top of page

Another Massacre in Axum | An Estimated 1000 Christians Murdered | ያለተሰማ የአክሱም ጭፍጨፋ


https://youtu.be/SxZ8x4h4EJE

ይህ እልቂት የተካሄደው ከኖቬምበር 26 እስከ 30 ባለው ጊዜ ነው። የአይን ምስክሩ ሰለሞን ያካፈለን አሰቃቂ ዘገባ ከሁለት ሳምንታት በኋላ በአክሱም ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን ከ 758 በላይ ክርስቲያኖች በተገደሉበት በፈረንጆቹ በታህሳስ 15 ከደረሰው አሰቃቂ ጭፍጨፋ ጋር የማይገናኝ ነው። ዋይ! ዋይ! ይህ ሁሉ የማይታሰብ ድርጊት ቅዠት ነው። መስጊድ አልሰራም ያለቸው መላዋ አክሱም በበቀለኛው የዋቄዮ-አላህ አህዛብ ሠራዊት ተጨፍጭፋለች ማለት ነው። አውሬው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጥምቀተ ባሕራቱን መንጠቅ አልበቃውም አሁን በተዋሕዶ ልጆች ደም መጠመቅ ይሻል፤ ነገር ግን በቅርቡ የኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ላቫ ውስጥ ይጠመቃታል። ለአክሱም ሰማዕታት ግን ከመካከላቸው ያልተጠመቁ ኖረው ቢሆን እንኳ ይህ የደም ጥምቀት ሆኖላቸዋል። ደማቸው/ስቃያቸው/ በእግዚአብሔር ቸርነት እንደ ጥምቀት ይቆጠርላቸዋል። ልጅነትን ያገኙበታል፤ ኃጢአታቸውም ይሰረይላቸዋል።

እህ ህ ህ!!!

This massacre took place between November 26 and 30. Eyewitness Testimony – which is not related to the gruesome massacre of December 15 at The Mariam of Zion Church in Axum where more than 758 Christians were slaughtered. This all is a nightmare of unimaginable acts-- an act of revenge for not permitting an Islamic mosque in the Holy Christian City of Axum!

_____________________________

Comments


bottom of page