Hezbollah ATTACK Christians in Lebanon | The Christians Rang Church Bells to Warn of The Danger
- Abraham Enoch
- Oct 25, 2024
- 2 min read
https://youtu.be/ETUknC934DA
👹 ሄዝቦላህ በሊባኖስ ክርስቲያኖች ላይ ጥቃት ሰነዘረ | ክርስቲያኖች አደጋውን ለማስጠንቀቅ የቤተክርስቲያን ደወሎችን ደወሉ።
ሄዝቦላህ የማሮናዊት የክርስቲያን ከተማ በሬይች ከሚገኝ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አቅራቢያ ሆኖ ወደ እስራኤል ሚሳኤሎችን ለመተኮስ ሞክሯል። እስራኤል ክርስቲያኖችን እንድትጨፍጭላቸው። ክርስቲያኖች አደጋውን ለማስጠንቀቅ የቤተ ክርስቲያን ደወል ደወሉ። ከዚያም ተሰብስበው የሄዝቦላህን አሸባሪዎች ከአካባቢው ለቅቀው እንዲወጡ አስገደዷቸው። እነዚህ አረመኔዎች ክርስቲያን ማህበረሰቦችን እንደ ሰው ጋሻ መጠቀም ማቆም አለባቸው።
አሁን የሊባኖስ ክርስቲያኖች ከእስራኤል የቦምብ ጥቃት ሸሽተው የሄዱትን የሂዝቦላህ ደጋፊዎችን ለማስተናገድ በጭራሽ ፍቃደኞች አይደሉም።
ስለዚህ አሁን አሸባሪዎቹ ወደ ክርስቲያኖች ቤት እየገቡ፤ "ቤቱ ኬኛ! ህንጻው ኬኛ!” እያሉ ክርስቲያኖችን ከቤታቸው እና ከቀያቸው በማባረር ላይ ናቸው። የግል ንብረቶቻቸውንን ለመዝረፍ እየሞከሩ ነው። ልክ ጋላ-ኦሮሞዎቹ ወንድሞቻቸው በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ እየፈጸሙት እንዳሉት ጽንፈኛ ተግባር።
ሙስሊሞች ህዝብህን እና ቤተሰብህን ሲጨፈጭፉ እንደ ድል ያከብራሉ። የአንተ ህዝብ እና ቤተሰብ እራሱን ለመከላከል ሲዋጋ ግን 'ግፍ ሰራብን/በደለን' ይላሉ። የተለመደ ደካማ የተጎጂ አስተሳሰብ።
👉 ቃየን በ አቤል ላይ ፥ እስማኤል በ ይስሐቅ ላይ ፥ ኤሳው በ ያዕቆብ / እስራኤል ላይ 👈
☪ አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል! ❖ የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!
☪ በክርስቲያን አርመኒያ ላይ ጂሃድ
☪ በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ ጅሃድ
☪ በግብፅ ክርስቲያኖች ላይ ጂሃድ
☪ በክርስቲያን ግሪክ/ ቆጵሮስ ላይ ጂሃድ
☪ በሶሪያ ክርስቲያኖች ላይ ጂሃድ
☪ በኢራቅ ክርስቲያኖች ላይ ጂሃድ
☪ በሊባኖስ ክርስቲያኖች ላይ ጂሃድ
☪ በሩሲያ እና በዩክሬን ክርስቲያኖች ላይ ጂሃድ
☪ በሰርቢያ ክርስቲያኖች ላይ ጂሃድ
☪ በጆርጂያ ክርስቲያኖች ላይ ጂሃድ
በአርሜኒያ፣ በኢትዮጵያ፣ በግብፅ፣ በናይጄሪያ፣ በኮንጎ፣ በሊባኖስ፣ በሶሪያ፣ በቱርክ፣ በኢራን፣ በኢራቅ፣ በፓኪስታን፣ በአውሮፓና በአሜሪካ ሳይቀር በክርስቲያኖች ላይ እየደረሰ ያለውን ስደትና የዘር ማጥፋት ዓለም ሁሉ እንዴት ችላ ሲል እያየን ነው።
👹 Hezbollah tried to launch missiles from near a high school in Rmeich, a Maronite Christian town. The Christians rang church bells to warn of the danger. They then gathered and forced the fighters out. Well done. Don't use Christian communities as human shields.
Lebanese Christians are REFUSING to host Hezbollah supporters fleeing Israel’s bombings.
So now the terrorists are storming into people’s homes and expelling them, trying to steal private properties of the Christians. Just like the extreme evil actions that their Gala-Oromo brothers are taking against Ethiopian Christians.
When Muslims massacre your people and your family they celebrate it as a victory. When your people fight back, they call it an atrocity. Typical weak victim mentality.
👉 Cain vs. Abel – Ishmael vs Isaac – Esau vs. Jacob/Israel 👈
☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues! ❖ People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!
☪ Jihad against ✞Christian Armenia
☪ Jihad against ✞Christian Ethiopia
☪ Jihad against ✞Christians of Egypt
☪ Jihad against ✞Christian Greece/ Cyprus
☪ Jihad against ✞Christians of Syria
☪ Jihad against ✞Christians of Iraq
☪ Jihad against ✞Christians of Lebanon
☪ Jihad against ✞Christians of Russia & Ukraine
☪ Jihad against ✞Christians of Serbia
☪ Jihad against ✞Christians of Georgia
We are witnessing how the whole world ignores the ongoing persecution and genocide of Christians in Armenia, Ethiopia, Egypt, Nigeria, Congo, Lebanon, Syria, Turkey, Iran, Iraq, Pakistan, even Europe and America.
_______
_______




Comments