How The West’s Wellness Industry is Driving Ethiopia’s Frankincense Trees Towards Extinction
- Abraham Enoch
- Sep 17, 2024
- 17 min read
https://rumble.com/v5famgz-how-the-wests-wellness-industry-is-driving-ethiopias-frankincense-trees-tow.html
🛑 የምዕራቡ ዓለም ዌልነስ/ጤና ኢንዱስትሪ የኢትዮጵያን የእጣን ዛፎች ወደ መጥፋት እንዴት እየነዳ እንደሆነ።
🛑 በሰሜን ኢትዮጵያ ሁልጊዜ ዘር እና ተፈጥሮ አጥፊ ጦርነቶች የሚካሄድበት አንዱ ምክኒያት ወርቅ፣ ዕጣን እና ከርቤ ናቸው። ወርቁን እስማኤላውያኑ አረቦች፣ ዕጣኑን እና ከርቤውን ደግሞ ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን በጋራ በማሳደድ ላይ መሆናቸውን ዓይናችን እያየ ጆሯችን እየሰማ ነው።
በሰሜን ኢትዮጵያ ሁልጊዜ ዘር እና ተፈጥሮ አጥፊ ጦርነቶች የሚካሄድበት አንዱ ምክኒያት ወርቅ፣ ዕጣን እና ከርቤ ናቸው። ወርቁን እስማኤላውያኑ አረቦች፣ ዕጣኑን እና ከርቤውን ደግሞ ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን በጋራ በማሳደድ ላይ መሆናቸውን ዓይናችን እያየ ጆሯችን እየሰማ ነው።
በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ለዘር፣ ተፈጥሮ እና ቅርስ ማጥፋት ጂሃድ የዘመታችሁ ሁሉ በፍጹም ኢትዮጵያውያን እና ክርስቲያኖች ልትሆኑ አትችሉም! እራስን መጥላት ማለት እኮ ይህ ነው!የምትሠሩትን አታውቁምና ሥላሴ ይይላችሁ!
🧼 ለመሆኑ ካንሰርን/ነቀርሳን የሚዋጋውን ሳሙና የፈለሰፈው ትውልደ ኢትዮጵያ ታዳጊ ዕጣን አደባልቆበት ይሆን? ቪዲዮው የሚጠቁመን ነገር አለ።
🧼 ካንሰርን/ነቀርሳን የሚዋጋ ሳሙና የፈለሰፈው ትውልደ ኢትዮጵያ ታዳጊ፣ ሄማን በቀለ የ2024 የታይም መጽሔት የአመቱ ምርጥ ልጅ ተብሎ ተሸልሟል።
🧼 Inventor of A Cancer-Fighting Soap, Heman Bekele Has Just Been Named Time's 2024 Kid of The Year
https://youtu.be/ZLNcC9kC5AU
https://wp.me/piMJL-dmV
🛑 አይሁዱ ተመራማሪ | ለኮሮና መድኃኒቱ እጣን መሆኑን ብሉይ ኪዳን ጠቁሞናል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2020
https://wp.me/piMJL-4qC
🔥 The Age of Extinction 🔥
Antichrist's War on Gold, Frankincense and Myrrh
One of the reasons why genocidal and nature-destructive wars are always taking place in northern Ethiopia
❖ Frankincense
👉 France = Francisco / Francis 👈
👉 ፍራንስ = ፍራንሲስኮ/ፍራንሲስ 👈
The Merovingian is named after a line of Frankish kings who ruled an area between France and Germany from the 5 th to the 8 th century AD. The term “Merovingian” is said to derive from Merovee who was King of the Franks from 447-458 A.D.
Bloodline of the Holy Grail, Holy Blood, Holy Grail and The Da Vinci Code were popular books marketed for mass consumption and, as such, were propaganda tools which concealed the true origins of the Merovingian race. For their esoteric allusion to the Merovingians’ legendary progenitor, King Merovee, having been sired by a mysterious “beast of the sea” is a claim of literal Satanic descent.
The demonic origins and history of the Merovingian Dynasty—also known as the Dragon Dynasty in honor the great red dragon of of Revelation 12 and 13—are revealed in less available insider sources such as Gardner’s Realm of the Ring Lords and “Kenneth Grant and the Merovingian Mythos.”
“...The ancient people of the Tuatha De Danann...were the supernatural tribe of the pre-Achaean agricultural goddess Danae of Argos, or perhaps of the Aegean mother-goddess, Danu. But their true name rendered in its older form was Tuadhe d’Anu. As such, they were the people (or tribe) of Anu, the great sky god of the Anunnaki.” (Gardner, Realm of the Ring Lords: The Myths and Magic of the Grail Quest)
“The Nephilim were banished to the center of the earth for disobeying God by mating with the daughters of men and teaching them the ‘forbidden’ arts. In this publication the Nephilim have been identified as the Fathers of the Merovingians...
“...the Merovingian race was sired by a water beast known as the Quinotaur. This Quinotaur took the form of a sea-bull. Crowley’s personal seal was of a sea goat. Grant, writing of Crowley’s Seal of the Beast, says: ‘The beast is the sea-goat or amphibious monster identical with Cthulhu, the Quinotaure or Bull of the Deep.’ Grant writes as a footnote; ‘The waters under the earth; home of the ‘ancestors’ or subconscious atavisms of the race.’ Is this a reference to the race of the Grail?” (“Kenneth Grant and the Merovingian Mythos”)
💭 7 Years Later U.S. Begins Ebola Screenings at Airports for Uganda Travelers
https://www.bitchute.com/video/IkuwJH1JS7Eq/
💭 ከ ሰባት ዓመታት በኋላ ዩ.ኤስ. አሜሪካ ለኡጋንዳ ተጓዦች በአውሮፕላን ማረፊያዎች የኢቦላ ምርመራ ማድረግ ጀመረች።
👹 ሉሲፈራውያኑ ሰሞኑን ከሰሜኑ የሃገራችን ክፍል ጎን በኡጋንዳ ላይም ከፍተኛ ትኩረት አድርገዋል። ምስጢሩ፤ "ወርቅ" ነው። በኡጋንዳ ከአስራ ሁለት ትሪሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ የወርቅ ክምችት ተገኝቷል የሚል ዜና ሰሞኑን በመናፈስ ላይ ነው።
ሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ያዋረደውን የቀድሞውን የኬኒያን ፕሬዚደንትን ኡሁሩ ኬኒያታን አንስቶ ቅጥረኛውን ዊሊያም ሩቶን ከተካ በኋላ፤ ወስላታው ሩቶ የመጀመሪያውን ጉብኝቱን ያካሄድው በአዲስ አበባ ነበር፤ የኢትዮ ቴሌኮምን ለመውረስና ለአረመኔው ግራኝ አንድነትን ለማሳየት። በበነገታውም ሩቶ ያመራው ወደ ኡጋንዳ ነበር። የኡጋንዳው ፕሬዚደንት ዬዎሪ ሙሴቬኒ ጄነራል ልጅ ምናልባት በሲ.አይ.ኤ በኩል ለመፈንቅለ መንግስት እየተዘጋጀ ሊሆን ይችላል፤ ሰሞኑን የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር የሆኑት ልጃቸው ጄነራል ካይኒሩጋባ የኬንያን ዋና ከተማ ናይሮቢን፤ እወራለሁ፤ በቀናት ውስጥ መቆጣጠር እችላለሁ" ለማለት ደፍረው ነው ነበር። "የኡጋንዳ መሪዎች ከሕወሓት ጋር ጥሩ ግኑኝነት አላቸው፣ ተዋጊዎች በኡጋንዳ ይሰለጥናሉ…" የሚሉ ዜናዎችንስ ስንሰማ አልነበረምን? ምስጢሩ ምን ይሆን?
ከዚህ በተጨማሪ የኢቦላ ወረርሽኝ በኡጋንዳ በከፍተኛ ፍጥነት በመሰራጨት ላይ ነው።
👉 ምስጢሩ ወርቅ + ዕጣን + ከርቤ ሊሆን ይችላል/ነውም!
👹 ሉሲፈራውያን ተስፋ ቆርጠዋል፤ ስለዚህ ወርቅን፣ ዕጣንና ከርቤን ለማጥፋት ቆርጠው ተነስተዋል። በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጂሃድ አንዱ ተልዕኮ የሦስቱም ውድና ብርቅዬ ነገሮች ምንጭ አክሱም ጽዮን በመሆኗ ነው።
የዕጣን ዛፎቹ (የጦርነቱ አንዱ ተልዕኮ ይህን እንደ ኮሮና ያሉ ወረርሽኞችን የሚከላከለውን ዕጣን የሚያወጣውን 'የሕይወት ዛፍ' ለሉሲፈራውያኑ አንጋፋ የዓለማችን መድኃኒት ዓምራች ኩባንያዎች ሲባል ማውደም መሆኑን በተደጋጋሚ አውስቼ ነበር።
ዕጣን እና ከርቤ ምናልባት በመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜያቸው በጣም የታወቁ ናቸው። እነዚህ የዛፍ ጭማቂዎች በዓለም ዙሪያ ለስድስት ሺህ ዓመታት ያህል በጣም የተከበሩ ናቸው። እነዚህ ጥሩ መዓዛ ያላቸው የዕጣንና ከርቤ ዛፎች “በቅርቡ ወደ መጥፋት ሊያመሩ ይችላሉ።” የሚለው ስጋት መሰማት ከጀመረ ዓመታት አስቆጥሯል። የእነዚህ ዛፎች መነሻ ከአክሱም ጽዮን ነው።
🛑 ታዲያ ወርቅን፣ ዕጣንን እና ከርቤን በጣም ውድ የሚያደርጋቸው ነገር ምንድን ነው?
❖ ወርቅ = ኢየሱስ የዘላለም ንጉሥ ነው።
❖ ዕጣን = ኢየሱስ የሁሉ አምላክ ነው።
❖ ከርቤ = ኢየሱስ የማይሞት ነው።
😇 ሰብአ ሰገል ወርቅ፣ ዕጣንና ከርቤ የመገበራቸው ምስጢር፡-
የጌታችንን ልደት በኮከብ ተረድተው ሰብአ ሰገል (የጥበብ ሰዎች) ማንቱሲማር፣ ሜልኩ በዲዳስፋ የተባሉ የፋርስ ነገሥታት ወርቅ፣ ዕጣን ከርቤ አምጥተው የመገበራቸው (አምሐ አድርገው የመስጠታቸው) ምስጢር እንደምንድን ነው ቢሉ፡-
❖ ወርቅ፡-
ወርቅ መገበራቸው ይኸን የምንገብርላቸው ነገሥታት ቀድሞም ፍጡራን ኋላም ኀላፍያን ናቸው። አንተ ግን ቀድሞም ያልተፈጠርህ ነህ፤ ኋላም የማታልፍ ነህ ሲሉ፤ አንድም ወርቅ ጽሩይ ነው፤ ጽሩየ ባሕርይ ነህ ሲሉ፤ እንዲሁም በአንተ ያመኑ ምዕመናንም ጽሩያነ ምግባር ወሃይማኖት ናቸው ሲሉ። አንድም ወርቅ የሃይማኖት ምሳሌ ነው። የሃይማኖት ጽሩይነቱና ግብዝነቱ የሚታወቅ መከራ ሲቀበሉበት ነውና።
❖ ዕጣን፡-
ዕጣን መገበራቸው ይህንን የምናጥናቸው ጣዖታት ቀድሞም ፍጡራን ኋላም ኀላፍያን ናቸው። አንተ ግን ቀድሞም ያልተፈጠርህ ኋላም የማታልፍ ነህ ሲሉ። አንድም ዕጣን ምዑዝ ነው፤ አንተም በባሕርይ ምዑዝ ነህ ሲሉ እንዲሁ ደግሞ በአንተም የሚያምኑ ምእመናንን ምዑዛነ ምግባር ወሃይማኖት ናቸው ሲሉ። አንድም ዕጣን የተስፋ ምሳሌ ነው። ዕጣን ከሩቅ እንዲሸት ተስፋ ያልያዙትን እንደያዙት ያላዩትን እንዳዩት ታደርጋለችና።
❖ ከርቤ፡-
ከርቤ መገበራቸው ምንም ቀድሞ ያልተፈጠርህ በኋላም የማታልፍ ብትሆንም በሰውነትህ መራራ ሞትን ትቀበላለህ ሲሉ፤ አንድም ከርቤ የተሰበረውን ይጠግናል፤ የተለየውን አንድ ያደርጋል። አንተም ከማኅበረ መላእክት የተለየ አዳምን አንድ ታደርገዋለህ፤ ጽንዓ ነፍስ ሰጥተህ ታጸናዋለህ ሲሉ። አንድም በዕለተ ዓርብ ያቀምሱታልና ከርቤ አመጡለት። ከርቤ የምዕመናን ምሳሌ ነው። በፍቅር አንድ ይሆናሉና። ከርቤ የፍቅር ምሳሌ ነው። ከርቤ አንድ እንዲያደርግ ፤ ፍቅርም አንድ ታደርጋለችና።
በአጠቃላይ ሰብአ ሰገል ወርቅ፣ እጣን ከርቤ የገበሩለት ሃይማኖት፣ ፍቅር፣ ተስፋ፣ ገንዘቦችህ ናቸው ሲሉ ነው። በሌላ መልኩ ወርቅ ለመንግሥቱ፣ ዕጣን ለመለኮቱ፣ ከርቤ ለሞቱ ምሳሌ ናቸው።
❖❖❖<የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፰፤>የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፰፤>❖❖❖
፩ ሰባተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ እኵል ሰዓት የሚያህል ዝምታ በሰማይ ሆነ። ፪ በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ፥ ሰባትም መለከት ተሰጣቸው። ፫ ሌላም መልአክ መጣና የወርቅ ጥና ይዞ በመሰዊያው አጠገብ ቆመ፤ በዙፋኑም ፊት ባለው በወርቅ መሰዊያ ላይ ለቅዱሳን ሁሉ ጸሎት እንዲጨምረው ብዙ ዕጣን ተሰጠው። ፬ የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳን ጸሎት ጋር ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ።
👹 The Luciferians are desperate for:
❖ GOLD = Jesus is King of The Ages
❖ FRANKINCENSE = Jesus is The God of all
❖ MYRRH = Jesus is the Immortal One
💭 FRANKINCENSE protects against CORONAVIRUS
❖ GOLD = A Sign that Jesus is The King of Israel, of The Entire Universe, and of The Kingdom of God to come.
❖ FRANKINCENSE = A Symbol of Jesus' Priestly Role. Signify the fact that Jesus is God, since incense is for worship, and only God may be worshiped.
❖ MYRRH = is for the Lord Jesus who has come to die as the perfect sacrifice for the people. For the dead were anointed with myrrh, as Jesus Himself was anointed.
❖❖❖ ❖❖❖
1 And when he had opened the seventh seal, there was silence in heaven about the space of half an hour.
2 And I saw the seven angels which stood before God; and to them were given seven trumpets.
3 And another angel came and stood at the altar, having a golden censer; and there was given unto him much incense, that he should offer it with the prayers of all saints upon the golden altar which was before the throne.
4 And the smoke of the incense, which came with the prayers of the saints, ascended up before God out of the angel's hand.
☪ አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
❖ የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!
☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
❖ People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!
በተለይ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በአሜሪካ የሚመሩት የዓለም መንግስታት ሁሉ በህብረት ዒላማ ያደረጓት አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ናት። አፄ ምኒልክንና አፄ ኃይለ ሥላሴን የያኔው የጀርመን ንጉስ/ ካይዘር ዊልሄልም ልዑካን በነበሩት በጀርመናውያኑ የ “ቦሽ” ኤሌክትሮኒክ ኩባንያ ቤተሰብ ዓባላት በኩል ሥልጣን ላይ ሲያወጧቸው የአንደኛውና የሁለተኛው የዓለም ጦርነቶች በተለይ በአውሮፓ ተቀሰቀሱ። ዛሬም በአሜሪካ የሚመሩት የዓለም መንግስታት በቅዱስ ጊዮርጊስ/ ተክለሐይማኖት ዕለታት፣ የአሜሪካ ፕሬዚደንት ምርጫ በተካሄደበት ዕለት በድጋሚ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ሲከፈቱ የሦስተኛው የዓለም ጦርነት ጀምሯል።
🔥 አሁን በሰሜን ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ጦርነት ዓላማዎች፤
❖ ጥንታዊውን የአዳም ዘር ለማጥፋት
❖ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ለመዋጋት
❖ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን ለማዳከም
❖ የሕይወት ዛፍን ለመቁረጥ (አዲስ የ'ሰው'ዘር ለመፍጠር)
❖ የእጣንና ከርቤ ዛፎችን ለማጋየት (እንደ ኮሮና ላሉ ወረርሽኞች ፈውስ ስለሆኑና ክትባትን እንዳይፎካከሩ)
❖ የወርቅና ሌሎች ማዕድናት መገኛዎቹን ለማቆሸሽ (ዛሬ ወርቅ በጣም ተፈላጊ ነው)
❖ የጤፍ ዘሮችን ለማጥፋት (ዛሬ ጤፍ በጣም ተፈላጊ ነው)
❖ ውሃዎቹን (ጠበሎቹን) ለመበከል ብሎም ለማድረቅ። "የታሪክ አባት" በመባል የሚታወቀው ዝነኛው የግሪክ ዓለማዊ ፈላስፋ፤ ሄሮዶትስ እንኳን ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት እንዲህ ሲል ተናግሮ ነበር፤ “ረጅም እድሜ የሚያስገኘው የውሃ ምንጭ የሚገኘው በኢትዮጵያ ነው”።
አዎ! ዛሬ ከጽዮናውያን ጤፉን፣ ገብሡን፣ ሰሊጡን ፣ ስጋውን፣ ውሃውን፣ ማሩንና ወተቱን ሁሉ ሲነጥቁ፤ ጽዮናውያንን ግን በእርዳታ ስም፤ ምንነቱና ጥራቱ ለማይታወቅ የ'ዩ.ኤስ.አይ.ኤይድ' ዱቄት ተገዥ ለማድረግ እየሠሩ ነው። አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ደግሞ ለዚህ ከባድ ወንጀል ተባባሪ ለመሆን መብቃቱ እጅግ በጣም ያሳዝናል። ግን በመጨረሻ አይሳካላቸውም፤ ሁሉም ይወገዳሉ፤ ጥቂቶቹ የምንተርፈው ተፈጥሯዊ ህጉን እንደገና ለመከተል የምንበቃበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም።
🛑 የርሃብ ሲምፖዚየም ወረርሽኝ፤ የኢትዮ-ኤርትራ የረሀብ እቅድ ለትግራይ = የ ፹/80 አመት በፊት የናዚ የርሃብ እቅድ
https://wp.me/piMJL-6qO
እስኪ አስቡት፤ "ኢትዮጵያውያን ነን" የሚሉ ወገኖች ኢትዮጵያዊ የሆነውን ወገናቸውን ያለማቋረጥ በጦርነት፣ በርሃብ እና በሽታ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ሲወስን። ለማሰብ እንኳን ያቅለሸልሻል። ይህ እጅግ በጣም ሰቅጣጭ ክስተት በቅርብ የሚከታተሉትን የዓለም አቀፍ ባለሙያዎችን፣ ተቋማትን እና ግለሰቦችን ሁሉ በጣም አስገርሟል/አሳዝኗል፤ ታሪካዊ ጠላቶቻችንን ሶማሌዎችንና አረቦችን ሳይቀር። አንዱ አረብ በጽሑፉ፤ "ኢትዮጵያውያን እርስበር ይህን ያህል የሚጠላሉ አይመስለኝም ነበር" በማለት ተገርሟል። "ለካስ ኢትዮጵያውያን ከናዚዎች፣ ከፋሺስቶች እና ከጂሃዲስቶች የከፉ አውሬዎች ናቸው" አሰኝቷል። ዋይ! ዋይ! ዋይ!
ይህ የግለሰቦች ወይንም የልሂቃኑ ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ የሕዝብ ጉዳይ ነው፤ ሕዝቦቹ ኃላፊነቱን ይወስዱ ዘንድ ግድ ነው። ኦሮሞ + አማራ + ቤን አሚር/ኤርትራ ቃኤላውያን የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች በጥይትና በሰይፍ ሊያሸንፉት ያልቻሉትን የትግራይን ሕዝብን አሁን በርሃብ ለመጨረስ ወስነዋል። ኦሮማራዎች ከዘመነ ምኒልክ አንስቶ የትግራይን ሕዝብ በጦርነቶች እና በርሃብ ለመጨረስ ብዙ ሞክረው ነበር፤ ይህ የመጨረሻው ሙከራቸው ነው። እነዚህ አረመኔዎች በምንም ዓይነት የኢትዮጵያዊነት ማንነትና ምንነት የሌላቸው፣ ኢትዮጵያውያን ይባሉ ዘንድ የማይገባቸው በእውነት ከየት እንደመጡ እንኳን የማይታወቁ፣ ናዚዎችን፣ ፋሺስቶችንና ጂሃዲስቶችን የሚያስንቁ አውሬዎች ናቸው። እኛ ላለፉት ሦስት ዓመታት በመላዋ ኢትዮጵያ ለሚፈናቀሉት፣ ለሚታገቱትና ለሚገደሉት ንጹሐን የሚቻለንን ስንጮህና እንባ ስናነባ እነሱ ለካስ የትግራይን ሕዝብ ለመጨፍጨፍና ለማስራብ በስውር ተግተው ሤራ ሲጠነስሱ ቆይተዋል። አሁን ይህን ፋሺስታዊ፣ ናዚያዊ እና ዲያብሎሳዊ እቅድ ለመትግበር ዓለምን እያታለሉና በሜዲያዎቻቸውም የለመዱንት የቅጥፈት ፕሮፓጋንዳ እያሰራጩ እቅዳቸውን ሊገፉበት ቆርጠው ተነስተዋል። አይሳካላቸውም! እንዳይሳካላቸውም የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን። ሆኖም ለዚህ ዲያብሎሳዊ እቅዳቸው ግን በሕዝቦቻቸው ላይ ከሰማይ እሳት ይወርድባቸዋል፣ አይተውት የማያውቁትን ደዌ፣ ወረርሽኝ እና በሽታ ሁሉ ሳይወዱ በግድ ይተዋወቋቸዋል። ማስጠንቀቂያዎቹን ሁሉ ንቀው ሆነ ሰበባሰበብና ምክንያት እየደረደሩ በእዉነተኛ ንስሐ አልተመለሱምና የሰይፉ ማስጠንቀቂያ በጎንደርና በአስመራ፣ በአዲስ አበባ እና በነቀምት፣ በጂማና በሐረር ላይ እያንዣበበ ይገኛል። ልኡልም ጦሩን እያዘጋጀ፣ ሰይፍን እየሳለ ይገኛል። ይኸውም የአህዛብ ሰይፍ፣ የአንበጣ መንጋ፣ የበሽታ/ኮሮና/ ሰይፍ፣ የጦርነት ሰይፍ፣ የአውሎ ነፍስና የጎርፍ ሰይፍ፣ የበረዶ፣ የእሳተ ገሞራ ሌሎችም!!!። የትግራይን ሕዝብ ከምድረ ገጽ አጥፍተው እነርሱ ብቻቸውን ሊኖሩ? በጭራሽ!
💭 Hunger as a Weapon Against People in Tigray: Tigray Aid Response is Too Little, Too Late
https://wp.me/piMJL-6by
👉 “በሰሜናዊ ናይጄሪያ ፣ በአፍጋኒስታን ወይም በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ግጭቶች ከሚያስከትሉት ጋር ሲነፃፀር የትግራይ ተወላጆች አነስተኛ ሰብአዊ እርድታ ያገኛሉ።”
ዋው! ጋላማራዎች ኢትዮጵያን እንዲህ አዋረዷት!
ለነገሩማ የወራሪዎቹ ጋላዎች እና ጋላማራዎች የመቶ ሰላሳ ዓመት ዕቅድ፣ ፍላጎትና ሕልም እኮ በትግራይ እና ኤርትራ የሚገኙትን ክርስቲያን ትግራዋያን በጦርነት፣ በረሃብ፣ በበሽታና በማፈናቀል('ፈንቅል'ን እናስታውስ!)ቀስበቀስ አዳክሞ በመጨረስ ሙሉውን የቀይ ባሕርን ጠረፍ ለኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ሲሉ መቆጣጠር ነው። አረቦቹ ቀይ ባሕርን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረው “ባሕረ አረብ” የማድረግ ሕልም ስላላቸው ጋላዎቹም አማራዎቹም እየሠሩ ያሉት ለአረቦች ነው። ይነጅሻቸውና፤ ሺህ ጊዜ“ነጃሽ፣ ነጃሽ” የሚሉን “ባሕረ ነጋሲን” ሙሉ በሙሉ የመቆጣጠር ሕልም ስላላቸው ነው። ግልጥልጥ ብሎ የሚታየው ሃቅ ይህ ነው፣ ከታሪክ የተማርነውም ይህንን ነው፤ ዛሬም ዓይናችን የሚመሰክረው ይህንኑ ነው።
እስኪ አስቡበት፤ የሦስት ዓመታት ስውር ዝግጅት በህብረት ካደረጉ በኋላ ከአምስት ወራት በፊት፡ ልክ በአባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት፤ ጋላ እና አማራ በአንድ ላይ ሆነው የትግራይን ሕዝብ ለመጨፍጨፍ ተነሱ። እነዚህ “ወገኖች” ምን ያህል አህዛባዊ ክፋት፣ ክህደት፣ አውሬነትና አረመኔነት እንዳላቸው እስኪ በመገረምና በማዘን እንታዘባቸው፦
☆ ትግራዋያን እንዳይሰደዱና ባሉበት እንዲያልቁ “ድንበር ጠባቂ” የአማራ፣ ኦሮማራና ሻዕቢያ ሚሊሺያዎችን ወደ ሱዳን ድንበር ላኳቸው
☆ የኢሳያስ አፈቆርኪ አብደላ-ሀሰንን የአህዛብ ቤን አሜር ሰአራዊት ወደ ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት ለጭፍጨፋ ላኩ ት
☆ አህዛብ አረቦች ኤሚራቶችን ከአሰብ ተነስተው በድሮኖች ንጹሐንን እንዲጨፈጭፉ አደረጓቸው
☆ የሶማሊያ አህዛብ ወታደሮችን እንዲሁ ክርስቲያኖችን ያርዱ ዘንድ ወደ ውቅሮ ላኳቸው
☆ የትግራይን ክርስቲያን ሕዝብ ለማስጨፍጨፍ ከደቡብ ሱዳን ስምንት ሺህ ወታደሮችን ጠየቁ (ግን አልተሳካም)
☆ የትግራይ ክርስቲያን ሕዝብ በረሃብ እንዲያልቅ የሰብል ማሳዎችን አቃጠሏቸው
☆ የትግራይ ክርስቲያን ሕዝብ በረሃብ እንዲያልቅ የምግብ ዕርዳታ ከለከሉት
☆ የትግራይ ክርስቲያን ሕዝብ በረሃብ እንዲያልቅ እህሉና ሊጡ ውስጥ አሸዋ ጨመሩበት
☆ የትግራይ ክርስቲያን ሕዝብ በጥሜት እንዲያልቅ ውሃውን ዘጉበት
☆ የትግራይ ክርስቲያን ሕዝብ እንዳይታከምና እንዳይወልድ ሆስፒታሎቹን አቃጠሉበት
☆ የትግራይ ክርስቲያን ሕዝብ ሰርቶ እንዳይበላ ፋብሪካዎቹን አፈራረሱበት
☆ የትግራይ ክርስቲያን ሕፃናት እንዳይማሩ ትምሕርት ቤቶቻቸውን አፈራረሱባቸው
☆ የትግራይ ክርስቲያን ሕዝብ ጸሎት እንዳያደርስ ዓብያተ ክርስቲያናቱን አፈራረሱበት
☆ የትግራይ ክርስቲያን መነኮሳት ከአምላካቸው ጋር እንዳይኖሩ አባረሯቸው፣ ገዳማቱን አፈራረሱባቸው።
😢😢😢 አእምሮ አንቀጥቅጥ የሆነ አሳዛኝ፣ አሳፋሪና አስቆጪ ነገር ነው! 😠😠😠
🔥 Jihad Against Ethiopia: Humanitarian Situation Dire in Axum, Home to The Biblical Ark of The Covenant
https://wp.me/piMJL-bMs
🔥 በኢትዮጵያ ላይ ጅሃድ፤ ታቦተ ጽዮንን ተንከባክባ ባቆየቸው ትግራይ የሰብአዊነት ሁኔታው አስከፊ ነው
በሉሲፈራውያኑ የዚህ ዓለም ፈላጭ ቆራጮች ሞግዚትነት የሚመሩት የዲቃላው ዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ ከሃዲዎች ታቦተ ጽዮንን፣ በዓለማችን ጥንታዊውን መጽሐፍ ቅዱስን፣ ሌላ ቦታ የማይገኙ ንጹሕ እጣንን፣ ከርቤን፣ ወርቅን፣ ጤፍን፣ ማርን፣ ማንጎን፣ 'የሕይውት ዛፍን' ወዘተ እንዲሁም እጅግ ብዙና ክቡር የሆኑ ቅርሶችን ለብዙ ትውልድ እየደማ፣ እየተራበና እየተሰደደ ጠብቆ ያቆየልንን የአክሱማዊቷ-ኢትዮጵያ ዘርን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ዛሬም ተግተው እየሠሩ ነው። ይህን ትግራይ በሚባለው ግዛት የሚገኘውን ሕዝባችንን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ/ክርስቲያን እንደ ዓይን ብሌኑ ሊጠብቀው ይገባ ነበር፤ ነገር ግን የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ አተላቸው ይህን ሕዝብ ለጠላት አሳልፎ በመስጠቱ በዚህ ዓለም ብሎም በወዲያኛው ዓለም በጣም ከባድ ቅጣት ይቀጣ ዘንድ ግድ ነው። በግልጽ የሚታየውን የሃገሩን፣ ሃይማኖቱንና የማንነቱን ጠላቱን በቆራጥነት ደፍሮ ለመዋጋት ይችል ዘንድ እስካሁን የተጸጸተና በንሰሐ ለመመለስ የሚሻ “ክርስቲያን ነኝ” ባይ ግብዝ አለማየታችን ትውልዱ ምን ያህል ከንቱና በከባድ ኃጢዓት የተዘፈቀ እንደሆነ ይጠቁመናል። ይህ ደግሞ እጅግ በጣም ያሳዝናል።
One of the world's oldest traded commodities, used in the growing market for essential oils and finds everything may not be as ethical as one company wants you to believe.
👉 Courtesy:The Guardian, Mon 16 September 2024
💭 In a corner of Covent Garden, well-heeled Londoners and tourists browse the range of frankincense products sold by a leading cosmetics brand while they drink a complimentary rose and berry tea. Amid the aromatic resin sheathed under glass, shoppers can buy “age-defying” serums, creams and essences, and tablets to strengthen brittle nails and hair.
At one counter, a sales assistant is advising customers on how much of the essential oil to add to their nebuliser to make guests feel relaxed “without overwhelming them”. Another explains frankincense’s “hydrating and rejuvenating” properties, including its alleged ability to smooth out fine lines caused by smiling and squinting. In terms of popularity, she says, it now far outstrips lavender, tea tree and other botanicals.
“Frankincense is our signature product – our bestseller,” she says.
It also fetches high prices. Here, a 50g bottle of frankincense firming cream costs upwards of £80, as does a 15ml vial of eye serum from a line sold next door. In another shop, a luxury French brand sells “virile” perfumes infused with frankincense for hundreds of pounds a bottle. An American aromatherapy company hails frankincense as the “king of essential oils” and claims it can promote cellular health and immunity. Their 15ml bottles retail at $115 (£88).
Frankincense has been harvested in the Horn of Africa and across the Red Sea in the Arabian peninsula for millennia. In ancient Egypt, it was prized for its deep, woody fragrance. The three magi are supposed to have brought a gift of it to the baby Jesus along with gold and myrrh, and many churches still burn it during services.
Until about 20 years ago, “the demand for frankincense was mostly from churches,” says Frans Bongers, professor of forest ecology and management at Wageningen University in the Netherlands. Recently, however, this ancient resin has become a hot commodity globally as its alleged health benefits catch the attention of the wellness industry, a sector worth about $5.6tn a year.
“Now big companies are buying up everything they can,” Bongers says. “Anything you can produce, there is a market.”
Frankincense extraction, however, remains firmly rooted in its ancient past. Supply chains are murky and fragmented, often marked by exploitation and violence, and dominated by middlemen, who skim off most of the raw resin’s value.
Although most western wellness companies claim to source their products ethnically and sustainably, it is often impossible to trace frankincense sold in New York and London back to the people who harvest it, often in extreme poverty.
And there is mounting evidence that the substance’s newfound popularity could be driving wild frankincense trees to the brink of extinction.
***
In Tseykeme, a village of stone farmsteads in northern Ethiopia 3,400 miles from the expensive shops of Covent Garden, a small copse of frankincense trees clings to a rocky hillside. Their twisting branches are gnarled, and the flaky, paper-like bark resembles that of a birch. The trees’ trunks bear scars: raw red patches where the bark has been crudely hacked away.
Frankincense thieves come here almost every night, says Demstu Gebremichael, a local farmer. Usually, they work by moonlight, but Demstu can sometimes see the flash of torches as they scrape away the valuable white sap oozing from cuts in his trees.
For decades, 78-year-old Demstu harvested the frankincense himself, loaded it on to camels, and sold it in the nearest town, Abi Adi. The small sums of money it generated supplemented his income as a subsistence farmer. “This is how we bought things like clothes and school materials for the children,” says Demstu.
These days, however, he harvests “almost nothing”. The resin is stolen before he can collect it. Standing beneath one of his 36 frankincense trees, Demstu tells of beatings meted out to neighbours who confronted the thieves, mostly local young men who have lost their livelihoods to war and drought.
“People need to survive somehow,” says Demstu, “so they turn to this.”
As more people extract the resin from a shrinking number of trees, the future of the species – and of local farmers – is under threat. One of the first warnings that frankincense was teetering towards extinction came in 2011: a study of Boswellia papyrifera in northern Ethiopia predicted that 90% of the trees could disappear by 2060.
This is the main variety of frankincense tree, accounting for two-thirds of global resin production. In another paper, published in Nature in 2019, scientists found that forests of Boswellia papyrifera were not regenerating and estimated that frankincense production would halve within two decades before forests died out altogether.
The trees are being hit by fires and droughts, which degrade soils and leave the trees vulnerable to blowing over in high winds, according to the Nature study. Seeds are gobbled up by goats and cattle. But the biggest culprit, however, is overexploitation.
Like maple syrup, frankincense is harvested through “tapping” – making well-spaced, shallow cuts in the bark and allowing 10 to 15 days for the resin to ooze out and harden. After they are tapped, trees should be allowed to rest for several months. If too many cuts are made, destructive beetles and fungi get inside, killing the tree.
Researchers found that frankincense trees in Sudan, Ethiopia and Eritrea were subject to “reckless” over-tapping, with too many cuts made too close together, too deeply and too often to meet soaring international demand.
The “dramatic consequences” mean that old frankincense trees are “dying fast”, researchers say, with too few young saplings to replace them. It has produced a vicious cycle: fewer treesmeans existing ones are tapped more and more intensively.
Bongers, a co-lead author of both studies, says the warnings have largely been ignored. “People say, ‘I don’t see the problem,’” he says. “They just don’t believe me and go on harvesting.”
There are five main varieties of frankincense-producing Boswellia trees. All are found in rocky, dry places such as northern Ethiopia, where water is scarce and the soil poor – and they are notoriously difficult to cultivate. Anjanette DeCarlo, a scientist and founder of the Save Frankincense project, who has researched the species for nearly two decades, describes them as “the ultimate alchemists”.
The largest concentrations of frankincense trees are found in Sudan, Ethiopia, Eritrea, Somalia, Yemen and Oman. In addition to entrenched poverty and the climate crisis, many of these countries are also ravaged by internal conflicts. In Somalia, jihadists are a constant threat, while Yemen has been gripped by civil war since 2014. Not only does insecurity hinder conservation by making ecologists’ work harder , it also destroys livelihoods and encourages local people to harvest frankincense at a time when demand is soaring.
In Tseykeme, there is no electricity or running water. This part of northern Ethiopia was already one of the world’s poorest regions when civil war broke out in 2020-22, killing hundreds of thousands of people, many from hunger and disease. Burnt-out military vehicles still litter the road and the local government building has been gutted by looters. Now the local economy is in tatters.
A crushing drought has compounded the destruction, transforming the area into a dust bowl; farmers have harvested nothing for four years. In January, local officials warned of looming famine and pleaded with humanitarian organisations to increase aid urgently.
Buruh Abebe Tetemke, a forestry lecturer at Mekelle University, the region’s main academic institution, last visited Tseykeme 20 years ago as a postgraduate student.
“When I came here, it was dense with frankincense trees, but they have been cleared for farmland,” Buruh says, gesturing to the increasingly barren landscape. “You can see now they are scattered and survive in just a few places. You can’t really call it a forest any more.”
On one small copse of frankincense trees, large strips of bark have been inexpertly scraped away, probably with an axe. As small, sticky pearls of white frankincense form in cut areas, parts of the surviving bark have turned black. “Doing it like this is extremely damaging and will eventually kill the trees,” says Buruh.
Twenty-six-year-old Meaza and his friend are sitting in the shade of another group of frankincense treesas they take a break in the afternoon heat. Battered tins of sticky resin by their feet still bear faint US flag logos, previously contained emergency food aid.
Before the war, Meaza was a carpenter who made furniture. The work had always been “unpredictable and irregular”, but orders disappeared because of conflict and drought. Today, he scrapes a living by illicitly collecting frankincense.
“This is better, makes more money and requires less energy,” says Meaza, adding that the price for frankincense has shot up in recent years. “We move from tree to tree, but each one only produces a little bit of resin.”
Meaza estimates it will take him three days to fill his tin. In Abi Adi, a day’s walk away, he can sell it for 700 Ethiopian birr (£5).
***
“There is a massive disconnect between consumers and western companies on one hand, and what actually happens on the ground,” says Stephen Johnson, an ecologist and director of FairSource Botanicals. A wellness company in New York might make $200 a kilo, compared with $2 a kilo paid to harvesters, he says.
“Demand has gone through the roof,” says Johnson. “Everyone wants frankincense, but there has been no accompanying increase in the transparency of the supply chain, which is historically very exploitative in the way it treats smallholders and provides incentives for over-harvesting.”
Discussions are under way on whether to protect Boswellia under the Convention on International Trade in Endangered Species of Wild Fauna and Flora (Cites) – a move that could lead to an outright ban on collecting frankincense.
However, DeCarlo is against listing the trees, arguing this would only drive the frankincense trade underground, fuel corruption and potentially destroy the livelihoods of vulnerable people. In two areas of Somalia, for example, 225,000 people derive between 57% and 72% of their income from the frankincense trade.
Instead, DeCarlo calls for more support for the farmers who harvest frankincense. “The smallholders protecting these trees are completely passed over,” she says. “There’s no support, no training, no investment … It’s just crazy.”
In Abi Adi, a small town under rocky red cliffs, Goyteom Tekele, a young farmer, is with his two donkeys outside the two-room warehouse of a frankincense wholesaler, Tesfaye Merasa, waiting to sell several sacks of resin-encrusted bark. The material has been collected, he says, from trees blown over by the wind.
Tesfaye will take his stock to Addis Ababa, Ethiopia’s capital, 620 miles away. There, it will be sorted and graded by hand and then shipped abroad.
As he shows us around, Tesfaye takes out a large chunk of frankincense resin weighing several kilograms. Business is good, he says. “We can’t hold of enough. Demand is far greater than the supply.”
Inside the Wellness Industry’s Controversial Supply Chains
https://youtu.be/5wEJvx_L0Ok
👉 Selected comments courtesy of:
❖ “I won't lie, this just made me shed a tear and made me angry as to how international suppliers of refined products would shy away from all the injustice they do to the poor countries and start braging of how they have helped them build schools and hospitals. It's injustice."
❖ "Another chapter of the exploitation of resources in Africa. What have those people done to deserve such cruelty and injustice!”
❖ “And people believe we will be living on Mars soon.. we can’t even help and take care of one another without taking advantage. This is just sad.
All the lies and deflection of these big companies and corporations needs to stop.”
_______
_______




Comments