top of page

Get Out NOW! Italy is About to EXPLODE and Millions Will Die! Why are They Ignoring it?


❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

🔥 ኢጣልያን አሁኑኑ ለቃችሁ ውጡ! ኢጣሊያ ልትፈነዳ ነው እና ሚሊዮኖች ይሞታሉ! ይህ ለምን ችላ ተባለ?

በኢጣልያ ምድር ሥር ያሉ በደርዘን የሚቆጠሩ እሳተ ገሞራዎች ለመፈንዳት ዝግጁ ናቸው ነገር ግን መንግስት አሁን ሰዎች እንዲወጡ የማስጠንቀቂያ ደወል እያሰማ አይደለም። ናፖሊ ልትፈራርስ እና ሦስት/3 ሚሊዮን ነዋሪዎቿ ሊሞቱ ይችላሉ። ታዲያ ለምን ብዙ ሰዎች የማንቂያ ደወሉን ለምን አያሰሙም?

👉 ከታሪክ አንማርም ባዮቹ ዛሬም ታሪክ እየተደገመባቸው ነው።

🛑 ያኔ በዘመነ ዳግማዊ ምንሊክ የኢትዮጵያ ጠላቶች ከአውሮፓውያኑ እና አሜሪካውያኑ ጋር ተመሳጥረው አክሱማዊ ኢትዮጵያውያንን በመከፋፈላቸውና ብዙ ክርስቲያን ሕዝባችንንም በመጨፍጨፋቸው የአንደኛው የዓለም ጦርነት በአውሮፓ ተቀስቅሶና የስፔን ኢንፍሉዌንዛ ወረርሽኝ ተስፋፍቶ በሃያ እጥፍ የሚሆኑ አውሮፓውያን አልቀዋል።

🛑 በዘመነ አፄ ኃይለ ሥላሴም የኢትዮጵያ ጠላቶች ከአውሮፓውያኑ እና አሜሪካውያኑ ጋር ተመሳጥረው ሰሜን ኢትዮጵያን ክርስቲያኖችን በናፓል ጋዝ ቦምብ ሳይቀር በመጨፍጨፋቸው የሁለተኛው ዓለም ጦርነት ተቀስቅሶ በሃምሳ እጥፍ የሞቱባቸውን አስከፊ ሁኔታዎችን በአውሮፓ እና ጃፓን ለመፍጠር በቅተው ነበር።

🛑 ዛሬስ? ላለፉት አራት ዓመታት በፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ እና አጋሮቹ ያለቁት ወገኖቻችን ጩኸት እንዲሁ በከንቱ የሚያልፍ ይመስለናልን? በጭራሽ! ድምጻችሁን የማታሰሙ ብሎም ለፍትሕ እና ተጠያቂነት ተግታችሁ የማትሠሩ የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች ሁሉ ወዮላችሁ!

እባካችሁ፣ እሮብ፣ ከሁለት ሳምንት በኋላ በመስከረም ፩ /ሴፕቴምበር 11፣ 2024 የሚከበረውን የኢትዮጵያ አዲስ ፳፻፲፯/2017 ዓመት ቀን ይጠብቁ እና ነጠብጣቦቹን ያገናኙ።

እባካችሁ፣ እሮብ፣ ከሁለት ሳምንት በኋላ በመስከረም ፩ /ሴፕቴምበር 112024 የሚከበረውን የኢትዮጵያ አዲስ ፳፻፲፯/2017 ዓመት ቀን ይጠብቁ እና ነጠብጣቦቹን ያገናኙ።

🛑 ባለፈው ዓርብ፤ እ..አ ነሐሴ 302024 በሮም ዳይመንድ ሊግ የወንዶች 5000ሜትር ሩጫ ኢትዮጵያውያን ሯጮች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ወጡ (ኢትዮጵያ፤ በዓለም የአትሌቲክስ ቻምፒዮናን ጨምሮ በእንደዚህ ዓይነት ውድድሮች ላይ ታሸንፍ ዘንድ ተፈቅዶላታል፤ ባለፈው ጊዜ እንዳወሳሁት፤ ከ አ..አ ከ2012 .ም ጀምሮ በኦሎምፒክ ጨዋታዎች ላይ ከአንድ ወርቅ በላይ እንዳታገኝ ተፈርዶባታል፤ የኦሎምፒክ ጨዋታዎች በሰይጣን አገዛዝ ሥር ሙሉ በሙሉ ለሚገኙ ሃገራት የተመደቡ ሆነዋል)

🛑 አርብ ነሐሴ 3020243.7 መጠን ጥንካሬ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ - ከናፖሊ፣ ካምፓኒያ፣ ጣሊያን በስተ ምዕራብ 10.4 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ

🛑 ጣሊያናዊው የፓሪስ ፓራሊምፒክ ቀዛፊ ጂያኮሞ ፔሪኒ እሑድ መስከረም/ሴፕቴምበር 1 ቀን 2024 'የመገናኛ መሳሪያዎችን' በመጠቀሙ ከወንዶች ነጠላ ውድድር ውድቅ ተደርጎ የነሐስ ሜዳሊያውን አጥቷል።

🛑 የጣልያኑ የፌራሪ ሞተር ስፖርት ቡድን ሾፌር ቻርለስ ሌክለር እሑድ መስከረም/ሴፕቴምበር 1፣ 2024 የፎርሙላ አንድ/F1ን 2024 ጣሊያን እሽግድምድም/GP በሞንዛ አሸነፈ።

🔥 Dozens of volcanoes beneath Italy are ready to explode and yet the government is NOT sounding the alarm for people to get out now. Naples could be leveled and its 3 million residents destroyed so why aren't more people sounding the alarm?

Please, watch out for the Ethiopian New 2017 Year's day, that falls on Wednesday, September 11, 2024 – and connect the dots.

For most of the western world, September represents the end of summer, the 9/11 Islamic terror and the beginning of long bleak winters spent behind closed windows and locked doors. However, in Ethiopia, this time of year represents much more than the changing of seasons. September ushers in a new year and fresh beginnings.

According to the bible, God created the earth in the month of September, and legend has it that King Solomon gave the Ethiopian Queen of Sheba jewels during a state visit over 3,000 years ago.

In September, the number of daylight and nighttime hours are the same, and this another reason why September is considered spiritually significant in the eyes of early Ethiopian Christians.

🛑 Ethiopian sweep of the Men’s 5000m in Rome Diamond League on Friday, August 30, 2024

🛑 Mag. 3.7 earthquake - 10.4 km west of Naples, Napoli, Campania, Italy, on Friday, Aug 30, 2024

🛑 Italian Paralympics rower Giacomo Perini was disqualified from the PR1 men's single sculls final on Sunday, September 1, 2024 for using 'communication equipment', resulting in him losing a bronze medal.

💭 Italy Invited a Genocider, the Black Mussolini aka Ahmed Ali | Woe to Italy, Mount Etna is Boiling!

♀️ Female Italian Prime Minister Meets Black Mussolini Who Massacred Over a Million Orthodox Christians

https://youtu.be/TPUxSwg4IXE

💭 ኢጣሊያ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈፀመውን ጥቁር ሙሶሎኒ አቢይ አህመድ አሊን ጋበዘችው| ጣሊያን ወዮላት! የኤትና ተራራ/እሳተ ገሞራ እየፈላ ነው

https://youtu.be/8dDSgvXH8mo

https://wp.me/piMJL-ba9

💭 Giorgia Meloni in 1996: “Mussolini Was a Good Politician, in That Everything He Did, He Did for Italy.” Wow!

🔥 Italy is Scared: Naples Region Rocked by More Than 150 Quakes | Campi Flegrei Supervolcano is About to Erupt

https://wp.me/piMJL-cXZ

🌋 ዛሬ ረቡዕ ፲፬ ነሐሴ ፳፻፲፮ ዓ.ም በሮማናውያኑ ቁስጥንጥንያ የተወለዱት ኢትዮጵያዊው አባታችን የአቡነ አረጋዊ ዕለት ነው። በእሳቸው ዕለት በድጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥና የእሳተ ገሞራ ክስተት በሮማ ግዛት

🔥 Etna, Europe's Tallest Volcano, Exploded in Italy, Commercial Flights Disrupted

https://wp.me/piMJL-djv

🔥 ኤትና፣ የአውሮፓ ረጅሙ እሳተ ገሞራ፣ በጣሊያን ፈነዳ፣ የንግድ በረራዎች ተስተጓጉለዋል

The Maltese Church Demands Immediate Release of Detained Ethiopian Nationals

https://youtu.be/sYNOeNYKl9A

https://wp.me/piMJL-dvD

የማልታ ቤተ ክርስቲያን የታሰሩ ኢትዮጵያውያን በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠየቀች።

► ልብ እንበል ወገን፤ እነዚህ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ክርስቲያኖች ናቸው፣ ስለዚህ; በሴፕቴምበር 2023 በማልታ ውስጥ ለሜድ9 ስብሰባ የነበሩት የሶስቱ የአውሮፓ ህብረት አምባገነኖች፡-

  • ☆ ኢማኑኤል ማክሮን

  • ☆ ጆርጂያ ሜሎኒ

  • ☆ ኡርሱላ ቮን ዴር ላየን

________

______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page