Earliest 'Jesus is God' Inscription Found in Israel Deemed 'Greatest Discovery Since The Dead Sea Scrolls'
- Abraham Enoch
- Dec 1, 2024
- 3 min read
https://rumble.com/v5uxmzk-earliest-jesus-is-god-inscription-found-deemed-greatest-discovery-since-the.html
❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም 😇 ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
♱ በእስራኤል የተገኘ የመጀመሪያው፤ 'ኢየሱስ አምላክ ነው' የሚል ጽሑፍ 'የሙት ባሕር ጥቅልሎች ከተገኙበት ጊዜ ጀምሮ ከሁሉ የላቀ ግኝት' ተብሎ ይገመታል።
ፅሁፉ የተገለጠው በእስራኤል እስር ቤት ወለል ስር ሲሆን አሁን በአሜሪካ ለእይታ ቀርቧል።
በመጊዶ እስር ቤት ውስጥ በሚገኝ አንድ እስረኛ የተገኘው የአንድ ሺህ ስምንት መቶ/1,800 ዓመት ዕድሜ ያለው ሞዛይክ ‘አምላክን የሚወድ አኬፕተስ ጠረጴዛውን ለእግዚአብሔር ለኢየሱስ ክርስቶስ መታሰቢያ አድርጎ አቅርቧል’ የሚለውን ጥንታዊ የግሪክኛ ጽሑፍ ይዟል።
አምስት መቶ ሰማንያ አንድ/581 ካሬ ጫማ ያለው ሞዛይክ ፪፻፴/230 ዓ.ም የመጀመሪያውን የጸሎት ቤት አስጌጦ ክርስቲያኖች ኢየሱስ ከመጀመሪያው ጀምሮ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ያምኑ እንደነበር ያረጋግጣል።
በተጨማሪም የመጊዶ ሞዛይክ አንዳንድ የመጀመሪያዎቹን የዓሣ ሥዕሎች ያካተተ ሲሆን እነዚህም ባለሙያዎች በሉቃስ ፱፣፲፮ ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁለት ዓሣዎችን በማባዛት አምስት ሺህ/5,000 ሰዎችን ለመመገብ መብቃቱን የሚጠቁመውን ታሪክ እንደሚጠቅስ ያምናሉ።
ወለሉ እ.ኤ.አ. በ2005 ዓ.ም ከተገኘ ጀምሮ በእስር ቤቱ ስር ሥር ተደብቆ ነበር። አሁን ግን በዋሽንግተን ዲሲ ለሚገኝ ቤተ መዘክር/ሙዚየም እስከ መጭው ጁላይ/ነሐሴ 2025 ዓ.ም ድረስ ተበድሯል።
እንግዲህ፤ ምንም አይነት ማስረጃ ከፈለጉ.. ለሚያምኑት፣ ምንም ማረጋገጫ አያስፈልግም ፥ ለማያምኑት፣ ምንም ማረጋገጫ በቂ አይደለም።
በጣም አስደናቂ ግኝት። አሁንስ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ምን ይሆኑ? በተለይ ላለፉት አንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት ክርስቲያን በሆኑት የክርስቶስ ቤተሰቦች ላይ የጀነሳይድ ጂሃድ በማካሄድ እስከ አንድ ቢሊየን ክርስቲያኖችን የጨፈጨፉትና የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት በግትርነት እና በጥብቅ የካደው የሃስተኛው ነቢይ መሀመድ ቤተሰብ የሆኑት ሙስሊሞች አሁን ምን ይዋጣቸው? ዛሬም በሶሪያ፣ በኢራቅ፣ በአርሜኒያ፣ በጆርጂያ እና በኢትዮጵያ የሚገኙትን ጥንታውያኑን ክርስቲያኖችን ተዋግተው ይችሏቸዋልን? የት ለመግባት? ወደሲዖል!
አዎ! ኢየሱስ አምላክ ነው፣ እና አለም ሁሉ ቢክደውም፣ ድንጋዮቹ ይጮኻሉ።
የምንኖረው በመጨረሻው ቀን ውስጥ ነው እና ይህ አሁን ለአለም እየተለቀቀ ያለው በአጋጣሚ አይደለም ብዬ አላስብም። ጊዜው እያለቀ ነው እና ጌታችን እና አዳኛችን ለመዳን የመጨረሻውን እድል ለአለም እየሰጠ ነው።
♱ The inscription was uncovered beneath the floor of an Israeli prison and is now on display in America.
The 1,800-year-old mosaic, discovered by an inmate of the Megiddo prison, features the ancient Greek writing: 'The god-loving Akeptous has offered the table to God Jesus Christ as a memorial.'
The 581-square-foot mosaic decorated the world's first prayer hall in 230 AD, confirming Christians believed Jesus was the son of God from the very beginning.
The Megiddo Mosaic also included some of the earliest images of fish, which experts believe reference the story in Luke 9:16 when Jesus multiplied two fish to feed a crowd of 5,000 people.
The floor has been hidden under the prison since it was discovered in 2005, but has now been lent to a museum in Washington, DC, until July 2025.
💭 If you need any proof – for those that believe, no proof is necessary, for those that don’t believe, no proof is enough.
Very marvelous discovery. What will happen to the Antichrists now? Especially Muslims -- who are the family of the false prophet Muhammad who stubbornly and vehemently denied the divinity of Jesus Christ – and who have waged a genocidal jihad against the Christian families of Christ for the past fourteen hundred years, killing up to one billion Christians, what will they gain now? Can they still fighting against the ancient Christians in Syria, Iraq, Armenia, Georgia, and Ethiopia today? Where to go? To hell!
Yes! Jesus is God, and even if the entire world denies Him, the stones will cry out.
We are living in the last days and I don't think it is any coincidence that this is being released to the world right now. Time is running out and our Lord and Savior is giving the world one last chance to get saved.
_______
_______




Comments