top of page

Burn That Ugly Lucifer/TPLF Flag | ያን አስቀያሚ የሉሲፈር/ሕወሓት ባንዲራ አቃጥሉ


https://youtu.be/tfXSfI6RiOw

😈 'ሕዝባቸውን' ለጅብ አሳልፈው የሰጡ ብቸኞቹ የዓለማችን ወንጀለኞች

https://youtu.be/u1RW2219OYw

❖ አክሱም ጽዮን ላይ የሉሲፈር/ የቻይና ባንዲራ የተሰቀለ ወቅት የሕወሓት ነገር አብቅቶለታል

https://youtu.be/H9uJdS2G81U

😈 ግራኝ ከእነ ደብረጽዮን ጋር በጂቡቲ በድጋሚ ተገናኘ? | የቱርክ ድሮኖች ገዳማቱን ለመጨፍጨፍ ተዘጋጅተዋል

https://youtu.be/pnBjnHYIxJ8

ሕወሓት ባለፈው 'የትግራይ ምርጫ' ያልመረጠውን ሕዝባችንን እየተበቀለው ይመስላል! የጤና ችግር ያለባቸው እነ ዶ/ር ደብረጽዮንን ሕዝባችንን ይዘው ለመሞት የመረጡ አጥፍቶ-ጠፊ ግለሰቦች ይመስላሉ። መጀመሪያ ላይ ፈንቅል በሚል ዘመቻ ሕዝቡ ከአማራዎች ድጋፍ ያገኝና አያገኝ እንደሆነ ከፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ሆነው ፈተኑት፣ ከዚያም የግዕዝ ቋንቋ በትምህርት ቤት ይሰጣል ብለው በመደለል ለመስከረሙ ምርጫ አዘጋጁት። ከመረጥከኝ ይህን አደርግልሃለው አሊያ… የባርነት ስቃይና የስንዴ ልመና ይጠብቀሃል በማለት ሕዝቡን ፈተኑት።፤ በምርጫ ወቅት የድምጽ ወረቀት ለማስገባት ሲሄዱ የነበሩትን እናቶቻችንን ሲያመናጭቋቸው እንደነበር ብዙ የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ነበሩ። ይህን በወቅቱ በሃዘን ነበር የታዘብኩ።

የሕወሃትን/ሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ዛሬም እያውለበለበ በሰፊው እንዲያስተዋውቅ የተደረገው ጽዮናዊ በዚህ መልክ ሉሲፈርን በማንገሱ ሕዝባችን እንዲሰቃይ ከማድረጉ ባሻገር እርሱ እራሱ በያለበት በስኳር በሽታ፣ በደም ግፊት፣ በኤድስ፣ በኮሮና እና ሌሎች የወረርሽኝ መቅሰፍቶች ይጠቃ ዘንድ ግድ ይሆንበታል። ይህ ባንዲራ ምንም በጎ ነገር እንዳላመጣ እኮ አየነው። የዓለም አቀፍ ማህበረሰቡም ተገቢውን ትኩረት እንዳይሰጠን ያደረገው ይህ የሉሲፈር ባንዲራ ነው። አንድ ፈረንጅ ባንድ ጊዜ፤ ኢትዮጵያውያን ኃያሉን እግዚአብሔርንና የቃልኪዳኑን ታቦት በኪሳቸው ይዘው ከእኛ መፍትሔ ይሻሉ ያለው ነገር ትክክል ነበር፤ ዛሬ እያየነው አይደል! ግን እንዴት ነው ወገን ይህን ያህል ማስተዋል የተሳነው? መንፈሳዊ ዓይኑ ምን ያህል ቢታወርበት ነው? ከዚህ በተጨማሪ፤ የእነ ንጉሥ ካሌብ አክሱማዊት ኢትዮጵያ እንጅ 'ትግራይ' የሚባል መንደር እንጅ ሃገር የለም፣ ሊኖርም አይችልም፤ እግዚአብሔርም ኢትዮጵያዊውን እንጅ ተጋሩ ወይንም ኤርትራዊ የሚባለውን ሕዝብ አያውቀውም። ስለዚህ በተጋሩ ስም ፀሎት ብናደርስ እንኳን ፀሎታችን አይሰማም። እራስን ማታለል/ መካድ ነው የሚሆነው። ከደቡባውያኑ ኢትዮጵያውያን ዘ-ስጋ መለየት ካለብን እንኳን ኢትዮጵያን፣ ግዕዝንና ተዋሕዶ ክርስትናን ይዘን ነው የምንለየው እንጂ ሁሉንም ነገር አስረክበን እንደ ኤርትራውያን የምንሰቃይበትን ሁኔታ ማመቻቸት የለብንም። ሰሜንና ደቡብ ኮርያ፣ ምስራቅና ምዕራብ ጀርመን፣ ሰሜንና ደቡብ ሱዳን ሳይቀሩ ጥንታዊ ማንነታቸውን/መጠሪያቸውን ይዘውና ጠብቀው ነው የተከፋፈሉት። ቀላል ነገር አይደለም!

ዛሬ የጽዮንን/አፄ ዮሐንስን ክቡር ሰንደቅ በእጃቸው ይዘው ማውለብለብ የማይገባቸው “አማራዎች” እንዲሁም ሉሲፈራውያኑ የሰጧቸውን አስቀያሚ ባንዲራ የሚያውለበልቡት “ተጋሩ” ምን እየሠሩ እንደሆነ ያውቃሉን? ለምንድን ነው “ይህ ባንዲራ ምንድን ነው? ከየት መጣ? ምንስ አመጣልን?” ብለው የማይጠይቁት? ይህ ባንዲራ ለጽዮናውያን ኃይለኛ መቅሰፍት እንዳመጣባቸው እንዴት መረዳት አቃታቸው? በተለይ ዲያስፐራው! ሕዝቤን እያስጨረሱ ያሉትንና ከባባድ ስህተቶችን በተደጋጋሚ የሠሩትን አልታረም ባይ ኢ-አማኒ ሕወሓቶችን እንዲታረሙ ሲጠይቅና ስልጣኑንም ለቅቀው ጽዮናዊ ለሆኑ ወንድሞችና እኅቶች እንዲያስረክቡ ሲያሳስብ አይታይም/አይሰማም። ይህ ሌላ ከባድና በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያስጠይቅ ከባድ ስህተት ነው። በቃ! ኢ-አማኒያኑ ሕወሓቶች ከእነ ባንዲራቸው መጠረግ አለባቸው፣ ከእነርሱ ጋር ተናበው የሚሠሩት ከሃዲዎቹ ኦሮሞዎቹ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ኢሳያስ አፈወርቂ በእሳት መጠረግ አለባቸው።

“ስለ ጽዮን ዝም አንልም!” አሉን። ግን ለይስሙላ እንደሆነ ዛሬ እያየነው ነው፤ ስለ ጽዮን ግን ዝም ጭጭ! የሚባልበት ወቅት አይደለም። ወቅቱ ወደ ተግባር የሚገባበት ወቅት ነው!

ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ሺህ ምዕመናን በአክሱም ጽዮን ጨፈጨፈ። ከሃዲዎቹም ጦርነቱን ደገፉት! አይ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን ፥ አክሱም ጽዮንን በአረቦች + ቱርኮች + ኢራኖች + ሶማሌ እና ቤን አሚር እስማኤላውያን ያስደፈራችሁ ወቅት ሁላችሁም አብቅቶላቸዋል፤ ከአክሱም ጽዮን ተለይታችኋል፤ አሁን አንገታችሁን ለዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ለመሀመዳውያኑ ሰይፍ አዘጋጁ!

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page