top of page

Mohamed Told Muslims: Camels are From Satan, So, Eat Camel Meat, Drink Their Urine & Milk


https://youtu.be/KlFaj0sjD8g

❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት 😇 መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

👹 ሀሰተኛው ነብይ መሀመድ ለሙስሊሞች፡- ግመሎች ከሰይጣን ናቸው፣ ስለዚህ የግመል ሥጋ ብሉ፣ ሽንታቸውን እና ወተታቸውንም ጠጡ

🐪 ታዲያ መሐመድ ግመሎች ከሰይጣን የመጡ መሆናቸውን ለተከታዮቹ ቢነግራቸውም ለምን የግመል ሥጋ በላ? መሐመድ የግመል ሥጋ እንደ አሳማ ሥጋ እንዳይበላ ኦሪት ስለከለከለው ለምን በላ?

ቀላሉ መልስ፡- ምክንያቱም መሀመድ የሰይጣን መልእክተኛ ስለነበር ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍሳትን ለማዳን መጣ ፥ የክርስቶስ ተቃዋሚው መሀመድ ግን ለራሱ አለማዊ ግዛት ለመፍጠር ሲል የሌሎችን ነፍስ ሊሰዋ መጣ።

🐪 "የሰይጣን እና የጂን ስጋ መብላት ሀላል ነው!"

የግብፅ ወሀቢ ሙፍቲ ሙሀመድ አል-ዞግቢ የጂንን ስጋ መብላት ሀላል ነው በማለት አዲስ ፈትዋ አወጣ።

የግመል ስጋ መብላት፡ ጃቢር ባስተላለፈው ሀዲስ “አንድ ሰው የአላሀ መልዕክተኛን እንዲህ በማለት ጠየቃቸው “የበግ ስጋ ከበላን በኋላ ውዱእ ማድረግ አለብን?” እሳቸውም “ ከፈለግክ ውዱእ አድርግ ከፈለግክ አታድርግ” አሉት ቀጥሎም “የግመል ስጋ በልተንስ ውዱእ እናድርግ?” ሲላቸው “አዎን ከግመል ስጋ በኋላ ውዱእ አድርግ አሉ፡፡

ሆዳቸውን ለሚያማቸው የግመል ወተትና ሽንት ፍቱን መድሀኒት እንደሆነ መሀመድ ይነግረናል፡፡

ሱናን አነሳይ ቁጥር 307 አናስ ቢን ማሊክ እንደተናገረው ከኡሬይናህ የመጡ የበደዊን ሰዎች ወደ መሀመድ ቀርበው እስልምናን ተቀበሉ፡፡ ነገር ግን የመዲና አየር ንብረት ስላልተስማማቸው ቆዳቸው ወደ ቢጫነት ተቀየረ፡፡ ሆዳቸውም ማበጥ ጀመረ፡፡ መሀመድም የእርጉዝ ግመሎች ወተትና ሽንት ቀላቅለው እስኪሻላቸው እንዲጠጡ ከጠባቂዎቹ ጋር ላካቸው፡፡ ከዛ በኋላ ሰዎቹ የግመሎችን ጠባቂዎች ገደሉ፡፡ ግመሎቹንም አባረሩ፡፡ መሀመድ ሰዎቹን አሲይዞ አስመጣቸው፡፡ እጅና እግራቸው ተቆራረጦ አይናቸው በጋለ ምስማር ተጎልጉሎ ወጣ፡፡ የሙዕሚኖች የጦር አዛዥ አብዱል መሊክ ለአናስ እንደነገረው እነዘህ ሰዎች የተቀጡት በሀጢያታቸው ሳይሆን እስልምናን ስለከዱ ነበር፡፡ በማለት ዘግቦታል፡፡

ይህ ታሪክ በሳሂህ አል ቡኻሪ ሀዲስም ይገኛል፡፡ በዚህ ሀዲስ የግመሎቹን ሽንትና ወተት ከጠጡ በኋላ አንደተሻላቸው ተዘግቧል፡፡ እኛ ግን አንድ ጥያቄ ልናነሳ ወደድን፡፡ እነዚህ የበደዊን ሰዎች ሽንቱንና ወተቱን ቀላቅለው ከጠጡ በኋላ ከተሻላቸው የግመል ጠባቂዎቹን መግደልና እስልምናን መክዳት ምን አስፈላጋቸው፡፡ መልሱ ግልጽ ያለ ነው፡፡ መሀመድ እንዲወስዱ የነገራቸው መድሃኒት ምንም ሊያሽላቸው የሚያስችል ባለመሆኑና እንደነገራቸውም የእስልምና አምልኮ ከሰይጣን እና የውሸት እንደሆነ ስላወቁ ብቻ ነው፡፡

እስራኤላውያን ወደ አይጥነት ተቀይረዋል፡፡ ለዚህ ማረጋገጫው አይጦች የግመል ወተት አይጠጡም፡፡ ነገር ግን የበግ ወተት ይጠጣሉ፡፡ (ቡኻሪ 4 #254)

<ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ ፲፩>ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ ፲፩>❖

እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። ለእስራኤል ልጆች እንዲህ በሉአቸው። ከምድር እንስሶች ሁሉ የምትበሉአቸው እነዚህ ናቸው። የተሰነጠቀ ሰኮና ያለውንና የሚያመሰኳውን እንስሳ ሁሉ ብሉ። ነገር ግን ከሚያመሰኩት፥ ሰኮናቸው ስንጥቅ ከሆነው ከእነዚህ አትበሉም፤ ግመል ያመሰኳል፥ ነገር ግን ሰኮናው ስላልተሰነጠቀ በእናንተ ዘንድ ርኩስ ነው።”

<ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፲፬>ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፲፬>❖

ርኩስን ነገር ሁሉ አትብላ። የምትበሉአቸው እንስሶች እነዚህ ናቸው፤ በሬ፥ በግ፥ ፍየል፥ ዋላ፥ ሚዳቋ፥ የበረሃ ፍየል፥ አጋዘን፥ አጭ፥ በራይሌ፥ ድኵላ። ከእንስሶች ሰኮናው የተሰነጠቀውን፥ ጥፍሩም ከሁለት የተከፈለውን፥ የሚያመሰኳውንም እንስሳ ሁሉ ትበላለህ። ነገር ግን ከሚያመሰኩ ወይም ሰኮናቸው ከተሰነጠቀ እነዚህን አትበሉም፤ ግመልን፥ ጥንቸልን፥ ሽኮኮን አትበሉም። ያመሰኳሉና፥ ነገር ግን ሰኮናቸው አልተሰነጠቀምና እነዚህ ለእናንተ ርኩሶች ናቸው።”

🐪 የመካከለኛው ምስራቅ የመተንፈሻ አካላት ኮሮናቫይረስ (MERS-CoV)

"እነዚህ ሰዎች ከግመሎች ጋር ንክኪ፣ የግመል ወተት ወይም የግመል ሽንት ከመጠጣት ወይም በአግባቡ ያልበሰለ ስጋ ከመብላት መቆጠብ አለባቸው።" የአለም ጤና ድርጅት

👹 የግራኝ መንግስት ኢትዮጵያውያንን ወደ አረቢያ ሶማሌዎችን ወደ አውሮፓ ይልካል | በቦሌ ሚካኤል በኩል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 6, 2019

በአዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ለቅዱስ ሚካኤል ልጆች “ጊዜ ቦምብ” የነበሩት ሶማሌዎች አሁን ቦምቦ “በሰላማዊ” መንግድ ፈንድቶ እንዴት ከተማችንን እንደወረሯት በግልጽ እናያለን። አዎ! መጀመሪያ ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውን ይልካሉ ከዚያ ደግሞ ወንዶቹ ከነግመላቸው ኮቴ ተከትለው ዱቅ ይላሉ። በሃገረ ኢትዮጵያ በዕለተ ሰንበት ጫት፣ ሺሻ እና “የግመል ስጋ” ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን መግቢያ ላይ እየተሸጠ ነው። ዋው!

ከጥቂት ዓመታት በፊት በሳዑዲ አረቢያ የብዙ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው “ሳርስ” የተሰኝዉ የመተንፈሺያ አካላት በሽታ የተሠራጨው የግመል ስጋ ከመብላት እንዲሁም ወተቱንና ሽንቱን ከመጠጣት የተነሳ መሆኑ ተረጋግጧል። አሁን በሃገራችንም ተመሳሳይ በሽታ ሊከሰት እንደሚችል የሚያጠራጥር ነገር አይደለም። ግን ምን ዓይነት መርገም ነው?! ታዲያ ይህ ለሃገራችን መቅሰፍት ይዞ የመጣው ነዋሪ እሳት ቢወርድበት ያስገርማልን?

https://wp.me/piMJL-44a

🐪 So, why did Muhammad eat camel meat even though he told his followers that camels were from Satan? Why did Muhammad ate camel meat since the Torah forbids it to be eaten just like pork?

The Simple answer is: Because Mohammad was a Messenger from Satan.

Jesus came to save souls, Muhammad came to sacrifice the souls of others in order to create a worldly empire for himself.

☪ Narrated by Abu Bakr bin Abi Shaybah, narrated by Hushaim, from Yunus, from Al-Hasan, from Abdullah bin Mughaffal Al-Muzani, who said: The Prophet ﷺ said, “Pray in the sheepfolds but do not pray in the resting places of camels, for they were created from the devils.”

👹 Hadith 360 Part Jabir b. Samura reported:

Muhammad commands ablution after eating camel meat since “they are from the devils”

So eating camel meat requires purification, but drinking camel urine, and all the toxins in it, does not.

This hadith is a perfect example of the arbitrariness of what Muhammad deems halal and haram. Ibn Taymiyya explains: “If a person performs wudu after eating camel meat, that will extinguish the satanic energy.” But then shouldn’t this “satanic energy” also be in the camel’s urine and milk (which Muhammad instructs us to drink and for which he requires no wudu)?

Of course, we all know the standard answer to Muhammad’s inconsistencies: “Allah knows best.”

🐪 Eating Devil`s and Jinns` meat is Halal!

A Wahhabi Mufti Muhammad Al-Zoghbi from Egypt issued a new Fatwa declaring it's Halal to eat jinns' meat.

♱ The HOLY BIBLE

"The LORD said to Moses and Aaron, ‘Say to the Israelites: "Of all the animals that live on land, these are the ones you may eat: You may eat any animal that has a split hoof completely divided and that chews the cud. There are some that only chew the cud or only have a split hoof, but you must not eat them. The camel, though it chews the cud, does not have a split hoof; it is ceremonially unclean for you."

"Do not eat any detestable thing. These are the animals you may eat: the ox, the sheep, the goat, the deer, the gazelle, the roe deer, the wild goat, the ibex, the antelope and the mountain sheep. You may eat any animal that has a split hoof divided in two and that chews the cud. However, of those that chew the cud or that have a split hoof completely divided you may not eat the camel, the rabbit or the coney. Although they chew the cud, they do not have a split hoof; they are ceremonially unclean for you."

🐪 Middle East respiratory syndrome coronavirus (MERS-CoV)

“These people should avoid contact with camels, drinking raw camel milk or camel urine, or eating meat that has not been properly cooked.” WHO

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page