Did Elon Musk Pay Homage to Hitler with a Nazi Salute? Is He a South African Racist?
- Abraham Enoch
- Jan 21, 2025
- 1 min read
https://rumble.com/v6brtoj-did-elon-musk-pay-homage-to-hitler-with-a-nazi-salute-is-he-a-south-african.html
🛑 ኢለን ማስክ በዚህ የናዚ ሰላምታ ለሂትለር ክብር ሰጥቷልን? ደቡብ አፍሪካዊ ዘረኛስ ነውን? ሳያስበው በጥምቀት + በቃና ዘ-ገሊላ + በቅዱስ ሚካኤል ዕለት እንዲህ ተጋልጦ ይሆን?
😮 (የአሁኑ የቪዲዮ መጠን ከመቀነሱ በፊት ትክክለኛው መጠን 666 ሜጋ ባይት ነበር። አላቀድኩትም፣ ዋው!
► ስቲቭ ባኖን ኢለን ማስክን 'ዘረኛ' እና 'በእውነት ክፉ ሰው ነው' ሲል አውግዞታል።
► ኢልን ማስክል “'ንስሃ የማይገቡ ዘረኞች' ትራምፕን ይደግፋሉ” በማለት ተናግሮ ነበር።
► 666 ክላውስ ሽቫብ የ ዓለም ኤኮኖሚ መድረክ/WEF Davos 2025 ስብሰባ በዳቮስ ከፍቷል።
► እ.አ.አ ጥር 30፣ 1933 ዓ.ም – አዶልፍ ሂትለር የጀርመን መሪ (ካንስለር) ሆነ።
😮 (Before reducing the current video size the original size was exactly 666 MB. I didn't plan it, wow!)
🛑 Could he have been exposed unconsiously like this on The very Day of Epiphany + Cana of Galilee + St. Michael?
► Steve Bannon condemns Elon Musk as 'racist' and 'truly evil'
► Elon Musk says 'unrepentant racists' support Trump
► January 30, 1933 – Adolf Hitler becomes Chancellor
_______
_______




Comments