Leno's Harland Williams Surprises an Ethiopian FamilyAbraham EnochJan 3, 20131 min readየወ/ሮ ሲሲስ ፀሐይ ትህትና እንዲሁም ዓይንአፋርነት የተሞላበት ዓይነተኛ የኢትዮጵያዊት ወይዘሮ አሳሳቅ ደስ ይላል። ሰለጠነ በሚባለው ዓለም የሚገኘው ነዋሪ ግን ትህትና ምን እንደሆነ አያውቅም፡ ትሁት መሆን በቃ ፍራቻ፣ በራስ አለመተማመን ወይም ድክመት አድርጎ ስለሚቆጥረው፣ አብዛኛው እራሱን ልክ እንደ ኮከብ/ሱፐርስታር እየቆጠረና በትዕቢት እየተወጠረ በ 'እኔ እበልጣለሁ' ዓለሙ እርስበርስ እየተጎሻሸም የቅዥት ኑሮ ይኖራል። ብዙ ጊዜ የሚያሳያቸው በጉራና ድንፋታ የተሞሉ አቀራረቦቹ ምን ያህል ኋላ-ቀርና አሰልቺ መሆናቸውን ማን በነገረው? ለቀረበለት ቆሻሻ ሁሉ፤ "ዬዬዬ...ኡኡኡ...ዋውው!!! እያለ ማጨብጨብ...በእውነት አሰልቺ..ደባሪ...ታካች...ብልሹ...ዝርያ...ከንቱ...አስቂኝ ሰው በጠፋት ዘመን ካናዳዊው ሃርላንድ ዊሊያምስ ግን ቀልዱ ሁሉ ይመቻል! ቪዲዮው 10 ዓመት ሞላው? ጊዜው ሄደ...Back in 2003, Canadian actor, comedian, author, artist, musician and radio host, Harland Williams made this hilarious video while visiting an Ethiopian family during Christmas – and presented it on "The Tonight Show".__
Fire at The Church of Saint Mary The Virgin in Luxor Egypt – Huge Explosion Inside the Church ባለፈው ቅዳሜ ዕለት (ዮሐንስ እና ማርቆስ) በ ግብፅ ሉክሶር/ቴቤን የድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰ የእሳት አደጋ ፥ በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ከፍተኛ ፍንዳታ ነበር
Comments