top of page

Dolly Parton Donates $2 Million to Hurricane Helene Flood Victims


https://youtu.be/en_JMuH6n58

❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት 😇 መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

🎤 ዝነኛዋ አሜሪካዊት የካንትሪ ሙዚቃ ድምጻዊት ዶሊ ፓርተን በአውሎ ንፋስ ዕሌኒ በጎርፍ አደጋ ለተጎዱ ሁለት/ 2 ሚሊዮን ዶላር ለገሰች

ሰብዓዊነት እንዲህ ነው። 👏👏👏

😢 በትናንትናው ዕለት በጂቡቲ ቀይ ባሕር ሕይወታቸው ያለፈው ወገኖቻችን ጉዳይ እንቅልፍ ነስቶኛል።

ከአደጋው የተረፉ ሰዎች እንደተናገሩት አንዲት እናት ባሕሩ ውስጥ ሰምጣ መሞቷን እና የአራት ወር ልጇ ከሌሎች ፺፰/98 ሰዎች ጋር በመጀመሪያው የነፍስ አድን ጥረት በሕይወት ሊተርፍ መቻሉን ስሰማ ነብዩ ሙሴ ነው ፊቴ ላይ ድቅን ብሎ የታየኝ። አይይይ እናትዬ! አይዞሽ እኛ አለንላችሁ!

👹 በፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ ፍላጎት እና ትዕዛዝ 'በባሕር ጠረፍ ጠባቂዎች እንዳይያዙ' በሚል ተልካሻ ምክኒያት ወደ ባሕር ዳርቻው ሳይደርሱ በአረቦቹ ከጀልባው እንዲወርዱ በመደረጋቸው ወደ ባሕሩ ዘልለው እንዲገቡ፣ አብዛኞቹ ዋኝተው መውጣት እንዳይችሉ መገደዳቸው በዚህም ለአስከፊው ሞት መብቃታቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል/ደም ያፈላል።😠 ይህ የሚያሳይን የዚህን ቆሻሻ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ እና አረብ አጋሮቹን ኢ-ሰብዓዊነት ነው።

ሜዲያዎች ይህን ዜና ተቀባበለው ሌት ተቀን መዘገብ ነበረባቸው። ነገር ግን አብዛኛዎቹ በከሃዲዎቹ ፖለቲከኞች ንግግር ተጠምደው ላለፉት ስድስት ዓመታት የለመዱትን ወሬ ብቻ እና እንጂ በሰብ ዓዊነት እና በኢትዮጵያዊነት መንፈስ ለወገናቸው ከልባቸው ድምጽ ከመሆን ተቆጥበዋል። አይይይ!

🎤 Country music legend Dolly Parton announced that she was donating $1 million to go toward helping people who have been affected by Hurricane Helene.

During a press conference on Friday, Parton stated that the $1 million she was donating would come from her “own bank account,” and added that her “Dollywood companies” such as, the Pirates Voyage Dinner & Show, Dolly Parton’s Stampede, and the Dollywood Foundation, another $1 million would be donated to Hurricane Helene relief efforts.

Parton’s press conference in the parking lot of a Walmart in Newport, Tennessee included a remix performance of her song, “Jolene,” according to the Rolling Stone magazine.

_______

_______

Recent Posts

See All
North Carolina Hurricane Helene Victims: ‘Where Is Our F*cking Government?!’

የአሜሪካዋ ሰሜን ካሮላይና ግዛት የዕሌኒ አውሎ ንፋስ ተጎጂዎች ከለቅሶ ጋር፡- ‘የእኛ ጉደኛ መንግስት የት ነው ያለው?!’፣ “እንዴት መንግስት እንደዚህ ያደርገናል፣ እንዴት መላዋ ሀገሪቱ እኛን ረሳችን?”

 
 
 

Comments


bottom of page