top of page

Died Suddenly: Are The Nephilim Killing Off Other Men Named 'CALEB'?


https://rumble.com/v5eojdx-died-suddenly-are-the-nephilim-killing-off-other-men-named-caleb.html

🛑 አዲሱ ዓመት በጣም አስገራሚ በሆኑ ነገሮች ጀምሯል፤ ታች የተዘረዘሩት ታዋቂ ካሌቦች በድንገት ሞቱ፤ ኔፊሊሞች 'ካሌብ' የሚባሉ ሌሎች ሰዎችን እየገደሉ ነውን?

ካሌብ በብሉይ ኪዳን ውስጥ የእስራኤል ሰው ነበረ። ከግብፅ ከጥልቅ ጭቆና ባርነት ከወጡ ስድስት መቶ ሦስት ሺህ አምስት መቶ ሃምሳ/ 603,550 ያህል ወንዶችና ቤተሠቦቻቸው ሁሉ መካከል እርሱና ኢያሱ ወልደ ነዌ ብቻ ዮርዳኖስ ወንዝን በመሻገር ወደ ከነዓን በሕይወት እንዲገቡ ተፈቀደላቸው። ይህ የሆነው ኢያሱና ካሌብ በመንፈሳቸው ለእግዚአብሔር ስለ ታዘዙ ነው። ከግብጽ ያመለጡት ሌሎች ሁሉ በሲና ምድረ በዳ ዙሪያ ለ40 ዓመታት ቆይተው ስድስት መቶ አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሰላሳ/ 601,730 ልጆቻቸው ወደ ከነዓን የዘመቱ ናቸው እንጂ ትውልዳቸው በሙሉ በአርባ /40 ዓመታት ውስጥ አልቀሩም።

የሞት ክትባቱ እና ካሌብ/CALEB የሚለው ስም ምን ያገናኛቸው ይሆን?

ዛሬ በዓለም ላይ የኔፊሊም/የወደቁ መላዕክት/ግዙፎቹ ዘሮች እንዳሉ እገምታለሁ። ኔፊሊሞች ከኮቪድ ወረርሺኝ ድራማ እና ጉዳት ጀርባ ልጆቻቸው ናቸውን ያሉት? ኔፊሊሞች በእግዚአብሔር እና በእነዚያ ሁለት ደፋር “አንበጣዎች” ኢያሱ እና ካሌብ አማካኝነት ተወግረው አልቀው ነበር። ታዲያ የሚበቀሉ መናፍስት በሥራ ላይ ናቸውን?

የእግዚአብሔር ልጆች እና ኔፊሊሞች። ኢያሱ እና ካሌብ

በሙሴ ዘመን ሰላዮቹ ስለ ተስፋይቱ ምድር የሚገልጽ ዘገባ ይዘው መጡ። ሁሉም ሰላዮች ምድሪቱ በስጦታ ጥሩ እንደሆነች ተስማሙ፤ ነገር ግን አሥሩ ሰላዮች እስራኤል በሚኖሩባት ሕዝብ ምክንያት ምድሪቱን ሊወስዱአት አይችሉም ብለው ፈሩ፤ “የመረመርናትባት ምድር የሚኖሩባትን ትበላለች። እኛ ዞረን የሰለልናት ምድር የሚኖሩባትን ሰዎች የምትበላ ምድር ናት፤ በእርስዋም ዘንድ ያየናቸው ሰዎች ሁሉ ረጃጅም ሰዎች ናቸው። በዚያም ከኔፊሊም ወገን የሆኑትን ኔፊሊም፥ የዔናቅን ልጆች፥ አየን፤ (የዔናቅ ዘሮች ከኔፍሊም የመጡ ናቸው) እኛም በዓይናችን ግምት እንደ አንበጣዎች ነበርን፥ ደግሞም እኛ በዓይናቸው ዘንድ እንዲሁ ነበርን አሉ።”( ዘኍልቍ ፲፫፥፴፪፡፴፫ )። እዚህ ላይ ኔፊሊሞች እንደ የዔናቅ ዘሮች ተገልጸዋል እናም ግዙፍ ከሆኑ ወይንም ትልቅ መጠን ካላቸው ሰዎች ጋር ተቆራኝተዋል። ይህ በዘፍጥረት ፮፥፬ ላይ፤ “በእነዚያ ወራት ኔፊሊም በምድር ላይ ነበሩ፤ ደግሞም ከዚያ በኋላ የእግዚአብሔር ልጆች የሰውን ሴቶች ልጆች ባገቡ ጊዜ ልጆችን ወለዱላቸው፤ እነርሱም በዱሮ ዘመን ስማቸው የታወቀ ኃያላን ሆኑ።፡ ከሚለው ጋር ተመሳሳይ ነው። በእያንዳንዱ ጉዳይ ላይ በተለይም የተስፋይቱን ምድር ለመውሰድ በሚደረገው የእጅ ለእጅ ጦርነት ውስጥ በጣም ጠንካራ ተቃዋሚዎች ይመስላሉ።

<ኦሪት ዘኍልቍ ምዕራፍ ፲፬>ኦሪት ዘኍልቍ ምዕራፍ ፲፬>❖

፮ ምድርን ከሰለሉት ጋር የነበሩት የነዌ ልጅ ኢያሱና የዮፎኒ ልጅ ካሌብ ልብሳቸውን ቀደዱ፤ ፯ ለእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ። ዞረን የሰለልናት ምድር እጅግ መልካም ናት። ፰ እግዚአብሔርስ ከወደደን ወተትና ማር ወደምታፈስሰው ወደዚች ምድር ያገባናል እርስዋንም ይሰጠናል። ፱ ነገር ግን በእግዚአብሔር ላይ አታምፁ፤ እንደ እንጀራ ይሆኑልናልና የምድሪቱን ሰዎች አትፍሩ፤ ጥላቸው ከላያቸው ተገፍፎአል፥ እግዚአብሔርም ከእኛ ጋር ነው፤ አትፍሩአቸው ብለው ተናገሩአቸው። ፲ ማኅበሩ ሁሉ ግን በድንጋይ ይወግሩአቸው ዘንድ ተማከሩ። የእግዚአብሔርም ክብር ለእስራኤል ልጆች ሁሉ በመገናኛው ድንኳን ተገለጠ።

እግዚአብሔር አምላክ ኢያሱን “ብርቱ እና ደፋር ሁን” አለው፡፡ እንደ ካሌብ እኛም በውስጣችን ሊያልፍን የሚችል ያንን የድሮ “የአንበጣ አስተሳሰብ” መጣል አለብን፡፡ እኛ በክርስቶስ ቃል ወደተገባልን ምድር ገብተናል እናም ሁሉንም “ውሸቶች” የምናስወግድበት ጊዜ አሁን ነው፡፡

<መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፵፮፥፲፡፲፩>መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፵፮፥፲፡፲፩>❖

ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ። የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።”

😇 ፃድቁ፣ ታላቁ እና ጀግናው ክርስቲያን ንጉሣችን አፄ ካሌብ ናፈቁኝ!

Rising Star Basketball Player CALEB White, 17, Dies of #CardiacArrest

Former NBA player & Purdue star CALEB Swanigan dies at age 25

CALEB Gottberg unexpectedly passed away in his sleep. He was only 40. He was in great health and constantly ‘on.

CALEB “Cowboy„ Taylor, a caring husband and father died suddnely.

What's with the death Vaccine and the name CALEB?

I suspect there are descendants of the Nephilim in the world today. Are The Nephilim their offspring behind the whole Covid pandemic drama and trauma? The Nephilim were decimated by God through those two brave “grasshoppers” Joshua & Caleb. Are they avenging spirits at work?

The Sons of God and the Nephilim. Joshua & Caleb

In Moses’ day, the spies brought back a report about the Promised Land. All the spies agreed that the land was good with bounty to offer; however, ten of the spies also were fearful that Israel could not take the land because of the people living in it: “The land we explored devours those living in it. All the people we saw there are of great size. We saw the Nephilim there (the descendants of Anak come from the Nephilim). We seemed like grasshoppers in our own eyes, and we looked the same to them” (Numbers 13:32–33). Here the Nephilim are described as the descendants of Anak and are associated with men of great size. This is similar to Genesis 6:4 where they are associated with “heroes of old, men of renown.” In each case, they would seem to be formidable opponents, especially in the kind of hand-to-hand combat that would have been involved in taking the Promised Land.

And Joshua the son of Nun and Caleb the son of Jephunneh, who were among those who had spied out the land, tore their clothes and said to all the congregation of the people of Israel, “The land, which we passed through to spy it out, is an exceedingly good land. If the LORD delights in us, he will bring us into this land and give it to us, a land that flows with milk and honey. Only do not rebel against the LORD. And do not fear the people of the land, for they are bread for us. Their protection is removed from them, and the LORD is with us; do not fear them.” Then all the congregation said to stone them with stones. But the glory of the LORD appeared at the tent of meeting to all the people of Israel.

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page