Egypt: Muslims Attack Coptic Christian Families Heading to a Procession In The Historic St. Mary's Church
- Abraham Enoch
- Aug 18, 2024
- 4 min read
https://old.bitchute.com/video/Ub3YpEOIsux9/
♱ ግብጽ፤ የኮፕት ክርስቲያን ወገኖቻችን ወደ ታሪካዊቷ የቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በሰልፍ ሲሄዱ ሙስሊሞች ቤተሰቦቻቸውን እንዲህ አጠቁባቸው
😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
በግብፅ ዴልታ (ካይሮ አቅራቢያ) በሚገኘው በካሊዩቢያ ክልል ታሪካዊ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሰልፍ ሲሄዱ በነበሩት ወቅት ነው በኮፕት ቤተሰቦች ላይ ሙስሊሞች ጥቃቱን የሠነዘሩት።
ቤተ ክርስቲያን ይህን ስያሜ ያገኘችው ድንግል ማርያም ወደ ግብጽ በሄደችበት ወቅት ስላለፈችበት ነው። የቤተ ክርስቲያኑ ታሪክ ከክርስቲያኖች መካከለኛው ዘመን ጀምሮ ነው በአባይ ወንዝ ዴልታ (ካይሮ አቅራቢያ)ላይ በካሊዩቢያ ክልል የሚጀምረው።
የኮፕት፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እና ሌሎች እህት ምሥራቃውያን ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት በነሐሴ ወር በቅድስት ማርያም ሕይወት ላይ ያተኩራሉ። የፍልሰታ ጾም/ጾመ ማርያም እ.አ.አ ከነሐሴ 7 እስከ ነሐሴ 21 ቀን ነው። የእመቤታችን የዕርገት በዓል ነሐሴ 22 ነው።
ታዲያ ይህን በጣም ቅዱስ የሆነውን ወቅት መርጠው ነው የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ሙስሊሞች ብዙ ወጣት ሙስሊም ዘራፊዎች የተሳተፉበት ጥቃትን የፈጸሙት። አንዳንድ ተጎጂ ሴቶች እና ልጆች በአስቸጋሪ ሁኔታ ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል።
በቪዲዮው ላይ ያለው ሰው ‘ለምን’ ሲል ጠየቀ። መልሱ የሚገኘው በኢየሱስ ክርስቶስ ቃላት ውስጥ ነው። “ዓለም” እሱንም ሆነ እሱን የሚከተሉትን ሁሉ ስለሚጠላ ክርስቲያኖች ስደት እንደሚደርስባቸው በተደጋጋሚ ተናግሯል። ብዙዎች ደቀ መዛሙርቱን ለእግዚአብሔር አገልግሎት እየሰሩ ነው በሚል የተሳሳተ እምነት ገድለው እንደሚሞቱ ተናግሯል።
ክርስቲያኖች ሕይወታቸውን ለአምላክ ከመወሰናቸው በፊት እስከ ሞት ድረስ ስደት ሊደርስባቸው እንደሚችል ማወቅ አለባቸው። ኢየሱስ “ከሳራውን የማይቈጥር ማን ነው?” አለው። (ሉቃስ ፲፬፥፳፰) “ዋጋ ያለው ነው” አለ ቅዱስ ጳውሎስ። (፩ኛ ወደ ቆሮ. ፲፭፥፲፱ ፤ ወደ ፊልጵስዮስ ፫፥፯፡፰) ጌታችን ቃል የገባለት “የዘላለም ሕይወት” ማለት ነው። (ማቴ. ፲፮፥፳፮)
ሆኖም እስከ “መጨረሻው ቀን” ድረስ በሁሉም ቦታ ያሉ ክርስቲያኖች ጥላቻንና ስደትን ሊጠብቁ ይችላሉ። እና "ዓለም" ለማቆም ምንም ነገር አያደርግም።
በመላው አለም ሙስሊሞች ሙስሊም ያልሆኑትን በየቀኑ ያጠቃሉ(ለአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት)፣ ነገር ግን በመላው አለም ላይ እየሆነ ያለውን ነገር መካድ እና ሆን ተብሎ አለማወቃችን ለአለም አቀፍ ቅርብ ነው።
እግዚአብሔር ይይላቸው!
የቀደሙት ጀግኖች የኢትዮጵያ ክርስቲያን ነገሥታት በኮፕት ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ይህን መሰል አድሎ እና ስቃይ ሲፈጸምባቸው፤ “እንግዲያውስ ከአባይ ውሃ ጠብታ አትቀምሷትም!” እያሉ በማስፈራራት ሕዝበ ክርስቲያኑ በሰላም እንዲኖር ክርስቲያናዊ ግዴታቸውን በመወጣት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክቱ ነበር። ከሃዲዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች የሚመሩት ፀረ-ክርስቲያንና ኢትዮጵያ ጠል ፋሺስታዊ አገዛዝ ግን በተቃራኒው፤
“እኛ ኦሮሞዎች በጭራሽ አንጎዳችሁም፣ በኦቶማን ጊዜ ታውቁን የለምን፤ አዎ! የአባይን ውሃ በጭራሽ አንነካውም፤ እንዲያውም ደሃው ክርስቲያን ኢትዮጵያዊ ላቡን ጠብ አድርጎ የሚያሠራውን ግድብ ጊዜው ሲደርስ እንድታፈርሱት እናደርጋለን። ያኔ በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ የፀረ-ሐበሻ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ስንጀምር እኮ ወደ ሱዳን ትጠጉ ዘንድ ለሱዳን የሸለምናቸውን የጎንደርን መሬት ለዚህ ዓላም እንድትጠቀሙበት ነው፤ ልክ እንደተመካከርነው ተሳክቷል። እስከዚያው ኢትዮጵያውያኑን እየጨፈጨፍን፣ እያስራብንና እያሳደድን እናዳክማቸዋለን፤ ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ!” ብሏል።
የታሪክ ሰነዶች እንደሚያስረዱት፣ የመጀመሪያው የግብጽ መሪ ኸዲቭ እስማኤል፣ የዓባይ ተፋሰስ አገራትን ‹‹ውሃ›› ለማስገበር ወረራ አድርጓል፡፡ የግብጽ ጦር ሠራዊት አስቀድሞ ሱዳንን ያዘ፡፡ በ1868 ዓ.ም. ከከረን ወደ ደጋማው የኢትዮጵያ ክፍል ተመመ:: የኢትዮጵያው ንጉሥ አፄ ዮሐንስ አራተኛ፤ ጦርነቱን መግጠም አልፈለጉም፡፡ ይልቁንም በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት የተቻለውን ሁሉ ጥረት አደረጉ፡፡ ጥረታቸው ግን አዎንታዊ ምላሽ አላገኘም፡፡ አፄ ዮሐንስ ኅዳር 8 ቀን 1868 ዓ.ም. ማለዳ፣ ጉንዳጉንዲ ወይም ጉንደት ላይ ግብፅን ጦርነት ገጠሙ፡፡ የግብጽ ሠራዊት በኢትዮጵያ ወታደሮች ድባቅ ተመታ፡፡
ለግብጻውያን ሽንፈቱ አልተዋጠላቸውም:: ከአራት ወራት በኋላ ለኢትዮጵያ የመልስ ምት ለመስጠት 25 ሺህ ሠራዊት አስታጠቁና ዳግም ለጦርነት ተሰለፉ፡፡ በኢትዮጵያ መሬት ላይ ለሦስት ቀናት እልህ አስጨራሽ ውጊያ ተደረገ:: አሁንም ጦርነቱ በኢትዮጵያ አቸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡ ይሁንና በሐምሌ ወር ከተካሄደው ጦርነት በኋላ፣ በ1876 ዓ.ም. ወደ ካይሮ የተላኩትን የአፄ ዮሐንስ መልዕክተኛን፣ ብላታ ገብረእግዚአብሔርን ግብፅ አሰረች፡፡ ከጥቂት ቀናት በኋላም ያለ ምንም ይቅርታ መልሳ ፈታች፡፡
የጥንቶቹ የግብጽ መሪዎች ኢትዮጵያ ውስጥ የዝናብ መጠኑ ሲያንስና የዓባይ ወንዝ የውሃ ሙላት ሲቀንስ፣ ‹‹ኢትዮጵያውያን ገድበውት ወይም ጠልፈውት ነው›› እያሉ ክፉኛ በስጋት ይናጡ ነበር፡፡ በዚህም የተነሳ ወደ ኢትዮጵያ የወቅቱ ነገስታት አማላጅ እየላኩ፣ የዓባይ ወንዝ እንዳይገደብባቸው ወይም እንዳይጠለፍባቸው ሲማፀኑ፤ ደጅ ሲጠኑ ኖረዋል፡፡
አፄ ይምርሐነ ክርስቶስ (1077-1117)፤ የግብፅ ክርስቲያኖች በእስላም ገዥዎቻቸው ትዕዛዝ የከፋ ስደትና መከራ እየተፈጸመባቸው መሆኑን ሰማ፡፡ በዚህን ጊዜ ለግብፁ ገዥ ክርስቲያኖችን ለማጥፋት የጀመረውን እኩይ ተግባሩን እንዲያቆም፤ ካላቆመም ዓባይ ወንዝን ከእነ ገባሮቹ ወደ ሌላ በረሃማ አቅጣጫ በመመለስ፣ ግብፃውያንን በውሃ ጥም ለመበቀል የቆረጠ መሆኑን የሚገልፅ መልዕክት ሰደደለት፡፡
የግብፅ ሕዝብ ይህንን በሰሙ ጊዜ በ‹‹ድርቅ ማለቃችን ነው›› ብለው በእጅጉ ተጨነቁ፡፡ የግብፅ ገዢም ዛሬ ነገ ሳይል እጅ መንሻ አሲይዞ፣ የግብፅ ፓትርያርክን አቡነ ሚካኤልን ወደ ኢትዮጵያ ላከ፡፡ እርሳቸውም አፄ ይምርሐነን ያሰበው የዓባይ ውሃ ወደ ሌላ አቅጣጫ ቢቀለበስ በሚከሰተው ድርቅ የሚጐዱት ክርስቲያኖችም ጭምር እንደሆኑ አስረዱ:: አፄ ይምርሐነ ክርስቶስ፤ ለግብፅ ሕዝብና ለፓትርያርኩ ክብር ሲል እቅዱን መተውን ነገራቸው፡፡ ፓትርያርኩም የተላኩበትን ተግባር አከናውነውና ለመንፈስ ቅዱስ ልጆቻቸው፤ ለተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ምዕመናን ቡራኬ ሰጥተው በደስታ ወደ ግብፅ ተመለሱ፡፡
በአፄ ዐምደ ጽዮን (1297-1327) እንዲሁም በአፄ ሰይፈ አርእድ (1327-1355) የንግስና ዘመንም፣ ግብጾች “የዓባይን ወንዝ አቅጣጫ በመቀየር ጉድ እንሰራችኋለን” ተብለዋል፡፡ ግብጾች በ19ኛው ክፍለ ዘመን በዘላቂነት በዓባይ ወንዝ ላይ ያላቸውን ጥቅም የሚያስጠብቁበትን መላ ከመዘየድ አልቦዘኑም፡፡ በመካከለኛ ዘመን ከ1789-1879 እ.ኤ.አ. የግብፅ መሪ የነበረው መሐመድ ዓሊ፤ ‹‹የግብፅ ደህንነትና ብልፅግና የሚረጋገጠው፣ ግብፅ ከፍተኛ ውሃ በምታገኝበት የኢትዮጵያ ግዛት ላይ አሸናፊነቷን ስታስከብር ነው!›› የሚል አቋም ነበረው፡፡ ቀጥሎ የመጣው የግብፅ መሪ ከዲቭ እስማኤል አማካሪ የነበረው የስዊዝ ዜጋ ዋርነር ሙዚንገር ዓባይን በተመለከተ‹‹ኢትዮጵያ ለግብፅ አስጊ ሀገር ናት!›› የሚል ማስጠንቀቂያ አዘል ምክር መለገሱ ይነገራል፡፡
☪ Muslim attack on Coptic families heading to a procession in the historic Church of the Virgin Mary.
The church was given this name because the Virgin Mary passed through it during her journey to Egypt. The history of the church dates back to the Christian Middle Ages. in the Qalyubia region of Egypts delta (near Cairo).
The Muslim thugs also attacked men. WOMEN and CHILDREN with some victims taken to the hospital in CRITICAL CONDITION.
The man in the video asks ‘why.’ The answer is found in the words of Jesus Christ. He foretold, time and again, that Christians would face persecution because the “world” hates Him and any who follow Him. He said many would even kill His disciples in the warped belief that they are acting in the service of God.
Christians need to know, before dedicating their life to God, that they may well be persecuted, even to death. “Count the cost,” said Jesus. It’s worth it, said Paul. It means “everlasting life,” promised our Lord.
But, until the “last day,” Christians everywhere can expect hatred and persecution. and the “world” will do nothing to stop it.
The Coptic, The Ethiopian Orthodox Tewahedo and other Sisterly Oriental Orthodox Churches focus on the life of Saint Mary in the month of August. The fast of Saint Mary is from August 7 – August 21. The feast of the assumption of Saint Mary is August 22.
All over the world, Muslims attack non-Muslims, and yet all over the world, the denial and willful ignorance about what is happening are near-universal.
_______
_______
コメント