top of page

Christians Need a Christian Country + an International Christian Defense Force


https://rumble.com/v5vlgwk-christians-need-a-christian-country-an-international-christian-defense-forc.html

❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

ክርስቲያኖች የክርስቲያን አገር እና ዓለም አቀፍ የክርስቲያን መከላከያ ሠራዊት ያስፈልጋቸዋል 👏

💭 Sunday, December 1, 2024 | Speakers' Corner | London UK

👏 ሐቀኛው፣ ጀግናው፣ ታታሪው፣ የማይታክተውና ወለም ዘለም የማይለው ክርስቲያን ወንድማችን 'ቦብ' የሚከተሉትን በጣም አስፈላጊ የሆኑ ነጥቦችን አንስቷል

  • እንደ ክርስቲያኖች ሁላችንም ተደራጅተን እና ተባብረን የሚደርስብንን አስከፊ መዘዝ እና ውጤት ብቻ ሳይሆን መጋፈጥ ያለብን የዚህ አስከፊ መዘዝ እና ውጤት መንስዔዎች ስለሆኑት ስለ እስልምና እና አርበኞቹ ከምንጊዜውም በላይ መናገር/መነጋገር እንደሚያስፈልገን

  • አሁን በሰሜን ሶርያ በአሌፖ ከተማ ዙሪያ በመንቀሳቀስ ላይ ያሉት እስላማዊ ተዋጊዎች ዋና ትኩረታቸው በክርስቲያኖች ላይ መሆኑን እነዚህ እስላማዊ ቡድኖች የምትደግፍዋ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ መሆኗን

  • ቱርክ የክርስቲያን ሕዝቦች እና የምዕራቡ ዓለም ጠላት በመሆኗ ማዕቀብ ሊጣልባት እንደሚገባ

  • ሃገር-አልባ የሆኑት ኩርዶች በሙስሊሞች ስለሆነ ግፍና መከራ እየደረሰባቸው ያለው፤ የራሳቸውን ሃገር ለመመስረት ለእነርሱ ከሚጮኹላቸው ክርስቲያኖች ጋር ማበር እንደሚገባቸው

  • ኩርዶች የከዳቸውን የሙስሊም ዓለም አሳፍረው ለማሸነፍና የራሳቸውን ሃገር ለመፍጠር ክርስትናን በሕዝብ ደረጃ መቀብል እንደሚኖርባቸው፤ ክርስትና ብቻ ነው ነጻ የሚያወጣቸውና!

  • በመላው ዓለም የሚገኙ ክርስቲያኖች እራሳቸውን ለመከላከል የክርስቲያን መከላያ ሃይል ማቋቋም እንደሚገባቸው

  • በይፋ ክርስያናዊ የሆኑ ሃገራት መመስረት እንዳለባቸው፤ ለምሳሌ ሊባኖስ እና ጋዛ የክርስቲያን ሃገር እና ከተማ መሆን እንዳለባቸው፣ በሶሪያ፣ ግብጽ እና ኢራቅ የሚገኙ ክርስቲያኖች እራሳቸውን የቻሉ የክርስቲያን ክልሎች እንደሚያስፈልጋቸው

👏 ወንድማችን ቦብ 100% ትክክል ነው። እኛ ክርስቲያኖች ያለን አማራጭ ይህ ብቻ ነው። በተለይ እኛ ኢትዮጵያውያን ሃገራችንን ከእስልምና መቅሰፍት ነፃ ለማውጣት በተለይ በሰሜን ያሉትን ክልሎች የክርስቲያኖች ብቻ ማድረግ ይኖርብናል። በተለይ ለዚህ አመችዋ ትግራይ ናት። በትግራይ አንድም ሙስሊም፣ አንድም መስጊድ መኖር የለበትም። ሙስሊም የሆኑት ክርስትናን መቀበል አሊያ ደግሞ ክፍለ ሃገሩን ለቀቀው እንዲወጡ መደረግ አለበት። ይህ እኮ ከዚህ ሁሉ ጀነሳይድ በኋላ ይህ እኮ እንኳን በእግዚአብሔር ዘንድ በዓለም ዘንድ እንኳን ሙሉ መብታችን እና ግዴታች ነው። የኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ዓለም እኮ የራሳቸው ብቻ የሆኑ ሃገራት አሏቸው። ሙስሊሞቹማ ከሃምሳ በላይ 'የራሳችን ብቻ' የሚሏቸው ሃገራት አሏቸው። በዙሪያዋ ሃያ ሁለት የአረብ ሙስሊም ሃገራት ሕገ-ወጥ በሆነ እና በአሠርተ ሚሊየን ክርስቲያኖች ተጨፍጭፈው በተመሠረቱባቸው አካባቢ የምትገኘዋ ሊባኖስ የክርስቲያኖች ብቻ ሃገር ገና ዱሮ መሆን ነበረባት። የሊባኖስ ክርስቲያኖች በዚህ ትልቅ ስህተት ሠርተዋል። ጋዛም ክርስቲያኖች በተለይ ለኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በሐዋርያው ቅዱስ ፊሊጶስ በኩል ያገኟት ከተማ ናት። ዛሬም የክርስቲያኖች ከተማ መሆን አለባት። ልክ የእኛዎቹ ከንቱ ሕወሓቶች አዲስ አበባን ለአርመኔዎቹ የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች አስረክበው ወደ ትግራይ እንደመተለሱት እስራኤልም ጋዛን ለአረመኔዎቹ መሀመዳውያን ለቅቃላቸው መውጣቷ ትልቅ ታሪካዊ ስህተት ነው። ለክርስቲያኖች ማስረከብ ነበረባት። ይህን ሐቅ ሁሉም ወገን መጋፈጥ አለበት።

ዛሬ በተለይ በኢርትራ፣ ትግራይ እና አማራ ወጣቱ በጦርነትና ስደት ሆን ተብሎ እየተጠመደ እንዲያልቅ የሚያደርጉት ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ናቸው። አዎ! ኢትዮጵያን ለመውረስ። ያኔ ገና ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት (ዘመነ ዳግማዊ ምሊክ) አንስቶ በሂደት ከሃዲዎቹ እነ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግሱት ኃይለ ማርያም፣ ኢሳያስ አፈወርቂ አብደላ-ሀሰን፣ ስብሐት ነጋ፣ ዳግማዊ ግራኛ አህመድ፣ ደብረ ሲዖል፣ ጌታቸው አረዳ፣ ብርሃኑ አነጋ፣ ጂኒ ጃዋር መሀመድ ወዘተ እየሠሩ ያሉት ይህን የኤዶማውያኑን እና እስማኤላውያኑን ዲያብሎሳዊ ሤራ ነው። አዎ! ሃገረ ኢትዮጵያን እና መላዋ ምስራቅ አፍሪቃን ለክርስቶስ ተቃዋሚው ለማስረከብ። እንዲያውም እነዚህ ቆሻሻ ከሃዲዎች 'ክሎን' የተደረጉ ወይንም ደማቸውን፣ መቅኒያቸውንና አንጎላቸውን በአውሬው ክትባት ያስከተቡ ሳይሆኑ አይቀሩም የሚል ትልቅ እምነት አለኝ። ልብ እንበል ሁሉም በተለያዩ ጊዚያት ጂቡቲ ከሚገኘው የአሜሪካ የጦር ሰፈር በሄሊኮፕተር እየተወሰዱ 'ሕምና' ሲደረግላቸው ነበር፤ ዛሬም እየተደረገላቸው ነው። በተለይ በዱባይ። በትግራይ ላይ ትኩሱ የዘር ማጥፋት ጂሃድ በሚጧጧፍበትም ወቅት። በተንቤን በርሃ የነበሩት፤ ነፍሳቸውን ይማርላቸው እና፤ እንደ እነ አቶ ስዩም መስፍን፣ አቶ አባይ ፀሃዬ አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ ወዘተ. ያሉት የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ አጋሮች ብቻ ነበሩ። (ያን የሉሲፈር ባንዲራ ዛሬም የሚያውለበልቡት ሕወሓቶች እነ አቶ ስዩምን ረስተዋቸዋል፤ ያው እንግዲህ ይህን የዘር ማጥፋት ጦርነት በጋራ መጀመራቸውን በግልጽ ካሳወቁ እና ወደናፈቋት አዲስ አበባ ከተመለሱ በኋላ የእነ አቶ ስዩምን ስም አንዴም አያነሱም። አዎ! እራሳቸው ገድለዋቸዋል/አስገድለዋቸዋል እና።

ወደ ቁምነገሩ ስመለስ፤ ዛሬ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ከምንግዜውም የሚያስፈልጉን የመስቀል ጦረኛ የሆነ ክርስቲያናዊ የመከላከያ ኃይል፣ የተራድኦ ድርጅት፣ የፖለቲካ ፓርቲ ወዘተ. እኔ እንኳን ምናባዊም ቢሆን “የኢትዮጵያ ክርስቲያን ፓርቲ” የሚል ፓርቲ መስርቻለሁ።

እስኪ ይታየን ከአራት ዓመታት በፊት 'ቲ.ዲ.ኤፍ/TDF በተሰኘው የመከላከያ ኃይል ፈንታ፤ ሲ.ዲ.ኤፍ/CDF የተሰኘ የመከላከያ ኃይል ተመሥርቶ ቢሆን ኖሮ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ዛሬ የምናየው መቀመቅ ውስጥ ባልገባችና በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ታሪክ በሠራች ነበር። የትግራይ ወጣቶች መቅሰፍተኛ የሆነውን ያን የሉሲፈር/ሕወሓት ባንዲራ ወዲያ አሽቀንጥሮ በመጣል ቢነሱ ኖሮ ታቦተ ጽዮን እንደ ጦር መሣሪያ ተከትሏቸው ኤርትራን ብሎም ጂቡቲን እና መላዋን ኢትዮጵያን እንዲሁም ሕዝቦቿን ሁሉ በዚህ አራት ዓመታት ብቻ ከጠላቶቻችን ነፃ ባወጣናቸው ነበር። አሁንም እምብዛም አልዘገየም፤ ብቸኛው አማራጭ ለእግዚአብሔር አምላክ እና ቅዱሳኑ ታዛዥ የሆነ የመከላከያ እና ነፃ አውጭ ሰራዊት ብሎም ክርስቲያናዊ የሆኑ ተቋማትን መመሥረት ነው።

👉 ከዚህ በፊት የሚከተለውን አቅርቤ ነበር፤

ኢትዮጵያም የሚያስፈልጋት እንደ ሕንዱ ሞዲ ያለ፣ በተሻለ ደግሞ የታላቁን ንጉሠ ነገሥት የአፄ ዮሐንስ አራተኛን ኢትዮጵያዊ እና ክርስቲያናዊ ብሔርተኝነትን ፈለግና ሕልም የተከተለ መንፈሳዊ መሪ ብቻ ነው። ዲሞክራት፣ አቃፊ፣ ብሔር ብሔረሰብ ቅብርጥሴ እንደማይሠራ በግልጽ አይተነዋል።

Armenian & Ethiopian Christians Should Revive 'Operation Nemesis' | The World Doesn't Care About Us

https://wp.me/piMJL-c8X

😈 ሕወሓቶችና አጋሮቻቸው ለታጋሹና ወርቅ ለሆነው ክርስቲያን ሕዝባችን ምን ያህል ንቀት፣ ድፍረትና ጥላቻ እንዳላቸው ነው እነዚህ ሁሉ ነገሮች ሁሉ በተደጋጋሚ የሚጠቁሙን፤ ከአንድ ሚሊየን ሕይወት መጥፋት በኋላ እንኳን ግራኝን በእሳት እንደመጥረግ (ቢፈልጉ ይችላሉ!) ዛሬም ለትግራይ ሕዝብ፤ “ወራዳ ሕዝብ፤ እንጠላሃላን!እንንቀሃለን! ገና እናዋርድሃለን” በማለት ሞራሉን ለመስበር ነው ከገዳያችን የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አውሬ ጋር ዛሬም ይህን ያህል በሉሲፈራውያኑ ትዕዛዝና ድጋፍ በድፍረት በማሤር ላይ ያሉት።

👉 አንድን ሀገር/ሕዝብ ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦

  • ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር

  • አለመረጋጋትን መፍጠር

  • አመፅ መቀስቀስ

  • መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት

👉 A Luciferian Plan of Controlling a nation by the tools of

  • – Demoralization

  • – Destabilization

  • – Insurgency

  • – Normalization

ላለፉት አምስት ዓመታት በተደጋጋሚ የምለው ነው፤ ሌላ ምንም አማራጭ አይኖርም፤ ሳይዋል ሳይታደር ሳያድር የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ሕወሓቶች ከሰላሳ/30 ዓመታት ጀምሮ እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ የሚሠሯቸውን ስህተቶች ያርሟቸው ዘንድ ወደ አዲስ አበባ አምርተው ይህን አረመኔ የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ሙሉ በሙሉ በገርሰስና በምትኩ የአፄ ዮሐንስን መለኮታዊ ተልዕኮ እና መርሕ የተከተለ ክርስቲያናዊ መንግስት ማቋቋም መቻል አለባቸው። ይህ ሁሉ መስዋዕት የተከፈለው የዶሮ ቅልጥም የመሰለችውን ሚጢጢየ ግዛት ይዞ በባርነት ለመኖር አይደለም። "ኦሮሚያ" + "አማራ" + "ሶማሌ" የተባሉጥ ፀረ-ኢትዮጵያ እና ፀረ-ኢትዮጵያዊነት ክልሎች ወዲያው መፈራረስ ይኖርባቸዋል። ጋላ-ኦሮሞ በጭራሽ ወደ ሥልጣን መምጣት የለበትም፤ እምቢ ካለ በትግራይ እና አማራ ላይ እየፈጸመው ያለውን ጂሃድ ወደ ኦሮሚያ አዙሮ መበቀል እግዚአብሔር አምላክ የሚፈቅድልን መብታችን ነው የሚሆነው! ጋላ-ኦሮሞነቱን የማይክድ፣ ጋልኛን/ኦሮሞኝን ከመናገር የማይቆጠብ ብሎም አክሱማዊቷን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን የማይቀበል ጋላ-ኦሮሞ በሃገረ ኢትዮጵያ ይኖር ዘንድ በጭራሽ አለተፈቀደለትም። እግዚአብሔር አምላክ ለእያንዳንዱ ሕዝብ የራሱ ሃገርና ግዛት ተሰጥቶታል፤ ኢትዮጵያ የተሰጠችው ለኢትዮጵያውያን ብቻ ነው!

💭 The Netherlands' Next Prime Minister Geert Wilders to Turkish and Moroccan Muslims: “We Don't Want Your Islam, Stay Away From Us.”

https://wp.me/piMJL-bWq

💭 ቀጣዩ የኔዘርላንዶች ጠቅላይ ሚኒስትር ጌርት ዊልደርስለቱርክ እና ለሞሮኮ ሙስሊሞች፡-“እኛ እስልምናችሁን አንፈልግም፣ ከእኛ ራቁ።”

በሃገራችንም ከምንጊዜውም በላይ እንዲህ የመሰለ አቋም ያላቸው ልሂቃን እና መሪዎች ነው የሚያስፈልጉት። ኢትዮጵያዊ ክርስቲያን ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው፤ ይህንም ዛሬ ከምንግዜውም በላይ በገሃድ እያየነው ነው። ስለዚህ በኢትዮጵያ ባፋጣኝ ብሔራዊ የክርስቲያን ፖለቲካ ፓርቲዎች መቋቋም ይኖርባቸው። በተለይ ዛሬ ትግራይ፣ ቤተ አምሐራ እና ኤርትራ በተሰኙት ክፍለ ሃገራት አረቦችንና እስልምናን በግልጽ የሚያገሉ ክርስቲያናዊ ፖለቲካዊ ፓርቲዎች መቋቋም ይኖርባቸዋል። ከገባንበት መቀመቅ መውጫ ሌላ ምንም አማራጭ ሊኖር አይችልም። ከማይመስሉን ጋር አብሮ መኖሩና መደበላለቁ መዳከምን፣ መከራን እና ስቃይን እንጂ ምንም ያመጣልን በጎ ነገር የልም። በአረብ እና ሙስሊም ሃገራት እኮ የእስላም ፓርቲዎች ብቻ ናቸው መንግስት መመስረት የሚችሉት፤ በአውሮፓም በመንግስታዊ እና ማህበረሰባዊ መዋቅር ውስጥ ክርስቲያናዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወቱ የሚታወቅ ነው።

ዛሬ ምናባዊም ቢሆን በእኔ በኩል፤ “የኢትዮጵያ ክርስቲያን ፓርቲ” የሚል ፓርቲ መስርቻለሁ፤ ዓላማውም “የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊት ሪፓብሊክን” መመሥረት ነው የሚሆነው።

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page