.me/piMJL-dt6
💭 አሜሪካዊው ራፐር ማክለሞር የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በሱዳን የዘር ማጥፋት ወንጀል ትልቅ ሚና በመጫወቷ ምክኒያት የዱባይ ትርኢቱን ሰርዟል።
Where are the others?
☆ Snoop Dogg?
☆ Whoopi Goldberg?
☆ Candace Owens?
☆ Will Smith?
💭 UK Accused of Trying to Suppress Criticism of UAE Role in Sudan's Genocidal War
https://wp.me/piMJL-dbe
💭 የብሪታኒያ መንግስት በሱዳን የዘር ማጥፋት ጦርነት ውስጥ የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ሚና የሚሰነዘረውን ትችት ለማፈን በመሞከር ተከሰሰ
💭 UAE Food Insecurity, Greed Driving Genocide in Ethiopia and Sudan
________
______




Comments