Kamala Harris: “220 million Americans have died from COVID.” | The Spirit of Jezebel-Confusion
- Abraham Enoch
- Aug 26, 2024
- 3 min read
https://rumble.com/v5cfx9x-kamala-harris-220-million-americans-have-died-from-covid.-the-spirit-of-jez.html
😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
😮 የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝደንት ወ/ሮ ካማላ ሃሪስ፤ “ሁለት መቶ ሃያ/220 ሚሊዮን አሜሪካውያን በኮቪድ ሞቱ" ትለናለች። | የኤልዛቤል መንፈስ ፥ ግራ መጋባት | ወይንስ ያቀዱትን ጥቆማ?
😮 እንግዲህ አጠቃላይ የአሜሪካ ህዝብ ቂጥር፤ ሦስት መቶ ሃያ/ 320 ሚሊዮን ሰዎች።
😕 የኤልዛቤል መንፈስ፦
ግራ መጋባት
ማጭበርበር
የበላይነት እና ቁጥጥር
ማታለል
ማግለል/መነጠል
አመፅ
ትዕቢት
መከፋፈል እና ጥፋት
❖<መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ ፳>❖ (ማስታወሻ፤ በእንግሊዝኛው ምዕራፍ 21 ነው) ፭ ሚስቱም ኤልዛቤል ወደ እርሱ መጥታ። ልብህ የሚያዝን እንጀራስ የማትበላ ስለምንድር ነው? አለችው። ፮ እርሱም። ኢይዝራኤላዊውን ናቡቴን። የወይንህን ቦታ በገንዘብ ስጠኝ፤ ወይም ብትወድድ በፋንታው ሌላ የወይን ቦታ እሰጥሃለሁ ብዬ ተናገርሁት፤ እርሱ ግን። የወይን ቦታዬን አልሰጥህም ብሎ ስለ መለሰልኝ ነው አላት። ፯ ሚስቱም ኤልዛቤል። አንተ አሁን የእስራኤልን መንግሥት ትገዛለህን? ተነሣ እንጀራም ብላ፥ ልብህም ደስ ይበላት፤ የኢይዝራኤላዊውን የናቡቴን የወይን ቦታ እሰጥሃለሁ አለችው። ፰ በአክዓብም ስም ደብዳቤ ጻፈች፥ በማኅተሙም አተመችው፤ በከተማው ወደ ነበሩትና ከናቡቴም ጋር ወደ ተቀመጡት ሽማግሌዎችና ከበርቴዎች ደብዳቤውን ላከች። ፱ በደብዳቤውም። ስለ ጾም አዋጅ ንገሩ፥ ናቡቴንም በሕዝቡ ፊት አስቀምጡት፤ ፲ ሁለትም ምናምንቴ ሰዎች በፊቱ አስቀምጡና። እግዚአብሔርንና ንጉሡን ሰድቦአል ብለው ይመስክሩበት፤ አውጥታችሁም እስኪሞት ድረስ ውገሩት ብላ ጻፈች። ፲፩ በከተማውም የተቀመጡት የከተማው ሰዎችና ሽማግሌዎች ከበርቴዎችም ኤልዛቤል እንዳዘዘቻቸውና ወደ እነርሱ በተላከው ደብዳቤ እንደ ተጻፈ እንዲሁ አደረጉ። ፲፪ የጾም አዋጅ ነገሩ፥ ናቡቴንም በሕዝቡ ፊት አስቀመጡት። ፲፫ ሁለቱም ምናምንቴ ሰዎች ገብተው በፊቱ ተቀመጡ፤ ምናምንቴዎቹ ሰዎችም በሕዝቡ ፊት። ናቡቴ እግዚአብሔርንና ንጉሡን ሰድቦአል ብለው በናቡቴ ላይ መሰከሩ። የዚያን ጊዜም ከከተማ አውጥተው እስኪሞት ድረስ ወገሩት። ፲፬ ወደ ኤልዛቤልም። ናቡቴ ተወግሮ ሞተ ብለው ላኩ። ፲፭ ኤልዛቤልም ናቡቴ ተወግሮ እንደ ሞተ በሰማች ጊዜ ኤልዛቤል አክዓብን። ናቡቴ ሞቶአል እንጂ በሕይወት አይደለምና በገንዘብ ይሰጥህ ዘንድ እንቢ ያለውን የኢይዝራኤላዊውን የናቡቴን የወይን ቦታ ተነሥተህ ውረስ አለችው። ፲፮ አክዓብም ናቡቴ እንደ ሞተ በሰማ ጊዜ ይወርሰው ዘንድ ወደ ኢይዝራኤላዊው ወደ ናቡቴ ወይን ቦታ ሊወርድ ተነሣ።
😮 The Total US population: 320 million people.
😕 The Spirit of Jezebel.
Confusion
Manipulation
Domination and Control
Deception
Isolation
Rebellion
Arrogance
Division and Destruction ❖<1 kings 21:5-16>❖
“But Jezebel his wife came to him and said to him, "Why is your spirit so vexed that you eat no food?" And he said to her, "Because I spoke to Naboth the Jezreelite and said to him, 'Give me your vineyard for money, or else, if it please you, I will give you another vineyard for it.' And he answered, 'I will not give you my vineyard.'" And Jezebel his wife said to him, "Do you now govern Israel? Arise and eat bread and let your heart be cheerful; I will give you the vineyard of Naboth the Jezreelite." So she wrote letters in Ahab's name and sealed them with his seal, and she sent the letters to the elders and the leaders who lived with Naboth in his city. And she wrote in the letters, "Proclaim a fast, and set Naboth at the head of the people. And set two worthless men opposite him, and let them bring a charge against him, saying, 'You have cursed God and the king.' Then take him out and stone him to death." And the men of his city, the elders and the leaders who lived in his city, did as Jezebel had sent word to them. As it was written in the letters that she had sent to them, they proclaimed a fast and set Naboth at the head of the people. And the two worthless men came in and sat opposite him. And the worthless men brought a charge against Naboth in the presence of the people, saying, "Naboth cursed God and the king." So they took him outside the city and stoned him to death with stones. Then they sent to Jezebel, saying, "Naboth has been stoned; he is dead." As soon as Jezebel heard that Naboth had been stoned and was dead, Jezebel said to Ahab, "Arise, take possession of the vineyard of Naboth the Jezreelite, which he refused to give you for money, for Naboth is not alive, but dead." And as soon as Ahab heard that Naboth was dead, Ahab arose to go down to the vineyard of Naboth the Jezreelite, to take possession of it.”
Demon Erdogan's Barrack = Hussein Obama + Jezebel Kamala https://wp.me/piMJL-dpT
👹 ጋኔን ኤርዶጋን ባራክ = ሁሴን ኦባማ + ኤልዛቤል ካማላ
https://www.bitchute.com/embed/IelfBdFqS6nx
_______
_______




Comments