Babylon America Celebrates 'Thanksgiving' on the Exact Day of The Axum Massacre
- Abraham Enoch
- Nov 28, 2024
- 5 min read
https://rumble.com/v5u2onb-babylon-america-celebrates-thanksgiving-day-on-the-exact-day-of-the-axum-ma.html
😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
😢 ባቢሎን አሜሪካ በትክክለኛ የአክሱም እልቂት ቀን 'የምስጋና' ቀን አክብሯል።
የምስጋና ቀን እልቂትን ነው የሚያከብሩት። ልክ ጋላ-ኦሮሞዎቹ 'ኢሬቻ' የተሰኘውን ሰይጣናዊ በዓል እንደሚያከብሩት
የፔኖብስኮት አሜሪካ 'ህንዳዊ' እና በኮነቲከት ዩኒቨርሲቲ የአንትሮፖሎጂ ዲፓርትመንት ሊቀመንበር የነበሩት ዊልያም ቢ ኔዌል እንደተናገሩት የመጀመሪያው ይፋዊ የምስጋና ቀን 700 የአሜሪካ ቀደምት ሕዝቦች (ቀይ ሕንዶች) ወንዶች፣ ሴቶች እና ህጻናት ጭፍጨፋ ያከበረው በአንድ ሀይማኖታዊ ሥርዓታቸው ነው። “የምስጋና ቀን” ለመጀመሪያ ጊዜ የታወጀው እ.አ.አ በ1637 ዓ.ም የማሳቹሴትስ ቤይ ቅኝ ግዛት ገዥ በ700 ወንዶች፣ ሴቶች እና ህጻናት ላይ የተፈጸመውን የጅምላ ጭፍጨፋ ለማስታወስ ሲሆን አመታዊውን አረንጓዴ የበቆሎ ዳንስ በገዛ ቤታቸው ውስጥ ሲያከብሩ መሆኑን ኔዌል ተናግሯል።
“በዚህ የመሰብሰቢያ ቦታ ተሰብስበው በቅጥረኞች እና በእንግሊዛውያን እና በኔዘርላንዳውያን ጥቃት ደርሶባቸዋል። ቀደምት ነዋሪዎቹ ከህንጻው እንዲወጡ ከተገደዱ በኋላ ልክ ሲወጡ በጥይት ተጨፍጭፈዋል፣ የተቀሩት በህንፃው ውስጥ በህይወት ተቃጥለዋል ፥ በማግስቱም ገዥው የምስጋና ቀን አወጀ….. ለሚቀጥሉት 100 አመታት፣ እያንዳንዱ የምስጋና ቀን በ አንድ ገዥ ለደም አፋሳሹ ድል ክብር ሲሉና ቀደምት ነዋሪዎቹ በጦርነቱ ስለተሸነፉ 'አምላክን'(ዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈርን) አመሰገኑ።
እልቂትን ለማክበር ሳይሆን የምስጋና ቀንን ለማክበር የምስጋና ቀን ብሔራዊ በዓል ብለው ያወጁት ፕሬዝዳንት ሊንከን ነበሩ።
የኛዎቹም ጋላ-ኦሮሞዎች ተመሳሳይ ጭፍጨፋ በቀደምት ነዋሪ በሆኑት ኢትዮጵያውያን ላይ እየፈጸሙ ነው ኢሬቻን በማክበር ላይ ያሉት። በቅርቡ ኢሬቻንም፣ አምልኳቸውንም ቁንቋቸውንም እንዳያከብሩ እና እንዳይናገሩ እናግዳቸው/እንከለክላቸው ዘንድ ግድ ይሆናል።
🛑 በአክሱም ዕልቂት ዕለት አሜሪካ 'የምስጋና' ቀንን ታከብራለች
🛑 መስከረም ፩/11 ዕለት ለአሜሪካ የሃዘን ቀን ሲሆን ለኢትዮጵያ ደግሞ የአዲስ ዓመት ዕለት ነው
🛑 Babylon America Celebrates 'Thanksgiving' Day on the Day of Axum Massacre
🛑 September 11 is a day of mourning for America and a New Year's Day for Ethiopia
♱ Honoring The 4th Anniversary of The Axum Massacre ♱
+800 Christian Keepers of The Ark of The Covenant Killed by The Forces of The Antichrist
✞ The Axum Massacre ✞
27. - 28. November 2020 Muslim soldiers from Ethiopia, Eritrea and Somalia armed by Iran, UAE and Turkey went on the rampage in Axum, a Holy City in Ethiopia’s northern Tigray region, whose main Church of Our Lady Mary of Zion is believed by Ethiopian Orthodox Christians to hold The Biblical Ark of Covenant.
Over the course of 24 hours, the Muslim soldiers went door to door summarily shooting unarmed young men and boys. Some of the victims were as young as 13.
😢 Thanksgiving Day Celebrates A Massacre
William B. Newell, a Penobscot Indian and former chairman of the Anthropology department at the University of Connecticut, says that the first official Thanksgiving Day celebrated the massacre of 700 Indian men, women and children during one of their religious ceremonies. “Thanksgiving Day” was first proclaimed by the Governor of the then Massachusetts Bay Colony in 1637 to commemorate the massacre of 700 men, women and children who were celebrating their annual Green Corn Dance…Thanksgiving Day to the, “in their own house”, Newell stated.
“Gathered in this place of meeting, they were attacked by mercenaries and English and Dutch. The Indians were ordered from the building and as they came forth were shot down, The rest were burned alive in the building—–The very next day the governor declared a Thanksgiving Day…..For the next 100 years, every Thanksgiving Day ordained by a Governor was in honor of the bloody victory, thanking God that the battle had been won.”
It was president Lincoln who declared Thanksgiving a national holiday, not to celebrate a massacre but to celebrate a day of gratitude.
🔥 Green Light from USA to The Fascist Oromo Regime of Ethiopia to Go Ahead with Genocide of Christians?
https://youtu.be/Sdhf0Kl2Pb4
https://wp.me/piMJL-8RI
✞ በክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋቱን ወንጀል ይቀጥል ዘንድ 😈 የፋሽስቱ ኦሮሞ አገዛዝ የጭፍጨፋ ፈቃድ ከአሜሪካ አግኝቷልን?
የአሜሪካው ልዑክ ማይክ ሃመር አዲስ አበባ ደርሰው በተመለሱ በሳምንቱ አረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ኢሳያስ አፈቆርኪ ሙሉ ማጥቃት ጀመሩ። ከሁለት ዓመታት በፊት የቀድሞው ልዑክ ጄፍሪ ፌልትማን አዲስ አበባ ደርሰው ከግራኝ ጋር ተገናኝተው ከተመለሱ በኋላ ነበር ሆን ተብሎ በአሜሪካ ፕሬዚደንት የምርጫ ቀን ተመሳሳይ ጥቃት በትግራይ ላይ መፈጸም የጀመሩት። አዎ! ያኔም አሜሪክ ለተባበሩት ኤሚራቶች ድሮን እንዲጠቀሙ ፈቅዳላት ነበር። ያኔም ስጠረጥረው የነበረው ነው፤ ዛሬም የምጠረጥረው ነው፤ ያኔ ወደ አስመራ፣ ጎንደር እና ባሕር ዳር ተልከው የነበሩት ሮኬቶች ከጂቡቲ በአሜሪካኖቹ የተላኩ ነበሩ። የትግራይ ኃይሎችም ከደብረ ብርሃን ይመለሱ ዘንድ የድሮን ድብደባዎቹን ሲፈጽሙ የነበሩት ጂቡቲ ያለው የአሜሪካ ሰራዊት ነው።
እንግዲህ ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት በቀደምት አሜሪካውያን (ቀይ ሕንዶች) ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈጸመችው አሜሪካ በተመሳሳይ መልክ ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት በቀደምት ጽዮናውያን ኢትዮጵያውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ በማካሄድ ላይ ካሉት ከጋላ-ኦሮሞዎች ጋር ሕብረት ፈጥራለች። ሁለቱም እኮ Thanksgiving/ ኢሬቻ/ምስጋና በእነዚህ በመጪዎቹ ሳምንታት የሚያከብሩት እኮ፤ የቀደምት ነዋሪዎችን ደም በአሜሪካ እና በኢትዮጵያ ስለገበሩለት ምስጋናቸውን ለ ልዑላቸው ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር በማቅረባቸው ነው። 😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢
💭 Three US Special Envoys in Two Years!?
Special Envoys for the Horn of Africa
☆ Jeffrey Feltman
☆ David Satterfield
☆ Mike Hammer
😈 UN-Mandated Investigation Into Ethiopia Atrocities LapsesBITCHUTE VIDEO
https://wp.me/piMJL-bz5
😈 በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ትዕዛዝ በኢትዮጵያ ስለተፈጸመው ግፍ 'መርማሪ' የተባለው ቡድን "ሥራ" አበቃ። የትኛው ሥራ? የሰይጣን ጭፍሮች! የምንጠብቀው ቢሆንም፤ ይህችን ዕለት ግን በደንብ እንመዝግባት!
🐲 ይህን የሉሲፈራውያኑን አሳዛኝ ድራማ ጭፍሮቻቸው የጀመሩት ልክ በእግዚአብሔር በዓላት በእንቍጣጣሽ ዕለት ሲሆን፣ የመስቀልን በዓልም በ 'አሳሳቢ ሁኔታ' ጩኸትና መግለጫ አሳለፉት አሁን ልክ ለስይጣናዊው የኢሬቻ በዓል “እናመሰግናለን!” በማለት የድሮን መግዢያ ገንዘቡን ለፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ሰጡት። በዓለም ፊት እንዳይዋረድ ደግሞ “የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ሁላችንም በጋራ ጀምረን እያሳካን ነው፤ ስለዚህ ገና ብዙ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ከምድረ ገጽ እስክናጠፋ ምርመራውን አቁመንልሃል” እንኳን ለምስጋና ቀን / ለኢሬቻ አደረሰህ፣ ልዑላችን ሉሲፈር የተመሰገነ ይሁን!” አሉት።
መስከረም ፩ እንቍጣጣሽንና የመስቀል ደመራን በዓላት ለብዙ ዲያብሎሳዊ ሥራቸውና ሤራቸው የሚመርጧቸው ያለምክኒያት አይደለም። እኛ ነን አንነቃ ያልን እንጂ የሰይጣን ጭፍሮች ይህን በደንብ ያውቁታል። እንግዲህ አሁንም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የእግዚአብሔርን ቦታ ለመያዝና የአምላክነትን ሚና ለመጫወት፤ “በእኛ ተስፋ አድርጉ፣ በእኛ ታመኑ፣ መርማሪዎቹም፣ ፈራጆቹም እኛ ነን፣ ሌላ ማንም ረዳት የላችሁም፤ በእግዚአብሔር አምላክ ፈጣሪያችሁ አትታመኑ፣ ተስፋ ቁረጥ...” በማለት ነበር በእነዚህ ቀናት ጉባኤዎችን፣ መግለጫዎችንና ማስጠንቀቂያዎችን በየሳምንቱ በማሰራጨት ላይ የነበሩት። በመጨረሻም ውጤቱ ያው!
https://wp.me/piMJL-8VI
የሴነተር ጂም ኢንሆፍ ጉብኝት፤ በትግራይ እና በወለጋ ለዋቄዮ–አላህ የንጹሐን ጽዮናውያን የደም ግብር በጋላ–ኦሮሞዎቹ “ኢሬቻ/የምስጋና ቀን” ዲያብሎሳዊ በዓል በተከበረ ማግስት መደረጉ ያለምክኒያት አይደለም። አሜሪካም በቅርቡ ዲያብሎሳዊውን የ Thanksgiving/ ኢሬቻ/ምስጋና ቀን ታከብራለች። ሴነተር ኢንሆፍም በጡረታ ከመሰናበቱ በፊት ከሦስት ዓመታት በፊት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተከስክሶ ፻፶፯/157 ንጹሐን ለዋቄዮ–አላህ በተገበሩበት ከሆራ/ ቢሸፍቱ/ደብረ ዘይት የኢሬቻን ጋኔን ወደ ኦክላሆማ ይዞ ለመሄድ ያቀደ ይመስላል።
ዲያብሎሳዊው የጋላ-ኦሮሞ ጋኔን ኢሬቻ ወደ ሃገረ ኢትዮጵያ እንዲገባ ከተደረገበትና ኢትዮጵያውያን በጋኔኑ ከተለከፉበት ከ ከበበ ዘመን ጀምሮ በቅድስቲቷ አገራችን ደም እንደ ጎርፍ በመፍሰስ ላይ ነው። የወገን ልብ እንደ ፈርዖን በኃጢያት ደነደነ ዓይኑም በሞራ ተሸፈነ፣ ህፃናት ታረዱ፣ ይህ የእሬቻ ጋኔን መንፈስ በነፃነት በወገን ግድየለሽነትና እውቀት ማጣት እንዲሁም ከምንሊክ ጊዜ ጀምሮ ለአራት ትውልድ ያህል በአገዛዝ ላይ በሚቀመጡት ከሃዲዎች እውቅና መከበር ከጀመረ ጀምሮ የገባንበትን መቀመቅ አንዳንዶቻችን ሳንታክት በመጠቆም ላይ ነን።
እውነት እናውራ ወገን፤ እኔ አዝኜልህ አልቅሼልክ አልጠቅምህም የሚጠቅምህን የሚያድንህን ግን እነግርሀለው ኢሬቻ (የሰይጣን አምልኮ ነው) ላልሰሙ አሰሙልኝ ለመታረድ የሚነዱትን አድን ይላል እና ” ስለዚህ እንዲህ በላቸው። የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ እኔ ተመለሱ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። ” <ትንቢተ ዘካርያስ ፩፥፫> ባእድ አምልኮና መጨረሻው ደግሞ ይሄ ነው (ብቻ አይደለም) ከሞት በኋላ ገሀነምም አለ የዘለአለም ስቃይ ። ኢየሱስን አምናችሁ በመቀበል ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ። ሰይጣን ተገበረለትም አልተገበረለትም ተመለከም አልተመለከም ለሰው ልጅ ርህራሄ የለውም አንድ ነገር ብቻ ልናገር (እግዚአብሔር ፃዲቅ ነው) ዝምታው መልስ ነው ተመለሱ እግዚአብሔርን አምልኩ። በበአልና በባህል በሐይማኖት ሰበብ ሰይጣን ሲያታልላችሁ መገዛትን አቁሙ። ኢየሱስን ያመነ ከምድር ጋር በምንም የማይመሳሰል መንግስተ ሰማያት ለመግባት ለማረፍ ለመደሰት ሞት እንኳ ለሱ መሻገሪያ ድልድዩ ነው። ” በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም። <የዮሐንስ ወንጌል ፫፥፴፮> በኢየሱስ ነፃ ያልወጡ ሰዎች ገና ፍርድ ይጠብቃቸዋል አይደለም አሁን በፍርድና በቁጣ ውስጥ ናቸው ። ” እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።“
ፍትሕ እና ፍርድ ከእግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው የሚመጣው፤ ደግሞ ወደዱም ጠሉም በቅርቡ ይመጣል፤ ሁሉም ነገር ከእኛ ጋር ነው። እኔ የኢትዮጵያ መሪ ብሆን ሃገራችንን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባልነት አስወጣትና፣ ከንቱውን የአፍሪቃ ሕብረት ዋና መሥሪያ ቤትንም ከአዲስ አበባ እንዲነሳ አደርግ ነበር። የሉሲፈራውያኑ ወኪል ዲቃላው አፄ ኃይለ ሥላሴ ይህን ድርጅት ወደ አዲስ አበባ ሲያመጡት ነው ብዙ ነገሮች የተበለሻሹት።
_______
_______




Comments