Handshakegate in Syria: Jihadist in Tie, Ahmed Snubs The Disgraced 'Feminist' German Foreign Minister
- Abraham Enoch
- Jan 6, 2025
- 4 min read
https://rumble.com/v66eodd-handshakegate-in-syria-jihadist-in-tie-ahmed-snubs-the-disgraced-feminist-g.html
💭 በሶሪያ ውስጥ የእጅ መጨባበጥ ቅሌት፤ ከረባት-አሳሪው ጂሃዳዊ አህመድ 'የሴቶች የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እከተላለሁ' የምትለዋንና የተዋረደችውን የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እጅ ከመጨበጥ ተቆጠበ። ግብዞች!
♀️ ወደ ፌሚኒስት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እንኳን በደህና መጡ!!!
ሲ.አይ.ኤ ሥልጣን ላይ ያወጣው የሶሪያ ዲ-ፋክቶ መሪ ለፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እጁን ዘርግቷል፤ ነገር ግን ለጀርመን ባየርቦክ አይደለም. የሴቶች መብት የጉዞው ትኩረት ነበር።
የመጣችው የሴቶችን እና አናሳ ብሄረሰቦችን መብት ለማስከበር ነው። ግን ሳትጨበጥበጥ ወጣች።
🛑 ከእጅ መጨባበጥ ቅሌት በኋላ ሌላ ቅሌት፤ የሶሪያው አዲስ አመራር ቤርቦክን ምስል በፎቶዎች ላይ እንዳይታወቅ/እንዳይታይ አድርጓል።
የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲሱን የሶሪያ ገዥ አህመድ አል ሻራን በደማስቆ አነጋግራው ነበር። የፈረንሣይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባሮት በሥዕሎቹ ላይ በግልጽ ሲታወቅ የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊት ግን በስብሰባው ፎቶዎች ላይ ሆን ተብሎ እንዳይታወቅ ተደርጓል።
🛑 የቤርቦክ ጀርመን ለሶሪያ ጂሃዲስቶች ፷/60 ሚሊዮን ዩሮ የእርዳታ ፕሮጀክቶችን ጀመረች። አቤት ቅሌት!
🛑 ትውስታ፤ መሀመድ ሙርሲ የግብፅ የመጀመሪያው ሲቪል ፕሬዝዳንት ሆኖ ቃለ መሃላ ፈጸመ
ልክ እንደ ሶሪያው ጂሃዳዊ አህመድ የሙስሊም ወንድማማቾቹ ጂሃዳዊ መሀመድ ሙርሲም ከአስራ ሁለት ዓመታት በፊት የፍልስጤማውያንን “ህጋዊ መብቶች” ለመደገፍ እና የግብፅን ቋሚ አለም አቀፍ ስምምነቶች እንደሚያከብር ቃል በመግባት የግብፅ የመጀመሪያው ሲቪል ፕሬዝዳንት ሆኖ ቃለ መሃላ ፈፅሞ ነበር።
እስላማዊው በሱፍ ልብስ እና በርገንዲ ክራባት “ሲቪል፣ ሕገ መንግሥታዊ እና ዘመናዊ መንግሥት” ለመምራት ቃል ከገባ በኋላ ነበር ተመሳሳይ ቃለ መሃላ የፈጸመው።
🛑 አሜሪካ ለሶሪያ እስላማዊ አማፂ ቡድን መሪ ለአህመድ መያዝ ያስቀመጠችውን የ፲/10 ሚሊዮን ዶላር የአሸባሪዎች ሽልማትን አነሳች።
🛑 ገንዘብ እጠይቃለሁ፣ ስለዚህ ክራባት ለብሻለሁ። ይገርማል ከሳምንታት በፊት መንገድ ላይ እየተራመድኩ ውድ መኪና የሚነዱ ባል እና ሚስት ከነ ሕፃናቸው አቁመው ገንዘብ ሲለምኑኝ ነበር። “ባክህ ከሌላ ሃገር ነው የመጣነው፣ ነዳጅ አለቀብን፣ ያው ስማርት ፎን እንሸልምሃለን፤ ባክህ ነዳጅ ሙላልን” ብለው ሲጠይቁኝ ነበር።
😈 አዎ የጋላ-ኦሮሞው ጋኔን አብዮት አህመድ አሊ የነካው ሁሉ ይሞታል።
☪ አ.አህመድ የሶሪያው vs.አ.አህመድ የኢትዮጵያው ፥ 'አህመድ' ጋኔን ነው!
ልክ ከዓመት በፊት እ.አ.አ በጥር 2023 ላይ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አናሌና ቤርቦክ ወደ ኢትዮጵያ ባደረገችው ጉዞ ሁለት/2 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈውን ጥቁር ሂትለር ጨብጣ ነበርአ.አ. እንዴት ያለ አሳዛኝ ነገር ነው!
🛑 ከወር በፊት አናሌና ቤርቦክ ከባለቤቷ ተፋትታለች።
ከ፲፯/17 ዓመታት በኋላ ተለያይተዋል፡ የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ቤርቦክ እና ባለቤቷ ዳንኤል ሆለፍላይሽ ጥንዶች አይደሉም።
🛑 በሁለቱ የዘር ማጥፋት አራማጆች አናሌና ቤርቦክ እና የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሃላፊ አንቶኒ ብሊንከን መካከል ኬሚስትሪ ይኖር ይሆን? ሁለቱም የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝን የደገፉና በትግራይ ጀነሳይድ የሚጠየቁ ግለሰቦች ናቸው።
♀️ Welcome to feminist foreign policy!!!
Syria’s de-facto leader extended a hand to France’s foreign minister, but not to Germany’s Baerbock. Women’s rights were a focus of the trip.
She came to advocate the rights of women and minorities. She left without a handshake.
The Syrian leader’s refusal to offer a greeting handshake during a visit to Damascus this week was predictable, Germany’s Foreign Minister Annalena Baerbock said.
The incident nonetheless prompted a vigorous online debate over global political greeting protocols, as well as the label “handshake scandal” by German daily Bild, as Baerbock’s traveling partner, French Foreign Minister Jean-Noël Barrot, was offered a handshake.
Baerbock and Barrot are the first EU ministers to visit Syria since the ousting of Bashar Assad’s long-standing regime following an Islamist rebel offensive in early December.
The handshake incident is reminiscent of the so-called “Sofagate” controversy, in which European Commission President Ursula von der Leyen was denied a leader’s chair during a visit to Turkey in 2021.
Von der Leyen later said she felt “hurt” and “alone” during the incident, for which she pointedly blamed sexism.
Ahmed Al-Shar’a, also known by his nom de guerre Abu Mohammed al-Golani, is the head of the main rebel group Hayat Tahrir al-Sham, or HTS. A former affiliate of al Qaeda, the group has been listed as a terrorist organization by the United States and the United Kingdom.
🛑 After the handshake affair Syria's new leadership makes Baerbock unrecognizable in photos.
The German Foreign Minister met the new Syrian ruler Ahmed al-Sharaa in Damascus. He refuses to shake her hand - while French Foreign Minister Barrot is clearly recognizable in the pictures, the face of the German Foreign Minister has been made unrecognizable in photos of the meeting.
🛑 Baerbock's Germany launches €60 million of aid projects for Syrian Jihadists
🛑 FLASHBACK: Morsi sworn in as Egypt's first civilian president
Like the Syrian Jihadist Ahmed, the Muslim Brotherhood's Mohamed Morsi was sworn in as Egypt’s first civilian president 12 years ago, vowing to respect Egypt’s standing international agreements while pledging support for the “legitimate rights” of Palestinians.
The Islamist, in a suit and burgundy tie, too promised to lead a "civil, constitutional and modern state" in a short speech after taking the oath.
🛑 US removes $10mn terrorist bounty for Syria’s Islamist rebel leader
🛑 I am asking for money, so I am wearing a tie.
😈 Yes, Everything the Oromo Demon AbiyAhmed Ali Touches Dies.
☪ A. Ahmed of Syria vs. A. Ahmed of Ethiopia
During a January 2023 trip to Ethiopia, FM Annalena Baerbock shakes hands With Black Hitler aka A. Ahmed, who massacred 2 million Orthodox Christians of Ethiopia | What a Tragedy!
After 17 years, they are separating: Germany's Foreign Minister Annalena Baerbock and her husband Daniel Holefleisch are no longer a couple.
🛑 Is there chemistry between the two genocide enablers, Annalena Baerbock and Tony Blinken?
🛑US SoS Anthony Blinken, The Son of a Holocaust Survivor Shaking Hands With the Devil aka Black Hitler
🛑 አንቶኒ ብሊንከን፣ ከሆሎኮስት የተረፈው ልጅ ከዲያብሎስ 'ከጥቁር ሂትለር ግራኝ' ጋር ሲጨባበጥ
https://youtu.be/y-TRi_G6IGA
🛑 The Antichrist Effect: Saudi Crown Prince Humiliates Secretary Antony Blinken
🛑 የክርስቶስ ተቃዋሚው ውጤት፤ የሳውዲው ልዑል መሀመድ የአሜሪካን የውጭ ጉዳይ ሐላፊን አንቶኒ ብሊንከንን አዋረደው
https://wp.me/piMJL-bFq
🛑 Silly Erdogan of Turkey to Blinken of America: If You Are A Jew, Then I Am A Muslim
🛑 ግብዙ የቱርኩ ፕሬዝደንት ኤርዶጋን ለአሜሪካዊው የውጭ ጉዳይ ሃላፊ ለ ብሊንከን፤ “አንተ አይሁድ ከሆንክ እንግዲያውስ እኔ ሙስሊም ነኝ” አለው።BITCHUTE VIDEO
https://wp.me/piMJL-bFG
♀️ Female European Ministers Meet Black Hitler Who Massacred Over a Million Orthodox Christians
https://youtu.be/TPUxSwg4IXE
🛑 German Minister's Plane Diverted From Djibouti Due to Lack of Permit to Fly Over Eritrea
🛑 የጀርመኗ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አውሮፕላን በኤርትራ የአየር ክልል እንዳያልፍ ተከለከለ
https://wp.me/piMJL-cek
_______
_______




Comments