top of page

‘Let Biden Go With Blinken to The Electric Chair’ – Russia Asks US to Probe ‘Biden & His Henchmen’


https://rumble.com/v6etri7-let-biden-go-with-blinken-to-the-electric-chair-russia-asks-us-to-probe-bid.html

❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም 😇 ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

🛑 'ባይደን እና ብሊንከን ወደ ኤሌክትሪክ ወንበር ይሂዱ' - ሩሲያ 'ባይደን እና ሎሌዎቹን/ታዛዦቹን ይመረመሩ ዘንድ ጠየቀች። ትራምፕን፣ ፑቲንን፣ ኦርባንን፣ ፊኮን እና ሌሎች የአለም መሪዎችን ለመግደል በመሞከራቸው!

የሩስያ ፓርላማ አፈ-ጉባኤ ቭየቼስላቭ ቫሎዲን ረቡዕ እንደተናገሩት የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ የባይደን አስተዳደር ፀረ-ሉላዊ/ግሎባሊስቶች የሆኑ የሀገር መሪዎችን ለመግደል ሙከራ አድርጓል የተባለውን ክስ ተከትሎ ምርመራ እንዲከፍት እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።

አቶ ቫሎዲን የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት አንቶኒ ብሊንከን እና "የባይደን አስተዳደር የሩሲያ ፕሬዝዳንትን ቭላድሚር ፑቲንን ለመግደል ሞክረው ነበር" ሲሉ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ጋዜጠኛ ተከር ካርልሰን ለጋዜጠኛው ማት ታቢቢ ለሰጡት መግለጫ ምላሽ ሰጥተዋል።

አንቶኒ ብሊንከን በሰሜን ኢትዮጵያ እየተፈጸመ ላለው ጀነሳይድ ተጠያቂ ከሆኑት ግለሰቦች መካከል አንዱ ናቸው። ለአራት ዓመታት በፊት ወልቃይት እና ራያን በሚመለከት የጀነሳይድ እና የዘር ማጽዳት ዕቅዱን እና መመሪያውን ለቆሻሻው ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና አጋሮቹ የሰጡት ሲ.አይ.ኤ እና አንቶኒ ብሊንከን ነበሩ። እባባዊ፣ ፌዘኛ እና እርኩስ ግለሰብ!

►….For Trying To Assassinate Trump, Putin, Orban, Fico & Other World Leaders

🛑 Russian parliamentary speaker Vyacheslav Volodin said Wednesday he would like the United States Congress to open an investigation into alleged attempts by the Biden administration to assassinate anti-globalist heads of state.

Volodin was responding to a statement by Tucker Carlson earlier this week where he told fellow journalist Matt Taibbi that former United States Secretary of State Antony Blinken and “the Biden administration tried to kill” Russian President Vladimir Putin.

The Russian politician requested the U.S. Congress launch an investigation into the alleged plot to kill Putin as well as reported Biden-led schemes to assassinate President Donald Trump, Slovakia Prime Minister Robert Fico, and Hungary Prime Minister Viktor Orban.

“All of these around the administration of Biden and his henchmen,” Volodin said, adding, “Let Biden go with Blinken to the electric chair.”

He also suggested President Trump and Secretary of State Marco Rubio should try and get to the bottom of Carlson’s claims.

🛑 Tucker Carlson: Mike Pompeo Threatened To Arrest Me if I Revealed The CIA Killed President KennedyBITCHUTE VIDEO

https://wp.me/piMJL-dbD

🛑 ታዋቁው አሜሪካዊ ጋዜጠኛ ተከር ካርልሰን፤ በትግራይ ጀነሳይ ተጠያቂ ከሆኑት ፖለቲከኞች መካከል አንዱ የሆኑት የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፒዮ ፕረዚደንት ኬኔዲን ሲ.አይ.ኤ መግደሉን ከገልፅኩ በኋላ ለእስር እንደሚዳርጉኝ ሲዝቱብኝ ነበር።” ብሏል።

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page