top of page

Esau (NATO) + Ishmael (Islam) are About to Massacre The Remaining Ancient Christians of Syria


https://rumble.com/v5x935z-esau-nato-ishmael-islam-are-about-to-massacre-the-remaining-ancient-christi.html

👹 ኤሳው (ኔቶ) + እስማኤል (እስልምና) የሶርያን ቀሪ የጥንት ክርስቲያኖችን ሊጨፈጭፏቸው ነው

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

😇 ኢየሱስ የሶርያን የመጨረሻውን ዘመን ትንቢቶች ገልጿል።

አዎ! ኤዶማውያኑ የኔቶ አባል ሃገራት እና በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ የሚመራው የእስማኤላውያኑ ኢስላማዊ ኃይል ዛሬ ደማስቆን ሶሪያን ተቆጣጥሯታል። የእነዚህ ቆሻሾች የክርስቶስ ተቃዋሚ ኃይሎች የመጀመሪያ ተግባር የሚሆነው ክርስቲያን ወገኖቻችንን ማሳደድ ነው። የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች በግልጽ ይጠቁሙናል። እስልምና የአውሬው የክርስቶስ ተቃዋሚ አምልኮ ነው። ይህን ቆሻሻ አምልኮ የሚያመልኩት እና በግንባራቸው እና እጃቸው ተቀብለው (ቢስሚላህ + ሸሃዳ = 666) ወደ መካ ካባ ጥቁር ድንጋይ የሚሰግዱት መሀመዳውያኑ የኢየሱስን አምላክነት ክደዋል፣ ስሙንም እና ክብሩንም ስለሚፈሩት 'አላህ + ኢሳ' እያሉ በመጥራት እራሳቸውን በእግዚአብሔር አምላክ በቍጣው ጽዋ ቀላቅለዋል ስለዚህ ከተዘጋጀው ከእግዚአብሔር ቍጣ ወይን ጠጅ ይጠጣሉ፥ በቅዱሳንም መላእክትና በበጉ ፊት በእሳትና በዲን ይሳቀያሉ።

ሰሞኑን ስለ አክሱም ጽዮን አሰቃቂ ጭፍጨፋ እና በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ስለሚካሄደው ጄነሳይድ አንዴም ተንፍሶ የማያውቀው በጂኒ ጃዋር ግዛት በሚነሶታ የሠፈረው'ኦቦነ ናትናኤል' የተባለው ሰርጎ-ገብ የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኛ እና የዋቄዮ-አላህ ጭፍራ 'ቢስሚላህ አላህ ቅብርጥሴ' ብሎ በክቡር መስቀሉ ሲያማትብ የሚያሳይ ቪዲዮ ሆን ተብሎ እንዲሠራጭ ተደርጓል፤ አዎ! ሆን ተብሎ በአሩሲ ክርስቲያኖች በአሰቃቂ ሁኔታ በተጨፈጨፉበት እና በዓመቱ የኅዳር ጽዮን ክብረ በዓል ወቅት። የ 'ኦቦነ ናትናኤል' ተከታዮች እና የእነ ጃዋር ዲጂታል ምልምሎችም በማህበረሰባዊ ሜዲያ የሚዘዋወረውን ክርስቲያን በግ እባባዊ በሆነ መልክ ለማታለል፤ “የአረብ ክርስቲያኖች እኮ አምላክን 'አላህ' ብለው ነው የሚጠሩት፤ ምንም አይደለም ቅብርጥሴ” በማለት ላይ ናቸው። እግዚኦ ነው! እነዚህ በአረብ ሃገራት የሚኖሩ ክርስቲያኖች አረቦች እንዲሆኑ እና አረብኛ እንዲናገሩ የተገደዱ ኮፕቶች፣ ከለዳውያን፣ አሹራውያን ወዘተ እንጂ 'አረቦች' አይደሉም። እስልምና ከመምጣቱ በፊት እነዚህ ሕዝቦች ለእግዚአብሔር አምላክ የራሳቸው መጥሪያ ቃል ነው እንጂ የነበራቸው 'አላህ' የሚለው አደገኛ ቃል አልነበረም። እነሱ ዛሬ ተገድደው 'አላህ' ስላሉ እግዚአብሔር አምላክ ይሰማቸዋል፣ ይቅር ይላቸዋል ነገር ግን ትክክል ነው ማለት አይደለም። ያውም እንደ ኦቦና ናትናኤል ያሉ አረብ ያልሆኑ ሰዎች ያውም አዲስ አበባ ሆነው። 'ዋቄዮ-አላህ'= ሰይጣን ነው። አለቀ! ጣዖታዊው እስልምና አጋንንታዊውን የአረብ ሕዝብን(እስማኤል)ቋንቋ እና ባሕል ለማስፋፋትም የተፈጠረ አምልኮ ነው።

ኦቦና ናትናኤል በዚህ ወቅት ይህን ያለበት ምክኒያት እራሱን ፓርትርያርክ ለማድረግ የሚዘጋጅበትን 'ሲኖዶስ' ለግብጾቹ ለማለማመድ በመሻቱ ነው፤ አዎ! “እኛን ኦሮሞዎችን ከረዳችሁን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን አፍረሰን የኦሮሞ ሲኖዶስን እንመሠርታለን ወደ አሌክሳንደር መንበር እናመጣታለን፣ ያን የግዕዝ ቋንቋ አጥፍተንም በኦሮምኛም በይፋ መቀደስ እንጀምራለን...” ለማለት ፈልጎ ነው አጋንንታዊውን ዋቄዮ-አላህን + 'ቢስሚላህን' የጠራው። ማወቅ ያለብን የአረብኛ ቋንቋ እና የጋላ-ኦሮሞ ቋንቋ የአጋንንት ቋንቋዎች መሆናቸውን ነው። ከዚህ ቀደም ስለዚህ በሰፊው አውስቸዋለሁ።

👉 ከአምስት ዓመታት በፊት ስለ 'ኦቦና ናትናኤል' ይህን አስጠንቅቄ ነበር፣ ቪዲዮውን ከእነቻኔሌ ወዲያው ነበር በዩቲውብ እንዲዘጋ ያደረጉት፤

☆ የፋሲካ የጸሎት መርሀ ግብሮችን ያስተላለፈውን የ ”ባላገሩ”ን የሉሲፈር ኮከብ አላያችሁምን? Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 16, 2020

https://wp.me/piMJL-4AT

በነገራችን ላይ ይህን የአላህን ጉዳይ አስመልክቶ ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት (ዋው! ጊዜ እንዴት ይሮጣል?!) በአንድ ታዋቂ የግብጽ ክርስቲያን ድሕረ-ገጽ 'Melchoir' በሚለው የብዕር ስሜ የሚከተለውን የውይይት ገመድ ጀምሬ ነበር። 'Sheba' የሰጠችንን መልስ እናንብበው፦

👉 “Why Do Copts Say Allah?”

😇 እግዚአብሔር አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ፤ እባክህ የቤተሰብህን ነገር አደራ

❖<ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፲፯> ፩ ስለ ደማስቆ የተነገረ ሸክም። እነሆ፥ ደማስቆ ከተማ ከመሆን ተቋርጣለች፤ ባድማና የፍርስራሽ ክምር ትሆናለች። ፪ ከተሞችዋ ለዘላለም የተፈቱ ይሆናሉ፤ ለመንጋ ማሰማሪያ ሆናሉ፤ መንጎች በዚያ ያርፋሉ የሚያስፈራቸውም የለም። ፫ ምሽግም ከኤፍሬም፥ መንግሥትም ከደማስቆ ተወገደች፤ የሶርያም ቅሬታ እንደ እስራኤል ልጆች ክብር ይሆናል ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። ፬ በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ የያዕቆብ ክብር ይደክማል የሥጋውም ውፍረት ይከሳል። ፭ አጫጅ የቆመውን እህል በእጁ ሰብስቦ ዛላውን እንደሚያጭድ ይሆናል፤ በራፋይም ሸለቆ ቃርሚያ እንደሚለቅም እንዲሁ ይሆናል። ፮ ወይራ በተመታ ጊዜ ሁለት ወይም ሦስት ፍሬ በራሱ ላይ እንደሚቀር፥ አራት ወይም አምስት በዛፊቱ ጫፍ እንደሚገኝ፥ በእርሱ ዘንድ ቃርሚያ ይቀራል ይላል የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር። ፯ በዚያ ቀን ሰው ወደ ፈጣሪው ይመለከታል፥ ዓይኖቹም ወደ እስራኤል ቅዱስ ያያሉ። ፰ እጁም የሠራችውን መሠዊያ አይመለከትም፤ ጣቶቹም ወደ አበጁአቸው፥ ወደ ማምለኪያ ዐፀዶች ወይም ወደ ፀሐይ ምስሎች፥ አያይም። ፱ በዚያም ቀን በእስራኤል ልጆች ፊት የአሞራውያንና የኤውያውያን ከተሞች እንደ ተፈቱ፥ እንዲሁ ከተሞችህ ይፈታሉ፥ ባድማም ይሆናሉ። ፲ የደኅንነትህን አምላክ ረስተሃል፥ የረድኤትህንም ጌታ አላሰብህም፤ ስለዚህ ያማረውን ተክል ተክለሃል፥ እንግዳንም ዘር ዘርተሃል። ፲፩ በተከልህበት ቀን ታበቅለዋለህ፥ በነጋውም ዘርህን እንዲያብብ ታደርገዋለህ፤ ነገር ግን በኀዘንና በትካዜ ቀን መከሩ ይሸሻል። ፲፪ እንደ ባሕር ሞገድ ድምፅ ለሚተምሙ ለወገኖች ብዛት፥ እንደ ኃይለኛም ውኃ ጩኸት ለሚጮኹ አሕዛብ ወዮላቸው! ፲፫ አሕዛብ እንደ ብዙ ውኃ ጩኸት ይጮኻሉ፤ እርሱ ግን ይገሥጻቸዋል፥ እነርሱም እየሸሹ ይርቃሉ፥ በተራራም ላይ እንዳለ እብቅ በነፋስ ፊት፥ ዐውሎ ነፋስ እንደሚያዞረው ትቢያ ይበተናሉ። ፲፬ በመሸ ጊዜ፥ እነሆ፥ ድንጋጤ አለ፤ ከማለዳም በፊት አይገኙም። የዘረፉን ሰዎች እድል ፈንታ፥ የበዘበዙን ዕጣ ይህ ነው።

❖<ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ምዕራፍ ፪፥፱፡፲፩>❖ “በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።”

❖<የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፱፥፳> አውሬውም ተያዘ በእርሱም ፊት ተአምራትን እያደረገ የአውሬውን ምልክት የተቀበሉትን ለምስሉም የሰገዱትን ያሳተ ሐሰተኛው ነቢይ ከእርሱ ጋር ተያዘ፤ ሁለቱም በሕይወት ሳሉ በዲን ወደሚቃጠል ወደ እሳት ባሕር ተጣሉ።

❖<የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፬፥፱፡፲> “ሦስተኛም መልአክ ተከተላቸው፥ በታላቅ ድምፅ እንዲህ እያለ። ለአውሬውና ለምስሉ የሚሰግድ በግምባሩም ወይም በእጁ ምልክቱን የሚቀበል ማንም ቢኖር፥ እርሱ ደግሞ በቍጣው ጽዋ ሳይቀላቅል ከተዘጋጀው ከእግዚአብሔር ቍጣ ወይን ጠጅ ይጠጣል፥ በቅዱሳንም መላእክትና በበጉ ፊት በእሳትና በዲን ይሳቀያል።”

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page