Justin's Sodomite "Pastor" from Canada: Calling Jesus Christ ‘The Savior’ is Offensive to Other Religions.’
- Abraham Enoch
- Feb 10, 2025
- 2 min read
https://rumble.com/v6j6utv-justins-sodomite-pastor-calling-jesus-christ-the-savior-is-offensive-to-oth.html
👹 የጀስቲን ትሩዶ ሰዶማዊው “ፓስተር” ከካናዳ፤ "ኢየሱስ ክርስቶስን ‘አዳኝ’ ወይንም 'መድኃኔ ዓለም' ብሎ መጥራት በሌሎች ሃይማኖቶች ላይ አስጸያፊ ነገር ነው።"
ካናዳዊው ሬቨረንድ እና የግብረ-ሰዶማውያን/ኤልጂቢቲ አክቲቪስት ብሬንት ሃውክስ ክርስቲያኖች ኢየሱስ ክርስቶስን “አዳኝ” ብለው መጥራታቸው በሌሎች ሃይማኖቶች ዘንድ መጥፎ ነገር ነው።
“ይህች ቤተ ክርስቲያን አንድ ቀን ያንን ቃል <አዳኝ> የመቀየር እድል እንደምታይ ተስፋ አደርጋለሁ ምክንያቱም እሱ ለብዙዎች መሰናክል ነውና…”
"ይህን ሐረግ ለሙስሊሞች እና ለአይሁዶች እና ለሂንዱዎች እንዴት እናብራራለን?"
በማለት ከዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ጭፍሮች ባልተናነሰ ቀባጥሯል።
😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
❖<፩ኛ የዮሐንስ መልዕክት ፪፥፲፮፡፲፱>፩ኛ የዮሐንስ መልዕክት ፪፥፲፮፡፲፱>❖
“ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም። ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል። ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን። ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ። ”
👹 Canadian reverend and LGBT activist Brent Hawkes says Christians referring to Jesus Christ as “savior” is offensive to other religions.
“I would hope that someday this church would see the possibility of changing that word because it is a stumbling block for so many…”
“How do we explain that phrase to Muslims and to Jews and to Hindus?”
❖<1 john 2:16-19>❖
“ For all that is in the world—the desires of the flesh and the desires of the eyes and pride of life—is not from the Father but is from the world. And the world is passing away along with its desires, but whoever does the will of God abides forever. Children, it is the last hour, and as you have heard that antichrist is coming, so now many antichrists have come. Therefore we know that it is the last hour. They went out from us, but they were not of us; for if they had been of us, they would have continued with us. But they went out, that it might become plain that they all are not of us. ”
_______
_______




Comments