NASA Document Plans For All Humanity to Be Destroyed By 2025 - Advanced Weapons to Be Used
- Abraham Enoch
- Aug 24, 2024
- 3 min read
https://old.bitchute.com/video/4AQofCnedcAa/
😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
💭 ወ/ሮ ዲቦራ ታቫሬስ እ.አ.አ በ 2013 ዓ.ም ላይ ባደረጉት በዚህ ቃለ ምልልስ በመጭው የአውሮፓውያኑ 2025 ዓመት የአሜሪካው ግዙፉ የጠፈር ምርምር ማዕከል ናሳ (NASA) ሰነድ የሰው ልጅ ሁሉ እንዲጠፋ ለዚህም የላቁና የረቀቁ መሳሪያዎች ተግባር ላይ እንዲውሉም ዕቅዶች እንዳሉ ይጠቁማል።
እነ ሀሪኬን ካትሪን መነሻቸው የኢትዮጵያ ተራሮች መሆኑን ናሳ አስቀድሞ ጠቁሞናል!
ሉሲፈር ለኤዶማውያኑ የገለጠላቸው በጣም ብዙ ምስጢሮች አሉ። ቴኮኖሎጂውንም ሰጥቷቸዋል፤ ከምናውቀው በላይ እጅግ በጣም የመጠቀ የቴክኖሎጂ ጥበብ በእጃቸው ገብቷል። ለጊዜውም ቢሆን የበላይነቱን የያዙ መስሎ ይሰማቸዋል፤ እግዚአብሔር አምላክን፣ ቅዱሳኑን እና ታቦተ ጽዮንን መፈታተን እንችላለን በሚል ድፍረት፣ እብደትና ትዕቢት ሰክረዋል።
አውሎ ነፋሶችን፣ ቶርናዶዎችን እና ሀሪኬኖችን የሚፈጠሩባቸውን ምድራዊ ምንጭ(የጽዮን-ኢትዮጵያ ተራሮችን) መቆጣጠር የሉሲፈራውያኑ ድብቅ ተልእኮ ነው። በአክሱም ጽዮን ላይ፣ በኢትዮጵያ ጥንታዊ ክርስቲያኖች፣ በአብያተ ክርስቲያናትና በገዳማት ላይ እየተካሄደ ያለው የሉሲፈራውያኑ ጂሃድ/ዘመቻ የዚሁ ተልዕኮ አካል ነው።
ወ/ሮ ዲቦራ ታቫሬስ የምትነግረን ነገር ሁሉ 100% ትክክል ነው። ዘመቻውን ገና ዱሮ ነው የጀመሩት።
አንዴ በጦርነት፣ ሌላ ጊዜ በረሃብ፣ በሽታ፣ በኬሚካል፣ በባዮሎጃዊ መሳሪያዎች እንዲሁም በጨረራ ጨረር ሕዝባችንን ከመቶ ዓመታት በላይ ሲበክሉ፣ ሲገድሉ እና መለማመጃ ሲያደርጉ ነበር፤ ዛሬም እያደረጉ ነው።
ወ/ሮ ዲቦራ እንደጠቆመችን እና እኔም ከወራት በፊት እንደጠረጠርኩት ኢትዮጵያን ዛሬ ወደ ገደል እየመሯት ያሉት ጠላቶቿ የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ እርዝራዦች የ ፰/8 ኛው ትውልድ ክሎን ውጤቶች ናቸው።
አረመኔዎቹ እነ ኢሳያስ አፈወርቂ አብደላ-ሃሰን፣ ደብረ ጺዮን፣ ጌታቸው ረዳ ፣ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ደጉ አንዳርጋቸው፣ ጃዋር መሀመድ፣ ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር፣ ጋንኤል ክብረት፣ እስክንድር ነጋ፣ ሸህ አቡ ፋና a.k.a 'አቡነ' ፋኑኤል ፣ 'አቡነ' ናትናኤል 'ሚነሶታ'፣ ሌሎችንም ለጊዜው የማልጠቅሳቸው ሁሉ እጅግ በጣም አሳዛኝና ገዳይ የሆነ ድራማ እየሠሩ ጥንታዊውን ክርስቲያን ሕዝባችንን ለሉሲፈር አሳልፈው እንዲሰጡ ኮፒ/ክሎን የተደረጉ ፰/8 ኛው ትውልድ ክሎን ውጤቶች ናቸው። በፍሬያቸው ይታወቃሉ።
https://rumble.com/v5c7ylp-nasa-document-plans-for-all-humanity-to-be-destroyed-by-2025-advanced-weapo.html
አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አይደለችም፤ የሉሲፈራውያኑ ወታደራዊ ሠፈር / ቤዝ እንጂ።
እያንዳንዱ የኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና የእስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ኢምባሴ የጦር ሠፈር ነው።
አዲስ አበባ ሁከት እንዳይፈጠር ብሎም ጦርነት እንዳይካሄድ በጣም የሚፈልጉት እነዚሁ ሉሲፈራውያኑ ናቸው። ለራሳቸው ዲያብሎሳዊ ጥቅምና ተልዕኮ ሲሉ። በተለይ ከእንጦጦ እስከ አክሱም ጽዮን የሚዘልቁትን የተራራ ሰንሰለቶችን ከላይም ከታችም መቆጣጠር ይፈልጋሉ። በእነዚህ የጽዮን ተራሮች ሥር ምን እንዳለ በከፊልም ቢሆን ደርሰውበታል። አዎ! ሳተላይቶቻቸውና መሰል የቴክኖሎጂ ዓይኖቻቸው ጥልቅ የጽዮን ተራራዎቹ ውስጥ ምን እንዳለ ማየት ችለዋል።
አረመኔው ጋላ-ኦሮሞ ክሎን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በአክሱም ጽዮን ('የኢትዮጵያ ሞተር' ብሎን የለ) ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃድ እንዲከፍት ያደረጉት ሉሲፈራውያኑ ናቸው።
አረመኔው ክሎን ጋላ-ኦሮሞ ክሎን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የእንጦጦን እና የካ ተራሮችን ተከትሎ 'የጫካ ፕሮጀክት፣ የመናፈሻ ፓርኮች፣ ሆቴሎች፣ ቤተ መንግስት' በሰፊው እንዲሠራ ያዘዙት ሉሲፈራውያኑ ናቸው። በዚህም ብዙ ምስጢራት የተቀበሩባቸውን የጽዮንን ተራሮች በመቦርበር ለሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች እና ለመረጧቸው ዞምቢዎች አዲስ የመሬት በታች ዓለም መሥራት ነው። ሕዝቡን 'ቤተ መንግስት፣ ፓርክ ወዘተ' እየሠራ ነው ብለው አታልለውታል። እነርሱ ግን የአዳምን ዝርያ ሁሉ ከኑክሌር በከፉ የጦር መሳሪያዎች፣ በኬሚካሎች፣ ባይሎጂያዊ መሳሪያዎች፣ በወረርሽኞችና በክትባቶች ከምድረ ገጽ ካጠፉቸው በኋላ የዞምቢ ዘራቸውን ከጨረሩ የሚያተርፉባቸውን የምድር ሥር ዋሻዎችን ከተቀደሱት የኢትዮጵያ ተራሮች ሥር ሌት ተቀን በመሥራት ላይ ናቸው።
🚗 እነማን ናቸው? Who Are They? Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 22, 2009 https://wp.me/piMJL-r2
➡ Deborah Tavares (2013)
➡ The 8th generation clone
➡ Real Genius Movie (1985)
☆ Bio Revolution Applications
• “Pharm Animals”
• Fast Growing plants on/near sea surface & sea water irrigated plants for biomass energy/closed CO2 cycle
• Polymer growing plants
• Spider genes in goats allow spider silk spinning from goat milk for “Biosteel”, 3.5X strength of aramid fibers for Armor
• Binary Bio-weaponry
☆ Carbon Nanotubes
• C1,000,000, Buckminister Fullerine Carbon
• 100X strength, 1/6 weight of steel
• 8X better Armor
• Low energy Molecular/Petaflop Computing
• Ultra Capacitor/High Temperature SC
• Non-Cryo H2 storage
☆ Aluminum/Vortex Combustor
• Micro powdered Aluminum fed into a vortex combustor “burns” SEAWATER
• Provides AIP with high energy density/efficiency for:
-inexpensive SS with “near SSN” perf.
-Transoceanic UUV’s
😢 Murdering Millions, The Freemason/Satanic Operation to Starve Mountainous Christian Ethiopia
😢 ሚሊዮኖችን መግደል፤ ተራራማ ክርስትያን የሆነችውን ኢትዮጵያን ለማስራብ የፍሪሜሶን/ሰይጣናዊው ክወና
https://wp.me/piMJL-bpP
_______
_______
Commenti