top of page

Biblical Omen Uncovered in Aftermath of Hurricane Helene in North Carolina


https://rumble.com/v5r9yzz-biblical-omen-uncovered-in-aftermath-of-hurricane-helene-in-north-carolina.html

♱ በአሜሪካዋ የሰሜን ካሮላይና ግዛት ውስጥ ከዕሌኒ አውሎ ነፋስ በኋላ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምልክቶች ታዩ

ባለፈው መስከረም ወር ላይ የመስቀል ደመራ ዕለት አውሎ ንፋስ ዕሌኒ በሰሜን ካሮላይና ግዛት ከፍተኛ ውድመት እና ዕልቂት ካደረሰች በኋላ የተከፈቱ ትንቢታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ምዕራፎች በምሰሶ ላይ ተጣብቀው ተገኙ።

ገጾቹ የተከፈቱት በራእይ መጽሐፍ ምዕራፍ ፲፬ እና ፲፭ ላይ ሲሆን ይህም ሰዎች በተከታታይ በታላቅ አደጋዎችና ጥፋት እንዴት እንደሚቀጡና እንደሚጠፉ ይናገራል።

የሰሜን ካሮላይና ነዋሪ ቤንጃሚን ፉለር መጽሐፍ ቅዱስን ካገኙት የመጀመሪያዎቹ ውስጥ አንዱ ሲሆን የራዕይ መጽሐፍ ምእራፍ ፲፬ እና ፲፭ ክፍት ሆኖ እንዳየው ጠቁሟል።

አክሎም “ይህ መጽሐፍ ቅዱስ ራእይ ዮሐንስ ላይ ተገልጦ በምሰሶ ላይ ነው የተገኘው” ብሏል።

ብዙ የሰሜን ካሮላይና ነዋሪዎች ተገቢ መጠለያ አጥተዋል እና አውሎ ንፋስ ዕሌኒ ኑሯቸውን ካወደመች በኋላ በድንኳን ውስጥ ነው የሚተኙት።

እ.ኤ.አ ሴፕቴምበር 26 ቀን 16 የምስራቅ አሜሪካ ግዛቶችን አቋርጦ የነበረው አውሎ ንፋስ የኤሌክትሪክ መስመሮችን በመውደቁ ብዙ መኖሪያ ቤቶች ወድመዋል፣ ሙሉ ከተሞች በጎርፍ ተጥለቅልቀዋል።

ከአውሎ ነፋሱ በኋላ መለኮታዊ ጣልቃገብነት ታሪኮች እየወጡ ነው ፣ አንዲት የጆርጂያ ግዛት ሴትም በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ድምፅ እንደዳነች ተናግራለች።

የ፷፪/62 ዓመቷ ሲንዲ ኮል እንደዘገበችው የሄለን ግርግር አካባቢውን በመክበብ ከመኝታ ክፍሏ እንድትወጣ ሲነግራት ድምፁ ከእንቅልፏ እንዳነቃት አውስታለች።

እርሷ ከባድ ጉዳት ቢደርስባትም እስካሁን ድረስ ሙሉ በሙሉ ሳይበላሽ የቀረው መጽሐፍ ቅዱሷ ብቻ እንደሆነ በመጽናናት ተናግራለች።

👉 አሁን ነጥቦቹን እናገናኛቸው....

የኮቪድ አመጣጥ/መነሻ = ሰሜን ካሮላይና? – አውሎ ነፋስ ዕሌኒ – ቅድስት ዕሌኒ – እውነተኛው መስቀል – የደመራ አከባበር – ዕጣን (ኢየሱስ የሁሉም አምላክ ነው + ዕጣን ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቃል) – የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን

❖<የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፬>

፩ አየሁም፥ እነሆም፥ በጉ በጽዮን ተራራ ቆሞ ነበር፥ ከእርሱም ጋር ስሙና የአባቱ ስም በግምባራቸው የተጻፈላቸው መቶ አርባ አራት ሺህ ነበሩ። ፪ እንደ ብዙ ውኃም ድምፅና እንደ ታላቅ ነጐድጓድ ድምፅ ያለ ከሰማይ ድምፅን ሰማሁ፥ ደርዳሪዎችም በገና እንደሚደረድሩ ያለ ድምፅ ሰማሁ። ፫ በዙፋኑም ፊት በአራቱም እንስሶችና በሽማግሌዎቹ ፊት አዲስ ቅኔ ዘመሩ፤ ከምድርም ከተዋጁት ከመቶ አርባ አራት ሺህ በቀር ያን ቅኔ ሊማር ለማንም አልተቻለውም። ፬ ከሴቶች ጋር ያልረከሱ እነዚህ ናቸው፥ ድንግሎች ናቸውና። በጉ ወደሚሄድበት የሚከተሉት እነዚህ ናቸው። ለእግዚአብሔርና ለበጉ በኵራት እንዲሆኑ ከሰዎች የተዋጁ እነዚህ ናቸው። ፭ በአፋቸውም ውሸት አልተገኘም፤ ነውር የለባቸውም። ፮ በምድርም ለሚኖሩ ለሕዝብም ለነገድም ለቋንቋም ለወገንም ሁሉ ይሰብክ ዘንድ የዘላለም ወንጌል ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ መካከል ሲበር አየሁ፤ ፯ በታላቅ ድምፅም። የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ። ፰ ሌላም ሁለተኛ መልአክ። አሕዛብን ሁሉ የዝሙትዋን ቍጣ ወይን ጠጅ ያጠጣች ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች እያለ ተከተለው። ፱ ሦስተኛም መልአክ ተከተላቸው፥ በታላቅ ድምፅ እንዲህ እያለ። ለአውሬውና ለምስሉ የሚሰግድ በግምባሩም ወይም በእጁ ምልክቱን የሚቀበል ማንም ቢኖር፥ ፲ እርሱ ደግሞ በቍጣው ጽዋ ሳይቀላቅል ከተዘጋጀው ከእግዚአብሔር ቍጣ ወይን ጠጅ ይጠጣል፥ በቅዱሳንም መላእክትና በበጉ ፊት በእሳትና በዲን ይሳቀያል። ፲፩ የሥቃያቸውም ጢስ ለዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ይወጣል፥ ለአውሬውና ለምስሉም የሚሰግዱ የስሙንም ምልክት የሚቀበል ሁሉ ቀንና ሌሊት ዕረፍት የላቸውም። ፲፪ የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው። ፲፫ ከሰማይም። ከእንግዲህ ወዲህ በጌታ የሚሞቱ ሙታን ብፁዓን ናቸው። መንፈስ። አዎን፥ ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ፥ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል ብለህ ጻፍ የሚል ድምፅ ሰማሁ። ፲፬ አየሁም፥ እነሆም ነጭ ደመና፥ በደመናውም ላይ የሰውን ልጅ የሚመስል ተቀምጦአል፥ በራሱም ላይ የወርቅ አክሊል በእጁም ስለታም ማጭድ ነበረው። ፲፭ ሌላ መልአክም ከመቅደሱ ወጥቶ በደመናው ላይ ለተቀመጠው። የማጨድ ሰዓት ስለ ደረሰ ማጭድህን ስደድና እጨድ፥ የምድሪቱ መከር ጠውልጓልና ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ። ፲፮ በደመናውም ላይ የተቀመጠው ማጭዱን ወደ ምድር ጣለው ምድርም ታጨደች። ፲፯ ሌላ መልአክም በሰማይ ካለው መቅደስ ወጣ፥ እርሱም ደግሞ ስለታም ማጭድ ነበረው። ፲፰ በእሳትም ላይ ሥልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከመሠዊያው ወጥቶ ስለታም ማጭድ ያለውን። ዘለላዎቹ ፈጽመው በስለዋልና ስለታሙን ማጭድህን ስደድና በምድር ያለውን የወይን ዛፍ ዘለላዎች ቍረጥ ብሎ በታላቅ ድምፅ ጠራ። ፲፱ መልአኩም ማጭዱን ወደ ምድር ጣለው፥ በምድርም ካለው ከወይን ዛፍ ቈርጦ ወደ ታላቁ ወደ እግዚአብሔር ቍጣ መጥመቂያ ጣለ። ፳ የወይኑም መጥመቂያ ከከተማ ውጭ ተረገጠ፥ እስከ ፈረሶች ልጓምም የሚደርስ ደም ርቀቱ ሺህ ስድስት መቶ ምዕራፍ ሆኖ ከመጥመቂያው ወጣ።

Bible Found Stuck on Post in North Carolina After Hurricane Helene Was Opened Up to Prophetic Chapters

The pages were opened to the Book of Revelation, chapters 14 and 15, which discusses how people will be punished and perish through a series of great disasters and destruction.

Residents of a North Carolina town where Hurricane Helene hit last month have encased a Bible discovered stuck to a post.

North Carolina resident Benjamin Fuller was one of the first to discover the Bible and noted that it was open to the Book of Revelation, chapters 14 and 15.

In a video, Fuller states, “The man who lives here had to be rescued off of the roof by a raft, and they’re just demoing the entire house.”

He adds, “And this Bible was found on a pole open to Revelation.”

Many North Carolina residents are still without proper shelter and have been sleeping in tents after Hurricane Helene destroyed their livelihoods.

Hurricane Helene tore through 16 eastern US states on September 26, downing power lines, destroying homes and leaving entire towns completely flooded.

Stories of divine intervention are also cropping up in the aftermath of the storm, with one Georgia woman saying she was saved by a Biblical voice.

Cindy Cole, 62, reported that the voice woke her up as the tumult of Helene surrounded the area and told her to leave her bedroom just before a tree crashed through the wall.

Despite the severe damage, she said her Bible was the only thing still left fully intact.

👉 Let's connect the dots....

Origin of COVID = North Carolina? – Hurricane Helene – St. Helena – The True Cross – Demera Celebrations – Frankincense (Jesus is The God of all + FRANKINCENSE protects against CORONAVIRUS) – Ethiopian Church

😱 Former CDC Director Makes Bombshell COVID Claim That The Virus Was Born in North Carolina

https://rumble.com/v5r9725-former-cdc-director-makes-bombshell-covid-claim-that-the-virus-was-born-in-.html

https://wp.me/piMJL-e0k

😱 ትልቅ ዜና፤ የቀድሞው የዩ..ስ አሜሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (../CDC) ዳይሬክተር የኮቪድ ቫይረሱ በሰሜን ካሮላይና መወለዱን ገለፁ

🛑 Hurricane Helene Death Toll Nears 200, Deadliest Since Katrina

https://rumble.com/v5hc4kl-hurricane-helene-death-toll-nears-200-deadliest-since-katrina.html

https://wp.me/piMJL-dKn

🛑 የዕሌኒ አውሎ ንፋስ የሟቾች ቁጥር ወደ ሁለት መቶ/200 ቀርቧል፣ ከአውሎ ንፋስ ካትሪና ወዲህ በጣም ገዳዩ አውሎ ንፋስ ነው። አሁንም አንድ ሚሊዮን ህዝብ መብራት አልባ ነው።

Hurricane Helene Threatens America, While Christian Ethiopia Celebrates St. Helena's True Cross

https://youtu.be/Qp9tntuO63o

https://wp.me/piMJL-dHM

ክርስቲያን ኢትዮጵያ የቅድስት ዕሌኒን እውነተኛ መስቀል ስታከብር ፥ አውሎ ነፋሱ ዕሌኒ ደግሞ አሜሪካን እያስፈራራች ነው።

  • በአጋጣሚ? አይ፣ አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም!

  • Coincidence? No, Coincidence does not exist!

  • Colors of Zion / የጽዮን ቀለማት ❖

The Messages of the Three Angels

6 Then I saw another angel flying directly overhead, with an eternal gospel to proclaim to those who dwell on earth, to every nation and tribe and language and people. 7 And he said with a loud voice, “Fear God and give him glory, because the hour of his judgment has come, and worship him who made heaven and earth, the sea and the springs of water.” 8 Another angel, a second, followed, saying, “Fallen, fallen is Babylon the great, she who made all nations drink the wine of the passion of her sexual immorality.” 9 And another angel, a third, followed them, saying with a loud voice, “If anyone worships the beast and its image and receives a mark on his forehead or on his hand, 10 he also will drink the wine of God’s wrath, poured full strength into the cup of his anger, and he will be tormented with fire and sulfur in the presence of the holy angels and in the presence of the Lamb. 11 And the smoke of their torment goes up forever and ever, and they have no rest, day or night, these worshipers of the beast and its image, and whoever receives the mark of its name.” 12 Here is a call for the endurance of the saints, those who keep the commandments of God and their faith in Jesus. 13 And I heard a voice from heaven saying, “Write this: Blessed are the dead who die in the Lord from now on.” “Blessed indeed,” says the Spirit, “that they may rest from their labors, for their deeds follow them!”  authority over the fire, and he called with a loud voice to the one who had the sharp sickle, “Put in your sickle and gather the clusters from the vine of the earth, for its grapes are ripe.” 19 So the angel swung his sickle across the earth and gathered the grape harvest of the earth and threw it into the great winepress of the wrath of God. 20 And the winepress was trodden outside the city, and blood flowed from the winepress, as high as a horse’s bridle, for 1,600 stadia.

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page