Olympics 2024: God And a Bible Verse Helped Germany's Shot Putter Yemisi Ogunleye Win Gold
- Abraham Enoch
- Aug 10, 2024
- 1 min read
🥇 ኦሎምፒክ 2024፤ እግዚአብሔር እና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ጀርመናዊቷን አሎሎ ወርዋሪን ዬሚሲ ኦጉንሌዬን ለኦሎምፒክ ወርቅ ረድተውታል!
❖<የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፩፥፭>የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፩፥፭>❖
ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።
😇 በምንወደው ሐዋርያ በቅዱስ ዮሐንስ በዛሬው ዕለት አንዳንድ ተዓምራት በተለያዩ አጋጣሚዎች ተገልጠው እየታዩን ነው።
የናይጄሪያ ዝርያ ያለባት ጀርመናዊቷ እኅታችን የኦሎምፒክ ወርቅ አሎሎ ውርወራዋን ከመጀመሯ በፊት በጥልቅ ፀሎት ታደርስ ነበር። የኦሎምፒክ ቻምፒዮን መሆኗን እንዳወቀችም ወዲያው የሚከተለውን የቅዱስ ዮሐንስን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅስ ከሁለት ሳምንታት በፊት በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ከተሳለቁበት የፓሪስ ስታዲየም ለመላው ዓለም አሳይታለች።
❖<የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፫፥፲፮>❖
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
🥇 Ogunleye even has a fitting Bible verse for the many journalists in the mixed zone about her gold coup. It is John 3, verse 16: “For God so loved the world, that he gave his only Son, that whoever believes in him should not perish but have eternal life."
➡ German athletics competitor Yemisi Ogunleye
❖ Born: October 3, 1998, in Germersheim, Germany
❖ Grew up in the village of Bellheim, Germany
❖ Has a German mother and a Yoruba Nigerian father
❖ Competes for Germany, not Nigeria, in international shot put events
❖ Won the gold medal in the women’s shot put at the 2024 Paris Olympics with a throw of 20.00 meters in the last round
_______
_______
Comments