Argentine Pope Francis "Blesses" Muslims WITHOUT The Sign of The Cross! | Indonesia Indifferentism | Vatican II
- Abraham Enoch
- Sep 9, 2024
- 2 min read
https://rumble.com/v5e9g85-argentine-pope-francis-blesses-muslims-without-the-sign-of-the-cross-indone.html
💭 የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስኮ ያለ መስቀል ምልክት የኢንዶኔዥያን ሙስሊሞች "ይባርካሉ"! | ኢንዶኔዥያ | ቫቲካን ሁለት (ሁሉም 'ሃይማኖቶች' የጋራ አምላክ ነው ያላቸው' የሚለው የሮማውያኑ ኤዶማውያን ሄሬቲኮችና ከሃዲዎች ጉባኤ)።
ነገር ግን ሙስሊሞች እና ክርስቲያኖች አንድ የጋራ አምላክ በፍጹም የላቸውም። የሙስሊሞች አምላክ ዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ሲሆን፤ የእኛ የክርስቲያኖች ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ፣ አብ፣ ወልድ፣ መንፈ ቅዱስ ነው።
❖<የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፰፥፴፰>የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፰፥፴፰>❖
“በዚህም በዘማዊና በኃጢአተኛ ትውልድ መካከል በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅ ደግሞ በአባቱ ክብር ከቅዱሳን መላእክት ጋር በመጣ ጊዜ በእርሱ ያፍርበታል።”
❖❖
“For whoever is ashamed of me and of my words in this adulterous and sinful generation, of him will the Son of Man also be ashamed when he comes in the glory of his Father with the holy angels.”
የእኝህን አርጀንቲናዊ ቅሌት፣ ድፍረትና ተልዕኮ አሁን የምናውቀው ቢሆንም ይህ ግን እጅግ በጣም ትልቅ ቅሌት ነው፤ ለክርስቲያኑ ዓለም ከመስከረም ፩ዱ የመሀመዳውያን ሽብር የከፋ ነው
👹 አርጀንቲና 100% የምትገዛው በሰይጣን እና 'በሰው' ወኪሎቹ ነው።
➡ ሙሶሊኒ ሰርቆት የነብረው የአክሱም ኃውልት ➡ ሮማ ➡ ቡዌኖስ አይሬስ፣ አርጀንቲና የተተከለው ኮፒ ሃውልት።
አርጀንቲና የጳጳስ ፍራንሲስኮ ትውልድ ሃገር ናት። ሆርኼ ማሪዮ ቤርጎግሊዮ/Jorge Mario Bergoglio የሚል ስም የተሰጣቸው ጳጳስ ፍራንሲስኮ በአርጀንቲና ዋና ከተማ በቡዌኖስ አይሬስ ነው የተወለዱት። አዎ! የተወለዱትም ልክ ፋሺስት ኢጣልያ አዲስ አበባ ስትቆጣጠር እና በአክሱም ኃውልት ፈለግ በቡዌኖስ አይሬስ የከተማዋ ዋና ምልክት ኃውልት በተተከለበት እ.አ.አ በዚሁ በ1936 ዓመት ላይ ነው።
'አጋጣሚ' የሚባል ነገር የለም! ጳጳስ ፍራንሲስኮ ያለምክኒያት በኢትዮጵያ አዲስ ፳፻፲፯/2017ዓመት መግቢያ ላይ ወደ ደቡብ ምስራቅ እስያ ረጅሙን ጉዟቸውን ለማድረግ አልወሰኑም። ያውም ወደ እስላማዊቷ ኤንዶኔዢያ።
ጣልያኖች በዛሬዋ አርጀንቲና ነባር ነዋሪዎቿ እና በጥቁር አፍሪቃውያን ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ካደረጉ በኋላ የመሠረቷት ሁለተኛዋ ኢጣልያ ናት። አዎ! በጭራሽ የማይወራለት ጀነሳይድ በሁለቱ ሕዝቦች ላይ ተፈጽሟል። እ.አ.አ በ1778 ዓ.ም ከአርጀንቲና ሕዝብ አጠቃላይ ቁጥር ከሰላሳ /30 እስከ ሃምሳ/50 በመቶ የሚሆኑት ጥቁር አፍሪቃውያን ነበሩ። ዛሬ ግን በአርጀንቲና ከአዲስ ስደተኞች በቀር ጥቁር አፍሪቃውያን በጭራሽ የሉም። በቺሌ እና በሜክሲኮም እንዲሁ።
💭 Argentina is the birthplace of Pope Francis. Jorge Mario Bergoglio was born in Buenos Aires, the capital of Argentina in 1936, when Fascist Italy took control of the capital of Addis Ababa. The copy of the Aksum monument, The Obelisco de Buenos Aires (Obelisk of Buenos Aires), a national historic monument and icon of Buenos Aires was erected in the exact same year..
There is no such thing as 'coincidence'! It is not without reason that Pope Francis decided to make his long trip to Southeast Asia at the beginning of the Ethiopian New 2017 Year. In addition to Islamic Indonesia.
👹 Argentina 100% Ruled by Satan and Its 'Human' Agents
🛑 Genocide of Afro-Argentines: How Argentina Erased Its Black People From History
https://rumble.com/v5e958d-genocide-of-afro-argentines-how-argentina-erased-its-black-people-from-hist.html
https://wp.me/piMJL-dAW
🛑 Christian Migrants, FRANCE Cathedral Fire, Pope FRANCIS Inside a Mosque, 9/11 Ethiopian New Year
https://youtu.be/hvhRxfb7XqA
https://wp.me/piMJL-dzq
♱ ክርስቲያን ስደተኞች፣ የፈረንሳይ ካቴድራል እሳት፣ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በአንድ መስጊድ ውስጥ፣ 9/11 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት
👹 FRANCE is 100% Ruled by Satan and Its 'Human' Agents
👹 ፈረንሳይ 100% የምትገዛው በሰይጣን እና 'በሰው' ወኪሎቹ ነው።
🛑 The Pope Francis End-Time Apostasy | Jonathan Cahn Prophetic
https://youtu.be/ES6SD6RVcuo
_______
_______




Comments