How Tigray Community Saved Axum Treasures From The Fascist Oromo Regime of Ethiopia + China
- Abraham Enoch
- Aug 19, 2024
- 2 min read
https://old.bitchute.com/video/wi0sWaC7pAeG/
❖ የትግራይ ማህበረሰብ የአክሱም ቅርስ ኃብትን ከፋሽስት ኦሮሞ አገዛዝ + ከቻይና እንዴት እንዳዳነ ❖
በአክሱም ተራራ ሥር ልዩ የሆነ ነገር እንዳለ የአካባቢው ነዋሪዎች ከአፈ ታሪክ ስለሚያውቁ በቻይና መንግስት የሚደገፈውን 'ለመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት' በሚል የድንጋይ ቁፋሮ ከአስር አመታት በፊት ሲጀምር የሚመለከታቸው ባለስልጣናት ጣልቃ እንዲገቡ አሳሰበው ነበር።
በፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ፣ በሕወሓት እና ሻዕቢያ ፈቃድ አንድ ሺህ በሚሆኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን ወገኖቻችን ላይ በአክሱም የተካሄደው ጭፍጨፋ አራተኛ ዓመት ተቃርቧል።
ለመሆኑ ከጥቂቶች በቀር ማን ነው የኢትዮጵያን ቅርስ፣ ታቦተ ጽዮንን እና ሃይማኖታቸውን ከሉሲፈራውያኑ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ለመከላከል ሲሉ የሰማዕትነትን አክሊል ስለተቀዳጁት አባቶቻን እና እናቶቻችን፣ ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችን የሚያስብ? እስኪ ይህን ለአንድ ኢትዮጵያዊ ክርስቲያን እጅግ በጣም መፈተኛ የሆነ ጥያቄ ሁላችንም እንጠይቅ። ፓትርያርኩም ካህኑም፣ ዲያቆኑም መምህሩም፣ ምዕመኑም “ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ክርስቲያን ነኝ” ባዩም ሁሉም በጋራ ጸጥ ብለዋል።
❖<የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭>❖ ፵ ንጉሡም መልሶ። እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት ይላቸዋል። ፵፩ በዚያን ጊዜ በግራው ያሉትን ደግሞ ይላቸዋል። እናንተ ርጉማን፥ ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀ ወደ ዘላለም እሳት ከእኔ ሂዱ። ፵፪ ተርቤ አላበላችሁኝምና፥ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፥ እንግዳ ሆኜ አልተቀበላችሁኝምና፥ ፵፫ ታርዤ አላለበሳችሁኝምና፥ ታምሜ ታስሬም አልጠየቃችሁኝምና። ፵፬ እነርሱ ደግሞ ይመልሱና። ጌታ ሆይ፥ ተርበህ ወይስ ተጠምተህ ወይስ እንግዳ ሆነህ ወይስ ታርዘህ ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ መቼ አይተን አላገለገልንህም? ይሉታል። ፵፭ ያን ጊዜ። እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ለአንዱ ስላላደረጋችሁት ለእኔ ደግሞ አላደረጋችሁትም ብሎ ይመልስላቸዋል። ፵፮ እነዚያም ወደ ዘላለም ቅጣት፥ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት ይሄዳሉ።
😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
👉 Courtesy: @planbacktoafrica
❖ Not all of Africa’s treasures were looted - it helped, for example, if you hid it under a mountain!
That’s what the ancestors of Ethiopia’s Tigray community did in the town of Axum.
Locals knew from folklore that there was something special under the local mountain, so when a road-construction project started drilling into the rock a decade or so back, they urged the authorities to intervene.
This they did, and what they found only added to Axum’s fame - already dubbed an ‘open air museum’ and designated a UNESCO World Heritage Site since 1980.
In this clip, travel vlogger Weyni Tesfin (aka @planbacktoafrica) tells the tale in full from the site itself.
_______
_______
Commenti