Hurricane Helene Threatens America, While Christian Ethiopia Celebrates St. Helena's True Cross
- Abraham Enoch
- Sep 26, 2024
- 2 min read
https://youtu.be/Qp9tntuO63o
❖ Colors of Zion / የጽዮን ቀለማት ❖
♱ ክርስቲያን ኢትዮጵያ የቅድስት ዕሌኒን እውነተኛ መስቀል ስታከብር ፥ አውሎ ነፋሱ ዕሌኒ ደግሞ አሜሪካን እያስፈራራች ነው።
► አውሎ ንፋስ ፍራንሲን በ9/11 በኢትዮጵያ አዲስ አመት ቀን 😮
► አውሎ ነፋስ እሌኒ በኢየሱስ ክርስቶስ የእውነተኛ መስቀል በዓል ቀን 😮
► Hurricane Francine on 9/11 Ethiopian New Year's Day 😮
► Hurricane Helene on The Feast Day of The True Cross of Jesus Christ 😮
➡ በአጋጣሚ? አይ፣ አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም!
➡ Coincidence? No, Coincidence does not exist!
✞ መስከረም ፲፮/16 ቀን ደገኛዋ እናት እሌኒ ቅድስት ደመራ ደምራ በደመራው ጢስ አማካኝነት
የተቀበረበትን ቦታ አገኘች መስከረም ፲፯/ 17 ቁፋሮ ጀመረች፤ ከ ፫፻/300 ዘመናት በላይ ቆሻሻ እየተጣለበት ታላቅ ተራራ አህሎ ነበርና እነሆ ቁፋሮ ስድስት ወራት ፈጀባቸው መጋቢት ፲/10 ክብር ይግባውና የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ለዘመናት ተቀብሮ ከኖረበት ቦታ የወጣበት ቀን ነው።
ሦስት መስቀሎች ናቸው፤ ሁለቱ መስቀሎች ሽፍታዎቹ የተሰቀሉባቸው ሲሆኑ አንዱ የጌታችን ነው፤ ታዲያ እንዴት ለየችው ቢሉ የጌታችን መስቀል ታላላቅ ተዓምራትን አድርጓል ድውይ ፈውሷል ዓይ ነስውር አብርቷል።
ይህንን ቀን ቅድስት ቤተክርስቲያን "መስቀለ እየሱስ" ስትል ታከብረዋለች፤ በዛሬዋ ቀን ዝማሬው፤ ምስጋናው፤ ትምህርቱ፤ ቅዳሴው ፤ ንባቡ ሁሉም መስቀልን የሚመለከቱ ናቸው።
♱ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት የእውነተኛው መስቀል ግኝት በመጋቢት ወር ነው ተብሎ ቢታመንም መስቀል ግን በዐቢይ ጾም ወቅት በዓል እንዳይከበር ወደ መስከረም ተወስዷል። .
😇 ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስለ መስቀል የሚጣፍጥ ነገር ተናገረ እንዲህ ሲል፤
❖<ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፬>❖
“ ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።”
♱ Meskel (Cross) is an Ethiopian and Eritrean Orthodox Tewahedo Church holiday that commemorates the discovery of the True Cross by the Roman Empress Saint Helena.
♱ Tonight and tomorrow we Ethiopian Orthodox Christians celebrate The Feast Day which marks the discovery of The True Cross of Jesus Christ.
The discovery of this revered relic within Christianity can be traced back to the fourth (4th) century when the mother of the Roman Emperor Constantine, Queen Helena received divine guidance to its location.
According to legend, Queen Helena, now canonized, had a dream. In the dream, she was told to make a bonfire from which the smoke would show her the location where the True Cross of Jesus was buried.
After doing as she was instructed and the bonfire lit, the smoke rose high up to the sky and returned to the ground, exactly where the Cross had been buried. Thus began the yearly celebration of the discovery.
According to the Ethiopian Orthodox Church, the discovery of the True Cross is traditionally believed to have been in March, but Meskel was moved to September to avoid holding a festival during Lent, and because the church commemorating the True Cross in Jerusalem was dedicated during September.
❖❖❖❖❖❖
“But far be it from me to boast except in the cross of our Lord Jesus Christ, by which the world has been crucified to me, and I to the world.”
🛑 France + Pope Francis + Hurricane Francine + Louisiana (New France) + 9/11 Ethiopian New Year
https://youtube.com/shorts/xfSUeQ7OJi8?feature=share
🛑 ፈረንሳይ + ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስኮ + አውሎ ነፋስ ፍራንሲን + ሉዊዚያና (አዲሲቷ ፈረንሳይ) + 9/11 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት
https://wp.me/piMJL-dBE
_______
_______




Comments