top of page

Archbishop Viganó: The WEF is Threatening World Leaders into Carrying out The Great Reset


https://rumble.com/v5j5qwl-archbishop-vigan-the-wef-is-threatening-world-leaders-into-carrying-out-the.html

👏 ጀግናው ሊቀ ጳጳስ ቪጋኖ፤ “ ሉሲፈራዊው የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ/ WEF የዓለም መሪዎችን ታላቁ ዳግም ማስጀመርን ያካሂዱ ዘንድ እያስፈራራ ነው”

"ይህ ዓለም አቀፋዊ መፈንቅለ መንግስት ነው፣ ይህን ለመቃወም ሕዝቦች መነሳት አለባቸው።"

"ሀገራትን የሚያስተዳድሩ ባለስልጣናት ሁሉ በዚህ አለም አቀፍ የማፍያ ቡድን ማስፈራሪያ ይደረግባቸዋል ወይም በባርነት ተይዘዋል።" ብለዋል።

👏 "It is a global coup d'etat, against which it is essential that people rise up."

"Those who govern nations have all become either enslaved or blackmailed by this international mafia."

👹 የግራኝ አብዮት አህመድ ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝና ዩክሬይኑ መሪ ሉሲፈራውያን ሞግዚቶች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 15, 2022

https://wp.me/piMJL-84o

አዎ! ኦሮሞዎችን እነ ግራኝን፣ ኢዜማን፣ ሻዕብያን፣ አብን፣ እንደ ሕወሓት የሚቆጣጠሯቸውን ተቃውሚዎችን የሚንከባከቧቸውና የሚያዟቸው እነዚህ ሉሲፈራውያን ናቸው። ቆሻሻው ግራኝ በተለያዩ አጋጣሚዎች በግልጽና በድፍረት፤

“በዝታችኋልና ልጆች አትውለዱ፣ ተራቡ፣ ተጠሙ፣ ከእኛ ጋርና በእኛ መመሪያ እንደ ሁለተኛና ሦስተኛ ዜጋ መኖር የማትፈልጉ ከሆነ አዲስ አበባን ለእኛ ለኦሮሞዎች ለቃችሁልን ውጡ። እኔ፤ ለሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቼና ለኦሮሞ ሕዝቤ ስል ኢትዮጵያን ማጥፋት እንዳለብኝ እወቁት፣ ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን፣ ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን።”

ሲለን እኮ የሚንከባከቡት እነማን እንደሆኑና ሕወሓቶችም እንደማይነኩት ስለሚያውቅ ነው። ይህን የሰይጣን ቁራጭ ባፋጣኝ ዘልዝሎ አክሱም ላይ ስጋውን ለውሾችና ጅቦች የሚሰጠው ጽዮናዊ ቅዱስ ነው! ጽዮናውያን ይህን የመፈጸም ግዴታ አለባቸው!

Vatican Banishes Major Pope & Vatican Critic Archbishop Viganò For SchismBITCHUTE VIDEO

https://wp.me/piMJL-ddO

በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ውስጥ 'ክፍፍል ለመፍጠር ሞክረዋል' የተባሉት ታዋቂ ጳጳስ ተወግዘው ተለዩ

ጣሊያናዊው ሊቀ ጳጳስ እና የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ጠንካራ ተቺ የሆኑት ካርሎ ማሪያ ቪጋኖ በቫቲካን ተወግዘው መለየታቸውን የካቶሊክ ቤተክርስቲያን አስታወቀች።

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page