top of page

Iranians Are Fed Up With Islam – The Islamic Oromo Regime is Selling Christian Ethiopia to Genocidal Iran, Turkey & Arabia


https://rumble.com/v6acesv-iranians-are-fed-up-with-islam-the-islamic-oromo-regime-is-selling-christia.html

👏 ኢራናውያንን እስልምና ቋቅ ብሏቸዋል - እስላማዊው የኦሮሞ አገዛዝ ክርስቲያን ኢትዮጵያን ለዘር አጥፊዎቹ ሙስሊም ሃገራት ለኢራን፣ ለቱርክ እና አረቢያ እየሸጣት ነው።

👏 ኢራናዊቷ ሴት የኢማሙን ጥምጣም አውልቃና ሂጃብ አድርጋ በመልበስ ደማቅ ተቃውሞ በኢራን አውሮፕላን ማረፊያ አድርጋለች።

ኢራን ኢንተርናሽናል እንደዘገበው 'ሴትየዋ ሂጃብ አትለብስም' በሚል ወቀሳ ትንኮሳ ኢማሙ ፈፅሞበታል በሚል ከኢማሙ ጋር እንዲህ ፊት ለፊት ተፋጠው ነበር።

👹 የኢራን ፓርላማ አፈ-ጉባኤ በኢትዮጵያ ለውይይት ወደ አዲስ አበባ አመራ

☪ እስላማዊ ሪፐብሊክ የዜና ወኪል፡- “ኢራን ሁሌም ከተጨቆኑ ሙስሊሞች ጎን ትቆማለች፡ አፈ-ጉባኤ”

የኢራን ፓርላማ አፈ-ጉባዔ መሀመድ ባከር ካሊባፍ፤ 'ኢራን ሁል ጊዜ ጭቆናን ትቃወማለች እና ሁሉንም ሙስሊሞች የምትደግፍ ብቸኛ ሀገር ነች' ብሏል።

በቃሊባፍ የሚመራው የኢራን የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት አዲስ አበባ ገብቷል።

ቃሊባፍ በጉብኝቱ ካደረጋቸው አንድ ስብሰባዎች መጅሊስ በመባል ከሚታወቁት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ኃላፊ ሼክ ኢብራሂም ቱፋ ጋር ተወያይተዋል።

የኢራን ፓርላማ አፈ-ጉባኤ በኢትዮጵያ በሚያደርገው ጉብኝት የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ትብብርን በማሳደግ ጉዳዮች ላይ ከፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ ኢስላማዊ አገዛዝ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ይወያያል ተብሎ ይጠበቃል።

የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ ኢስላማዊ አገዛዝ እና ኢራን በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ቱሪዝም እና የቴክኖሎጂ (አሜሪካ በእጅ-አዙር የሰጠቻቸው ክርስቲያን መጨፍጨፊያ ድሮኖች) ሽግግርን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች ጠንካራ ትብብር አላቸው።

👉 ዛሬም፦

👹 የኪርጊስታን ተቀዳሚ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በትብብር ዙሪያ ተወያዩ።

👹 አዘርባጃን በከፍተኛ የልዑካን ቡድን ጉብኝት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራለች።

የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ ኢስላማዊ አገዛዝ ለኢትዮጵያ ብዙ በጎ አስተዋጽኦ ያበረከቱትን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አርሜኒያውያንን፣ ግሪኮችን እና ሰርቢያውያንን በማባረር መሀመዳውያኑን ወንድሞቹን ወደ ቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ በማስገባት ላይ ናቸው።

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ እስላማዊ መሆኑን የሚጠራጠር ክርስቲያን ይኖር ይሆን?

ያው እንግዲህ ይህ ዲያብሎሳዊ አገዛዝ እና ኮሙኒስቶቹ ሕወሓቶችና ሻዕቢያዎች ከዲያብሎሳውያኑ እስማኤላውያን እና ኤዶማውያን አጋሮቻቸው ጋር አብረው እስከ ሁለት ሚሊየን የሚጠጋ ክርስቲያን ሕዝባችንን ከጨፈጨፉ እና ካስራቡ በኋላ የተለመደውን ነጩን ጂሃዳቸውን በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ለመጧጧፍ እንደ እንክርዳድ ብቅ ብቅ በማለት ላይ ይገኛል። ጂሃዳውያኑን እነ ጂኒ ጃዋርንም ብቅ ብቅ እንዲሉ ያደረጓቸው ለዚሁ ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ነው። የሰይጣናዊ አምልኮ የእስልምና የአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት ታሪክ የሚያስተምረን ይህ ነው።

በትናንትናው ዕለት ርዕዮት ሜዲያ በትግራይ ጀነሳይድ ተጠያቂ ከሆኑት ቆሻሻ ጂሃዳውያን መካከል አንዱ የሆነውን ጂኒ ጃዋርን በመጋበዝ ያቀረበውን ቪዲዮ ለመስማት ገባሁ፤ ቋቅ ቋቅ ብሎኝ ከአምስት ደቂቃ በኋላ ወጣሁ። በቀጣዮቹም ርዕዮት ሜዲያ የትግራይ ጀነሳይድ አስከፊ የሆነ ከፍታ በደረሰበት ወቅት ሠርግ የደገሰውን 'አሉላ ሰለሞን' የተባለ ድውይ ኢ-አማኒ የትግራይ ሕዝብ ጠላት ጋብዞ በአክሱም ለሚኖሩ ጂሃዳውያን ሙስሊም ሴቶች ጥብቅና መቆማቸውን ሳይ ደሜ ፈላ፤ 'ዋይ! ዋይ! ዋይ!' አልኩ፤ ለእርግማን ተዘጋጀሁ። የእነ ሲ.አይ.ኤ፣ ብልግና ፓርቲ እና የሕወሓቶች ቅጥረኞች እና ተከፋዮቹ የሆኑት ኢ-አማኒያኑ ቴዎድሮስ ጸጋየ እና አሉላ ሰለሞን ገና እምባችን ሳይደርቅ ለጨፈጨፉን መሀመዳውያን እና ጋላ-ኦሮሞዎች ጠበቃ በመሆናቸው እራሳቸውን የጀነሳይዱ ተባባሪዎች አድርገዋልና በጽኑ ይጠየቃሉ። እስኪ ይታየን እነ ሂትለርን የአይሁድ ሜዲያዎች ለቃለ መጠይቅ ሲጋብዟቸው። ዋይ! ዋይ! ዋይ! በአክሱም ጽዮን ለተጨፈጨፉት ክርስቲያኖች ይህን ያህል ተቆርቁረው ሲናገሩ ወይንም ተከታታትይ ዝግጅት ሲያቀርቡ አልታዩም። እነዚህ ከሃዲዎች በእግዚአብሔር አምላክ ፈንታ መሀመዳውያኑን እና ጋላ-ኦሮሞዎችን ነው የሚፈሯቸው። 'ስቶኮልም ሲንድሮም?!” ነፍስ መሸጥ ማለት እንዲህ ነው!

👏 Iranian Woman Removes Cleric's Turban, Wears It As Hijab In Bold Protest

According to Iran International, the woman confronted the cleric for allegedly harassing her about not wearing a hijab.

A video from Iran showing a woman confronting a cleric at an airport in Mehrabad is going viral on social media. In the clip, shared on X by user Navid Mohebbi, the woman, seen without a hijab, angrily removes the cleric's turban and places it on her head like a scarf during the altercation. "So you have honour now?" she says to the clerk, before searching for her husband and asking "What did you do to my husband?" The exact date and cause of the initial confrontation is unclear.

Sharing the video on X, Mr Mohebbi wrote, "Brave Iranian Woman Confronts A Mullah in Iran. Mehrabad Airport: A woman without a hijab angrily grabs a mullah's turban and wraps it around her own head. It appears the mullah had previously argued with her".

Iranians parliament speaker in Ethiopia for talks

Upon his arrival in Addis Ababa, Ghalibaf was welcomed by the speaker of the Ethiopian House of Peoples Representatives Tagesse Chafo and his accompanying delegation.

Before leaving for Ethiopia, Ghalibaf said that considering cruel sanctions against Iran, Ethiopia is a great opportunity for other country's economic development through BRICS.

He stated that this trip is being made to develop relations with Africa because today Africa has over $1,200 billion in trade, adding that unfortunately, Iran’s trade with this developing continent amounts to only $200 million.

He said that regarding the oppressive sanctions Tehran faces, Ethiopia represents a significant opportunity for Iran's economic development through BRICS.

Iran’s Parliament Speaker Mohammad Baqer Qalibaf stressed that Iran has always stood against oppression and is the only country that supports all Muslims.

Iranian delegation led by Qalibaf arrived in Addis Ababa yesterday for an official visit to Ethiopia.

In one of his meetings in the visit, Qalibaf held a meeting with the Head of Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council known as the Majlis, Sheikh Ibrahim Tufa.

"We have different religions in Iran, and in the Iranian Parliament, not only Shia and Sunni representatives, but also Christians, Jews and Zoroastrians have representatives," Qalibaf added.

Referring to the Sunnis in Iran's government, Iran’s Parliament Speaker said that as many as 26 Sunni representatives are currently in Iran’s Parliament.

Praising Iran's role in supporting the Muslims of the world, Sheikh Ibrahim Tufa, for his part, said that "we consider Iran a symbol of the Muslims of the world".

Iran's standing against the US and its supporting for Palestine and Lebanon is an honor for all Muslims, he added.

During his visit to Ethiopia, the Iranian parliament speaker is expected to meet high level government officials to discuss issues of enhancing bilateral and multilateral cooperation.

Ethiopia and Iran enjoy strong cooperation in various sectors, including trade, investment, tourism and technology transfer.

The two countries have maintained formal diplomatic relations since 1950, and the visit is a landmark diplomat tour to strengthen bilateral relations of the two historical countries.

👉 Also today:

Drone Jihad Against Christian Ethiopia | Iranian Mohajer-6 Drones Spotted In Ethiopia

https://wp.me/piMJL-6Y7

❖መዝሙር ፹፫/83 /ሕዝቅኤል ፴፰/38 ትንቢቶች

የድሮን ጂሃድ በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ የኢራን ድሮኖች በኢትዮጵያ ታይተዋል

The Islamic Republic Is Killing Islam in Iran. There are signs that the population is losing its religion.

🛑 Iranians Leaving Islam in Huge Numbers: 50,000 Mosques out of 75,000 Are Now Closed in IranBITCHUTE VIDEO

https://wp.me/piMJL-b8S

✞ Good news!

☪ Iran's Mosques are empty! Over 60% Mosques in Iran 'closed'

😈 If you read Qur'an you become Muslim.

😇 If you understand Qur'an you become Ex Muslim.

🛑 ኢራናውያን በከፍተኛ ቁጥር እስልምናን ለቀው እየወጡ ነው፡ በኢራን ውስጥ ከ፷/60 በመቶ በላይ መስጊዶች ተዘግተዋል፤ ከሰባ አምስት ሺህ/75,000ዎቹ ሃምሳ ሺህ/50,000ዎቹ መስጊዶች አሁን በኢራን ተዘግተዋል። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!

✞ መልካም ዜና! ☪ የኢራን መስጊዶች ባዶ ናቸው!

😈 ቁርኣን ከቀራህ ሙስሊም ትሆናለህ።

😇 ቁርኣንን ከተረዳህ የቀድሞ ሙስሊም ትሆናለህ።

ጥንታዊው የአክሱማውያን ክርስቲያን ኢትዮጵያ መንግሥት ግስጋሴ ለጊዜው እንዲቋረጥ ወሳኝ ሚና የተጫወተችው ፋርስ በእስልምና መቅሰፍት ተቀጥታለችና ብዙ ሚና አትጫወተም። ተወደደም ተጠላም ኢራን ከእስልምና ነፃ ወጥታ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ አጋር ትሆናለች።

በቅርብ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በመካከለኛው ምስራቅ እና ኢራን በግማሽ የሚጠጋ ህዝብ ከእስልምና ጋር ያለውን ግንኙነት እየፈታ ነው።

ዛሬ፣ ብዙ ኢራናውያን/ፋርሳውያን ፥ እስካሁን ጌታችን በራዕይ እየታያቸው ያሉት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኢራናውያን እስልምናን ትተው የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዮች ለመሆን እየበቁ ነው። በዚህም ምክንያት በኢራን ከሚገኙት 4 መስጊዶች 3ቱ ተዘግተዋል። ከ 80% በላይ የሚሆኑት ኢራናውያን ወጣቶች የሙስሊም እለታዊ ሶላቶችን እንደማይሰግዱ አሳውቀዋል። ተመስገን፤ ጌታዬ!

ከሁለት ወራት በፊት የኢራኑ ከፍተኛ የሃይማኖት አባት መሀመድ አቦልጋሰም ዱላቢ ኢራን ውስጥ ያለው እስልምና ደካማ ነው ሲሉ 50,000 መስጂዶች ተዘግተዋል።

🛑 Iran's Anti-Islamic Revolution: Brave Iranian Women Publicly Burn Hijabs & Cut off Their Hair

https://youtu.be/COBIfuEoXlk

🛑 የኢራን ፀረ እስልምና ☪ አብዮት፤ ተቃውሞ በማሰማት ላይ ያሉት ጀግኖቹ የኢራን ሴቶች በአደባባይ ሂጃብ ያቃጥላሉ፣ ፀጉራቸውን ይቆርጣሉ 🙎‍♀️

https://wp.me/piMJL-8Rl

🛑 Woman Who Died After Arrest By Iran's Morality Police over ‘Improper’ Hijab Buried Amid Chants of 'Death To The Dictator'

https://youtu.be/KyRTF7aXnl0

🛑 በኢራን የሞራል ፖሊስ ' ሂጃቧን አላግባብ ለብሳለች' በሚል ውንጀላ ተይዛ የሞተችዋ ኩርዷ ሴት ተቀበረች፤ አመጽ በኢራን ተቀስቅሷል፤ ተቃዋሚዎች 'ሞት ለአያቶላ! ሞት ለአምባገነኑ!' እያሉ የኢራን ከተሞችን መንገዶች በማጥለቅለቅ ላይ ናቸው።

☪ Iranian Drone-Jihad Against 'Israel of The Flesh' & Spiritual Israel Which is Christian Tigray-Ethiopia

  • Is Ethiopia Flying Iranian-Made Armed Drones?

  • Also in the video: Iranian Drone Attack on Israel

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page