top of page

Palestinian Muslims Attacking Jews in Orthodox Jewish Neighborhood in NYC


https://rumble.com/v6msvru-palestinian-muslims-attacking-jews-in-orthodox-jewish-neighborhood-in-nyc.html

☪ ፍልስጤማውያን በ ኒው ዮርክ ከተማ በኦርቶዶክስ አይሁዶች ሰፈር ውስጥ አይሁዶችን እያጠቁ ነው

አንድ ሙስሊም አሜሪካ ውስጥ ካሉት አብዛኞቹ አይሁዶች በሚኖሩበት የኒው ዮርክ ከተማ ሰፈር በማምራት መኪናውን ብዙ አይሁዶች ወደተሰበሰቡበት ቦታ ለመንዳት ሞከረ… “ዛሬ አንድን አይሁዳዊ ለመግደል ጥሩ ቀን ነው” እያለ።

ፍልስጤማዊው ተጠርጣሪ በ14ኛው ጎዳና እና በ37ኛ ጎዳና በተካሄደው ተቃውሞ አንድን አይሁዳዊ በስለት ለመውጋትም ሞክሯል። የኒውዮርክ ፖሊስ ዲፓርትመንት/NYPD በፍጥነት ጣልቃ ከገባ በኋላ ቢላዋውን በመቀማት አጥቂውን በቁጥጥር ስር አውሏል።

እስካሁን ዛሬ ማታ በብሩክሊን ቦሮ ፓርክ ውስጥ እስላሞች የሚከተለውን ጂሃዳዊ ግዴታቸውን ተወጥተዋል፤

  • ፩. አይሁዶችን በቢለዋ ወግተው ለመግደል ተዘጋጅተዋል።

  • ፪. ባለፈው ሳምንት በጀርመን እንዳደረጉት ብዙ አይሁዶችን በመኪና ገጭተው ለመግደል ሞክረዋል።

  • ፫. አይሁዶችን በዱላ አጥቅተዋል።

  • ፬. ዓይን የሚያቃጥል በርበሬ በአይሁዶች ላይ ረጭተዋል.

☪ One Muslim drove to the city with the most Jews in America and tried to ram his car into a crowd of Jews… saying, “Today is a good day to kill a Jew.”

A Palestinian suspect attempted to stab a Jewish individual during the protest at 14th Avenue and 37th Street. The NYPD swiftly intervened, recovering the knife and arresting the attacker.

So far tonight in Boro Park, Brooklyn, Islamists have:

  • 1.They were ready to stab and kill the Jews with their knivess.

  • 2. They tried to kill many Jews by running them over with vehicles, just like they did in Germany recently.

  • 3. Assaulted Jews with sticks.

  • 4. Pepper-sprayed Jews.

_______

_______

 
 
 

Comments


bottom of page