top of page

Is NATO-Member Turkey the Kingdom of the Antichrist? Shocking Biblical Prophecy Revealed!


https://rumble.com/v6q6i2a-is-nato-member-turkey-the-kingdom-of-the-antichrist-shocking-biblical-proph.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ 😇 ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

☪ የኔቶ አባል ቱርክ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንግሥት ናትን? አስደንጋጭ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ተገለጠ!

ታታሪው የመጽሐፍ ቅዱስ ተመራማሪ ኢዩኤል ሪቻርድሰን ስለ ትንቢተ ዳንኤል ፲፩/11 እና ስለ ሰሜናዊው ንጉስ አስፈላጊነት ከመጽሐፍ ቅዱሳዊ ትንቢቶች እና ከመካከለኛው ምስራቅ ወቅታዊ ክንውኖች ጋር አገናኝቶ ያብራራል። በ ትንቢተ ዳንኤል ፲፩/11 ላይ ያለው ትንቢት ታላቁ እስክንድር ከሞተ በኋላ ባለው ታሪካዊ ጊዜ ላይ ያተኩራል። ታላቁ እስክንድር ከሞተ በኋላ ግዛቱ በተለያዩ ተተኪዎች መካከል ተከፋፈለ። እነዚህ ስርወ-መንግስቶች በሁለት ዋና ዋና ስርወ-መንግስቶች ተቆጣጠሩ-የሴሉሲድ ስርወ መንግስት (ቱርክ ፣ ሶሪያ ፣ ሰሜናዊ ኢራቅ) እና የፕቶሌማይ ስርወ መንግስት (ግብፅ ፣ ሊቢያ ፣ ሱዳን) እንዲሁም የሰሜን ንጉስ እና የደቡብ ንጉስ በመባል ይታወቃሉ። በትንቢተ ዳንኤል ፲፩/11፣ የሰሜን ንጉሥ ፀረ-ክርስቶስ ነው፣ ጎግ ተብሎም ይጠራል። መጽሐፍ ቅዱስ የሚገልጸውን ክልል የሆነውን የሶርያን ይዞታ አሁን አይተናል። ይህ በቀጥታ የሚያመለክተው ቱርክ የኢራን አዲስ ጠላት መሆኗን ነው።

ምንም እንኳን የቱርክ ስልታዊ ምርጫዎች እንደ ኔቶ አባልነት እንግዳ ቢሆኑም፣ ምዕራባውያን ከአንካራ ጋር እንደተለመደው የንግድ ሥራቸውን ቀጥለዋል። ገንዘቡንም ቴክኖሎጂውን ለክርስቶስ ተቃዋሚዋ እስማኤላዊት ህገ-ወጥ ሃገር ማቀበሉን ቀጥለዋል። እንዲያውም ቱርክን ወደ አፍሪካ/ኢትዮጵያ ወርዳ እንድትሄድ በማድረግ አገሮቻችንን በተዘዋዋሪ እጅ ያምሷቸዋል፣ የዘር ማጥፋት ጂሃድ እንዲካሄድባቸው ያደርጋሉ፣ ሕዝቡን ይበክላሉ እንዲሰደድ ያደርጋሉ፣ ተፈጥሮን ይበክላሉ። የክርስቶስ ተቃዋሚ ተግባር!

የቱርክ ኢኮኖሚያዊ እና የገነዘብ/ፋይናንስ አዋጭነት በምዕራቡ ዓለም ላይ የተመሰረተ ነው። ንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና ቴክኖሎጂ የምዕራቡ ዓለም ከፍተኛ ጥቅም በቱርክ ላይ እንደሆነ ቀጥሏል፣ ኢኮኖሚዋ በአስር ቢሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር ወደ ካዝናዋ ካልገባ ሊቆይ አይችልም።

የንግድ ሚኒስቴር ያዘጋጀው ዘገባ እንደሚያመለክተው ቱርክ ከአውሮፓ እና ከሰሜን አሜሪካ ጋር የምታደርገው የንግድ ልውውጥ ለኢኮኖሚዋ የሕይወት መስመር ሆኖ ይቆያል። ይህ የሆነው የፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን መንግስት ለአስርት አመታት የዘለቀው የብዝሃነት ጥረቶች ቢኖሩም ከኢራን፣ ሩሲያ እና ቻይና ጋር ብዙ ጊዜ በኔቶ አጋሮቿ ወጪ የጠበቀ ግንኙነትን ይፈልጋል።

  • ☪ አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!

  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

Joel Richardson discusses the relevance of Daniel 11 and the King of the North as they relate to Biblical prophecy and the current events in the Middle East. The prophecy in Daniel 11 focuses on the historical time after Alexander the Great died. After Alexander the Great died, his empire was broken up among various successors. These dynasties came to be dominated by two major dynasties: the Seleucid Dynasty (Turkey, Syria, northern Iraq) and the Ptolemaic Dynasty (Egypt, Libia, Sudan) also known as The King of the North and the King of the South. In Daniel 11, the King of the North is the Anti-Christ, also called Gog. We have just seen the takeover of Syria which is the region the Bible describes. This points directly to Turkey becoming the new enemy of Iran.

Despite how odd Turkey’s strategic choices as a NATO member may be, the West continues to do business as usual with Ankara.

Turkey’s economic and financial viability relies on the West. Trade, investment and technology continue to be the West’s most significant leverage over Turkey, whose economy cannot be sustained without tens of billions of dollars flowing into its coffers.

According to a report prepared by the Ministry of Trade, Turkey’s trade with Europe and North America remains a lifeline for its economy. This is despite decades-long diversification efforts by the government of President Recep Tayyip Erdogan, which has increasingly sought closer ties with Iran, Russia and China, often at the expense of its NATO allies.

  • ☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!

  • People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

The Anti-Christ Club NATO has empowered Anti-Christ Turkey militarily and diplomatically.

🔥 Deadly skies: Drone warfare in Ethiopia and the future of conflict in Africa | The Antichrist Turkey factor

In Ethiopia, Antichrist Turkey has an influential and well-documented role in supplying the fascist Galla-Oromo Islaimc Regime's genocidal war effort.

_______

_______

 
 
 

Comments


bottom of page