top of page

Orson Welles: "Politicians Are Actors And Belong to a Third Sex”


https://rumble.com/v5j5yv9-orson-wells-politicians-are-actors-and-belong-to-a-third-sex.html

👏 ዝነኛው አሜሪካዊ ደራሲ እና ተዋናይ ጆርጅ ኦርሰን ዌልስ፤ “ፖለቲከኞች ተዋናዮች ናቸው እና የሶስተኛ ጾታ አባል ናቸው”

👏 መቶ በመቶ እውነት! እባካችሁ ዙሪያውን ተመልከቱ!

ሰይጣን የዓለም ገዥ ነው። ሰይጣን የሚገዙንና የሚቆጣጠሩን መንግስታት እና ልሂቃን ይገዛል/ይቆጣጠራል። መንግስታት እና ሊቃውንት የሰይጣን መሳሪያና መገልገያ በመሆን እኛን ለመቆጣጠር እና ለመግዛት (ተግባሩን እንዲፈጽም)ሰይጣን እየተጠቀመባቸው ነው።

<፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፬>፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፬>❖

ለእነርሱም የእግዚአብሔር ምሳሌ የሆነ የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን እንዳያበራላቸው፥ የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን አሳብ አሳወረ።”

<፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፭፲፱>፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፭፲፱>❖

ከእግዚአብሔር እንደ ሆንን ዓለምም በሞላው በክፉው እንደ ተያዘ እናውቃለን።”

<የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ ፬>የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ ፬>❖

እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤

👏 One hundred percent true! Please, do look around!

Satan is the ruler of the world. Satan rules (controls) the governments and elites who rule and control us. The governments and the elites are being used by Satan (being his tool and vessel) to control and rule us (do his deeds).

❖<2 corinthians 4:4>

In their case the god of this world has blinded the minds of the unbelievers, to keep them from seeing the light of the gospel of the glory of Christ, who is the image of God.

❖<1 john 5:19>

We know that we are from God, and the whole world lies in the power of the evil one.

Submit yourselves therefore to God. Resist the devil, and he will flee from you.

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page