Egypt’s Sisi: Islamic “Thinking” Is “Antagonizing the Entire World”
- Abraham Enoch
- Jan 3, 2015
- 2 min read
'ፊልድማርሻል' ሲሲ (ለመሆኑ ይህን ማዕረግ አንድ ጥይት እንኳ ሳይተኩሱ እንዴት አገኙት?) ይህን ያህል ድፍረት የተሞላበትን ንግግር ማሰማታቸውም በጣም ያስገርማል፡ መቼም ከልባቸው ከሆነ ሊደነቁ ይገባቸዋል። ግን የግብጽን እባብ ማመን ከባድ ነው! ፕሬዚደንቱ በዚህ ወር ወደ ኢትዮጵያ እንደሚጓዙ ተገልጧል፤ ከዚያ በፊት ግን ኩዌትን፣ ባሕሬይንና ኤሚራቶችን ይጎበኛሉ ተብሏል። ግን፡ በሌላ በኩል፡ ይህ ንግግራቸው በጉብኝታቸው ወቅት፡ የሽብር ፈጣሪዎቹ ዒላማ ሊያደርጋቸው አይችልምን? አያድርገው እንጂ፡ ምናልባት ከኢትዮጵያ ጉብኝታቸውስ ጋር ተቀነባብሮ እንደሆነ? ግብጽ በቅርቡ "ባድር 2014" የተሰኘና ብዙ ወታደሮችንና የጦር አውሮፕላኖችን ያካተተ የውትድርና ልምምድ ከሌሎች አረብ አገሮች በአንድነት ታካሂድ ነበር፤ ባለፈው ወር ከኢሚራቶች ጋር ባደረገችው ልምምድ ሁለት ግብጻውያንና ሁለት የኤሚራት ወታደሮች ሞተው ነበር። ግብጻውያንና አረቦች ምናልባት ከአገራችን ጋር ጦርነት ለመክፈት ሰበብ እየፈለጉ ይሆን? ከዚህ በፊት ፕሬዚደንት ሙባረክ በአዲስ አበባ ጉብኝታቸው ጥቃት ደርሶባቸው እንደቆሰሉ የሚታወስ ነው።
Speaking before Al-Azhar and the Awqaf Ministry on New Year’s Day, 2015, and in connection to Prophet Muhammad’s upcoming birthday, Egyptian President Abdel Fattah al-Sisi, a vocal supporter for a renewed vision of Islam, made what must be his most forceful and impassioned plea to date on the subject.Among other things, Sisi said that the “corpus of texts and ideas that we have sacralized over the years” are “antagonizing the entire world”; that it is not “possible that 1.6 billion people should want to kill the rest of the world’s inhabitants—that is 7 billion—so that they themselves may live”; and that Egypt (or the Islamic world in its entirety) “is being torn, it is being destroyed, it is being lost—and it is being lost by our own hands.”The relevant excerpt from Sisi’s speech: “Note: It is unclear if in the last instance of umma Sisi is referring to Egypt (“the nation”) or if he is using it in the pan-Islamic sense as he did initially to refer to the entire Islamic world.Source



Comments