top of page

Piers Morgan on mRNA Vaccines -“They're Reaping a Whirlwind in The World of Cancer”


https://rumble.com/v6n10bi-piers-morgan-on-mrna-vaccines-theyre-reaping-a-whirlwind-in-the-world-of-ca.html

💭 ብሪታኒያው ዘጋቢ ፒርስ ሞርጋን ስለ በኮቪድ የ ኤም.አር.ኤን.ኤ/mRNA ክትባቶች፤"ሰዎች በነቀርሳ/ካንሰር አለም ውስጥ አውሎ ነፋስን እያጨዱ ነው"

ፒርስ፤ "ከሁለት ቀናት በፊት በብሪታንያ ከሚገኙት ከፍተኛ የነቀርሳ/ካንሰር ባለሞያዎች አንዱ ዶክተር ጋር ምሳ ለመብላት አብሬ ነበርኩኝ፣ እሱም የኮቪድ ኤም.አር.ኤን.ኤ ክትባት የረዥም ጊዜ ተፅእኖን በጣም አስቆጥቶት ነበር... እና ሰዎች በክትባቱ ሳቢያ በነቀርሳ/ካንሰር አለም ላይ ትልቅ አውሎ ንፋስ እያጨዱ እንደሆነ ተናግሯል።

በእውነት አስደናቂ!ማዕበሉ በፍጥነት እየተለወጠ ነው!!ከሦስት ዓመታት በፊት ፒርስ ሞርጋን የክትባቱ አቀንቃኞች ከነበሩት የሜዲያ ስብዕናዎች መካከል አንዱ ነበር። "ኮቪድ በሽታ ሊገድለኝ ነበር፤ ምናልባት ክትባቱ ሳይሆን አይቀርም ያዳነኝ!" ሲል ነበር።

💭 “I was with one of the top cancer experts in Britain for lunch a couple of days ago, who was utterly scathing about the long-term impact of the mRNA vaccines ... and says that they're reaping a whirlwind in the world of cancer as a result of the vaccines."

Truly astonishing!

Piers Morgan publicly acknowledging a top UK cancer expert is scathing of the MRNA vaccine and connects it to a ‘Whirlwind of cancer’.

This gives a voice to the many surgeons, oncologists, pathologists, radiologists and nurses who Dr Royle says were shocked by the dramatic rise in turbo cancers but afraid to speak out.

The tide is rapidly turning!!

_______

_______

 
 
 

Comments


bottom of page