top of page

Another Horrific Massacre of Ethiopian Orthodox Christians By The Oromos


https://youtu.be/DZdxA3u3J84

❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም 😇 ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

♱ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ወገኖቻችን ላይ ጋላ-ኦሮሞዎች በአርሲ የፈጸሙት ሌላ ዘግናኝ ጭፍጨፋ፤ ዘጠኝ /፱ ተዋሕዷውያን በአሰቃቂ መልክ ተጨፍጭፈዋል፤ ያውም በኅዳር ጽዮን!

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/./ ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞

👹 ትውልደ አርሲው ጂኒ ጃዋር መሀመድ፤ “"እኔ ባለሁበት 99% ሙስሊም ነው ፤ ስለዚህ ማንም ሰው ደፍሮ ቀና አይልም ፣ በሜንጫ አንገቱን ነው የምንለው።"

👹 Arsi Native + Minnesota and Kenya based Jihadist, Jawar Mohammad publicly calling for a Jihad and genocide against Ethiopian Christians፡ “My village is 99% Muslim. If someone speaks against us, we cut his throat with a machete.”

በሕገ-ወጡ የኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ዘጠኝ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወገኖቻችን በአሰቃቆ ሁኔታ በጋላ-ኦሮሞዎች መገደላቸው ታውቋል።

በኦሮሚያ ሲዖል አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ሐሙስ ዕለት ታጣቂዎች ዘጠኝ ሰዎችን ከቤታቸው በመውሰድ መግደላቸውን የተጎጂ ቤተሰቦች እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ።

ግድያው የተፈጸመው ሐሙስ ኅዳር 19/ 2017 .. ከሌሊቱ ስድስት/600 ሰዓት አካባቢ መሆኑን ቤተሰቦች ገልጸው፤ ገዳዮቹ ዘጠኝ ወንዶችን ከቤታቸው ከወሰዱ በኋላ ወንዝ አካባቢ እንደገደሏቸው ገልጸዋል።

ቤተሰቦች እንሚሉት ግድያው የተፈጸመው በአካባቢው በተደጋጋሚ ተመሳሳይ ጥቃቶችን ይፈጽማል ባሉት “በኦሮሞ ሸኔ ታጣቂዎች” መሆኑን ተናግረዋል።

በወረዳው ሶሌ ፈረንቀሳ በተባለ ቀበሌ ተፈጽሟል የተባለው ግድያ “ሃይማኖት ተኮር” እንደሆነ ነዋሪዎች እና ቤተሰቦች ለቢቢሲ ገልጸዋል።

በየቤቱ ይዘው በማገት ወደ ወንዝ አካባቢ ወስደዋቸው፤ ዘጠኙን አንድ ላይ አሰልፈው ነው የገደሏቸው” ያሉ አንድ የአካባቢው ነዋሪ፤ ከከሟቹች ውስጥ አንዱ የ42 ዓመት ዕድሜ ያላቸው አጎታቸው መሆናቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።

ሟቾቹ “አንድ ሰፈር” የሚኖሩ ጎረቤቶች እና ዘመዳሞች እንደሆኑ የተናገሩ የአካባቢው ነዋሪ ሰለባዎቹ “በሙሉ የእኛ ቤተሰቦች ናቸው” ብለዋል።

ጥቃቱ ከደረሰ በኋላ አካባቢው ላይ እንደደረሱ የተናገሩ አንድ የተጎጂ ቤተሰብ ከሟቾቹ ውስጥ ወንድማቸው እንደሚገኝበት ለቢቢሲ አረጋግጠዋል።

እኩለ ሌሊት ላይ ወደ መኖሪያ መንደሩ የመጡት ታጣቂዎች “እያንዳንዱን ሟች ከየቤቱ ለቀሙት” ያሉት ወንድም፤ ወደ ወንዝ ተወስደው እንደተገደሉም ተናግረዋል።

ስጋት ውስጥ የነበረው የአካባቢው ማኅበረሰብ በማግስቱ <ዛሬ አርብ ኅዳር 20>ዛሬ አርብ ኅዳር 20> ተኩስ ወደተሰማበት አካባቢ ፍለጋ መውጣቱን የተናገሩ አንድ ነዋሪ፤ አስከሬን ወንዝ ዳር “እንዳለ ተረፍርፎ ተገኘ” ብለዋል።

በእርሻ እና እንጨት ሥራ የተሰማሩ ነበር የተባሉት የአራት ልጆች አባት ሟች ከሌሎች ሰለባዎች ጋር ፈረንቃሳ በተባለ ወንዝ አቅራቢያ ተገድለው ተገኝተዋል።

ከሟቾቹ መካከል ሁለት የ፸/70 ዓመት አዛውንቶች እንደሚገኙ የተናገሩ አንድ ነዋሪ፤ ሌሎቹ ደግሞ ከ45 ዓመት በታች የሆኑ እና በግብርና ሥራ የተሰማሩ የአካባቢው ነዋሪዎች ናቸው ብለዋል።

ስለ ጥቃቱ መግለጫ ያወጣው እናት ፓርቲ ዘጠኝ ሰዎች መገደላቸውን እና አራት ሰዎች መታገታቸውን ያሳወቀ ሲሆን፤ “የጫካው ሸኔ” የተባለው የእነ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ሽመልስ እብዱሳ ቡድን ጥቃቱን እንደፈጸመ ብዙዎች እርግጠኞች ናቸው።

አካባቢው ላይ ለገንዘብ የሚፈጸም እገታ እንዳለ የተናገሩት አንድ የሟች ቤተሰብ፤ ታጣቂዎቹ ቤተሰቦቻቸውን በደረቅ ሌሊት ሲወስዱ ሟቾች ብር ከፍለው የሚለቀቁ መስሏቸው እንደነበር ተናግረዋል።

የተገደሉት ሰዎች የቀብር ሥርዓት ዛሬ አርብ ኅዳር ፳/20፣ ፳፻፲፯/2017 .. ሶሌ ቅዱስ ሚካኤል በተባለ ቤተክርስቲያን እንደተፈጸመ ቢቢሲ ከቤተሰቦች እና ከነዋሪዎች ሰምቷል።

የተፈጸመው ግድያ “የመረረ ሐዘን” በነዋሪው ዘንድ መፍጠሩን የተናገሩት አንድ የሟች ወንድም ጥቃቱን “የጅምላ ጭፍጨፋ” ሲሉ ገልጸውታል።

በተናጠል ጉድጓድ እንኳ <አልተቆፈረም>አልተቆፈረም>፤ መደዳውን ተሰልፈው ነው የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው የተፈጸመው። . . . ሁሉም ሐዘንተኛ ነው... ቆፋሪ ጠፋ” ሲሉ ሟቾቹ በጅምላ መቀበራቸውን ተናግረዋል።

ነዋሪዎች በጥቃቱ ቀን ከአካባቢው ሌሎች አምስት ሰዎችም ታግተው እንደተወሰዱ ገልጸው እስካሁን ታጋቾቹ እንዳልተገኙ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

ቀብር ላይ የነበሩ አንድ ቤተሰብ የታገቱት ሰዎችን አስከሬን እየጠበቀ እንደነበር ጠቁመው ተወሰዱበት በተባለው ቦታ ቢፈለጉም አስከሬናቸው አልተገኘም ብለዋል።

ሌላ ነዋሪ ግን ከወንዙ ተሻግሮ ቡርቃ በተባለ አካባቢ አራቱ ሰዎች ሳይገደሉ እንዳልቀሩ ጠቁመዋል።

አንድ ነዋሪ ሁሉም ሟቾቹ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች መሆናቸውን ጠቅሰው “ሃይማኖት ተኮር” ግድያ ነው ሲሉ እምነታቸውን ገልጸዋል።

ከዘጠኝ ዓመታት በፊት በአካባቢው በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ የተፈጸመ ጂሃዳዊ ጥቃት ተፈጽሞ እንደነበር ያስታወሱት ነዋሪው፤ በአካባቢው ሌላ እምነት ተከታዮች ቢኖሩም ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ግን “ተመርጠው” ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል ብለዋል።

ባለፉት ቀናት በአካባቢው ተመሳሳይ ግድያዎች እና እገታዎች እንደነበሩ የተናገሩ አንድ ነዋሪ የኅዳር ፲፱/19ኙ ጥቃት “ሌላ ዙር <ጥቃት>ጥቃት> ነው” ብለዋል።

በግራ በቀኝ ግድያ አለ። ከሦስት ቀን በፊት ሦስት ወይም አራት ሰዎች ተገድለዋል” ሲሉ ስጋት እንዳለ የተናገሩት ነዋሪ፤ ወረዳቸው ግድያ እና እገታ በተደጋጋሚ የሚፈጸምበት መሆኑን አመልክተዋል።

የአካባቢው ነዋሪ በተደጋጋሚ ጥቃቶች “የተፈናቀለ ነው” ያሉ ሌላ ነዋሪው፤ አካባቢው ተረጋግቷል በሚል ሰብል ለመሰብሰብ ወደ ቀበሌው ያመሩ ሰዎችም የግድያው ሰለባ እንደሆኑ ተናግረዋል።

በአካባቢው 'የኦሮሞ ሸኔ ታጣቂ' የሚባሉት በስፋት እንደሚንቀሳቀሱ የተናገሩት ነዋሪዎች፤ የፀጥታ ኃይሎች <መከላከያ ሠራዊት>መከላከያ ሠራዊት> ጥቃት በደረሰበት ሶሌ ፈረንቀሳ ቀበሌ “የጥይት ተኩስ” በሚሰማበት ርቀት ላይ ይገኛሉ ብለዋል።

ያን ያህል ርቀት በሌለበት ቦታ ላይ ነው <ሰው>ሰው> እየተገደለ፤ ሰው ሞተ የሚለውን የሚሰሙት። ሁለት ኪሎ ሜትር ቢሆን ነው። ቢያንስ ተኩስ ይሰማል። የደረሰልን ግን የለም” ብለዋል።

አርብ ረፋድ ቀብር ከተፈጸመ በኋላ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ውስጥ የአካባቢው አስተዳዳሪዎች ከመከላከያ ሠራዊት ጋር በመሆን ጥበቃ እንሚያደርጉላቸው ቃል መግባታቸውን የተናገሩ የሟች ቤተሰብ፤ “እንቆጣጠራለን፤ ሕዝቡ ከእኛ ጋር ይሁን” ማለታቸውን ተናግረዋል።

በአርሲ ዞን ተደጋጋሚ የንጹሃን ግድያ የሚፈጸም ሲሆን፤ በሽርካ ወረዳ ባለፈው ዓመት ኅዳር ፲፬/14 ፣ ፳፻፲፮/2016 .. “የተደራጁ” በተባሉ ታታቂዎች በተፈጸመ ጥቃት ፲፯/17 ክርስቲያኖች ተገድለው ነበር።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአርሲ ዞን በሚገኙ ወረዳዎች በተለያዩ ጊዜያት ምዕመኖቿ ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት እንደሚደርስም ገልጻ ነበር።

ባለፈው ዓመት በሽርካ ወረዳ ሶሌ ሚካኤል፣ በዲገሎ ማርያም እና በሮቤ እንደቶ ደብረ ምጥማቅ ማርያም አብያተ ክርስቲያናት ፴፮/36 የቤተ ክርስቲያኗ ምዕመናን እንደተገደሉ አስታውቃለች።

በአረመኔዎቹ ግራኝ አህመድ፣ ሽመልስ እብዱሳ፣ ጂኒ ጃዋር መሀመድ እና ለማ ነቀርሳየሚመሩት የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ክርስቲያን ወገኖቻችንንአንድ በአንድ እየጨረሷቸው ነውና፤ ወገን ቶሎ ተነሳ!!!

ይህን የጭፈፋ ጂሃድ የፈጸሙት በኅዳር ጽዮን፣ አሜሪካ የምስጋና ቀን (ኢሬቻ)በምታከብርበት ወቅት እና በጂኒ ጃዋር አርሲ መሆኑን ልብ እንበል።

ወኔ ያላቸውን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ላለፉት አራት ዓመታት በጨፈጨፏቸው፣ ካስራቧቸውና ካሳደዷቸው በኋላ ከሕገ-ወጡ የኦሮሚያ ክልል ጋላ-ኦሮሞ ያልሆኑትን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን 'ለማጽዳት' ሲባል እነ ጂኒ ጃዋር + ለማ ነቀርሳ + ባጫ ደበሌ ወዘተ በኬኒያ እንዲገኙ ተደርገዋል።

በተለይ ትግራዋይ ጠል ሆነው የሚታዩትን እና የሚሰሙትን እንደ ፋንታሁን ዋቄ፣ ዘመድኩን በቀለ ወዘተ ያሉትን እባቦች ደግሞ እንደተለመደው ሰይጣናዊ በሆነ የመከፋፈያ ስልታቸው ከውጭ ሆነው ሕዝበ ክርስቲያኑን (አማራ + ትግራይ + ኤርትራ)ይከፋፍሉት፣ ያታልሉትና ያስተኙት ዘንድ እንዲለፍፉ ተደርገዋል። ልብ እንበል፤

  • ዘመድኩን በቀለ ሐረሬ ነው

  • ፋንታሁን ዋቄ ሐረሬ ነው

  • ወዳጀነህ መሀረነ ሐረሬ ነው

  • በየሜዲያው ብቅ ብቅ እያሉ ሌት ተቀን የሚለፍፉት ሁሉ አብዛኛዎቹ ለሐረር ኤሚሮች እና ሱልጣኖች የሚሠሩ ሐረሬዎች ናቸው። ይህ በአጋጣሚ አይደለም

የክርስቶስ ቤተሰብ ሆይ፤ ከጋንኤል ክስረት በኋላ ሐረሬዎችን ወይም ደቡባውያን በጭራሽ አትመን!

Christian Genocide in Ethiopia, 29 November 2024 ♱

😢 The families of the victims said that nine people were killed by militants in the Arsi zone of Oromia region

The families and residents of the victims told the BBC that gunmen took nine people from their homes and killed them in the Shirka district of the Arsi zone of Oromia region.

The massacre took place on Thursday, November 28, 2024. The family said it was around 6:00 p.m. The militants said they took nine men from their homes and killed them near a river.

Family members said the killing was done by "Oromo Shene militants" who frequently carry out similar attacks in the area.

Residents and families told the BBC that the murder, which was allegedly carried out by a kebele named Sole Ferengusa in the district, was "religion-oriented".

“They took them to the river area by kidnapping them in every house. They lined up the nine and killed them," said a local resident. He told the BBC that one of the dead was his 42-year-old uncle.

A local resident who said the dead were neighbors and relatives living in the "same neighborhood" said the victims were "all our families."

A victim's family who said they arrived at the area after the attack confirmed to the BBC that their brother was among the dead.

The brother said that the gunmen who came to his village in the middle of the night "picked up every dead person from his house." They said that they were taken to the river and killed.

A resident who said that the local community who was in danger went out to search the area where the shooting was heard the next day ; "The body was found lying on the bank of the river," he said.

The father of four, who was said to be engaged in farming and woodworking, was found dead along with other victims near a river called Frankasa.

A resident said two 70-year-old men were among the dead. Others are under 45 years of age and are local residents engaged in agricultural work, he said.

The mother party that issued a statement about the attack announced that nine people were killed and four people were taken hostage. He stated that he heard from the local residents that an armed group called "Yechakau Shene" carried out the attack.

A family of the deceased who said that there is a financial constraint in the area; They said that when the militants took away their families in the dead of night, they thought that the deceased would be released after paying a ransom.

The funeral of the murdered people will be held today, Friday, November 29, 2024. The BBC has heard from families and residents that Sole Saint Michael's Church took place.

A brother of the deceased said that the killing had left residents with "bitter grief" and described the attack as a "massacre".

“Not even a single hole ; Their funerals were held in rows. . . . Everyone is sad... a digger is missing,” he said, adding that the dead were buried in mass.

Residents told the BBC that five other people were taken hostage from the area on the day of the attack.

A family who was at the funeral pointed out that they were waiting for the bodies of the hostages.

Another resident pointed out that the four people were not killed in an area called Burka across the river.

A resident mentioned that all the dead were Christians and expressed their belief that it was a "faith-based" killing.

The residents recalled that nine years ago, a religious conflict had erupted in the area. He said Christians were "selectively" attacked despite the presence of other faiths in the area.

A resident said the November 28 attack was "another round ", saying there had been similar killings and arrests in the area in the past days.

“There is killing left and right. "Three or four people were killed three days ago," the resident said. They pointed out that their district is a place where killings and kidnappings happen frequently.

Another resident said the local resident has been "displaced" by repeated attacks; People who went to the kebele to collect crops on the grounds that the area was calm said that they were victims of the killing.

The residents said that Shene militants are active in the area. He said that the Oromo security forces are within range of "gunshots" in the attacked Sole Franksa Kebele.

“A Man is being killed in a place that is not that far away; Those who hear that a person has died. It is two kilometers. At least he hears gunshots. But we have not received anything," he said.

The family of the deceased said that after the burial in the early morning of Friday, the local administrators promised to protect them together with the Oromo security forces. “We control; May the people be with us.

The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church also stated that there are frequent attacks on its members in the districts of the Arsi zone.

Last year, she announced that 36 parishioners were killed in Sole Michael, Digelo Maryam and Robe Keto Debre Matmak Maryam churches in Shirka district.

This horrific massacre took place as Ethiopian Orthodox Christians Celebrate the Annual feast of Saint Mary Zion, Mariam Zion/Hidar Zion of Axum

Four yeats ago, from 27 to 28 November 2020, Muslim soldiers from Ethiopia, Eritrea and Somalia armed by Iran, UAE and Turkey went on the rampage in Axum, a Holy City in Ethiopia’s northern Tigray region, whose main Church of Our Lady Mary of Zion is believed by Ethiopian Orthodox Christians to hold The Biblical Ark of Covenant.

Over the course of 24 hours, the Muslim soldiers went door to door summarily shooting unarmed young men and boys. Some of the victims were as young as 13.

😢 Babylon America Celebrates 'Thanksgiving' Day on the Exact Day of The Axum Massacre

https://rumble.com/v5u2onb-babylon-america-celebrates-thanksgiving-day-on-the-exact-day-of-the-axum-ma.html

https://wp.me/piMJL-e36

😢 ባቢሎን አሜሪካ በትክክለኛ የአክሱም እልቂት ቀን 'የምስጋና' ቀን አክብሯል።

Orthodox Christians Were Killed in The Oromia Region of Ethiopia: A Priest and Five Others Dead

https://wp.me/piMJL-doO

👹 የጋላ-ኦሮሞ ወረራ በሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን፤ በኦሮሚያ ሲዖል የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን በድጋሚ ገደሉ – አንድ ቄስ እና ሌሎች አምስት ክርስቲያኖች ሞተዋል።

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

♱ በአርሲ ዞን በተፈጸመ ጥቃት አንድ አገልጋይ ካህንን ጨምሮ ስድስት ሰዎች መገደላቸው ተነገረ

በ ኦሮሚያ ክልል በ አርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ ጢጆ ቀበሌ ባሳለፍነው ሳምንት በተፈጸመ አሰቃቂ ጥቃት የአካባቢውን የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ካህን ጨምሮ ስድስት/6 ክርስቲያኖች በአሰቃቂ መልክ ተገድለዋል።

የጥቃቱ ፈጻሚው አካል በፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ፣ በስልት የሚደገውና “ ሸኔ ” ተብሎ የሚጠራው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መሆኑ ተጠቁሟል።

ጥቃቱን ተከትሎ የመኖሪያ ቤቶች መውደማቸውንና ከብቶች እና በጎችን ጨምሮ ከፍተኛ የንብረት ዘረፋ መፈጸሙንም የአካባቢው የሃይማኖት አባቶች ገልፀዋል።

ነዋሪው አክለውም ግማሹ ቀበሌ በ”ሸኔ” ቁጥጥር ስር ሲገኝ ሌላኛው ግማሽ ቀበሌ ደግሞ በመንግስት ኃይሎች ቁጥጥር ስር እንደሚገኝ ተናግረዋል። Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)

«አሁን የገጠመን ፈተና ከ፭፻/500 ዓመት በፊት ከገጠመን የከፋ ነው…!!!» — ✞ /ጄኔራል አሣምነው ጽጌ (ነፍስ ይማር!)

የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ቍ.፩ ታሪካዊ ጠላት ፳፯ ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችን ከምድረ ገጽ ያጠፋቸው ኦሮሞ ቢሆንም፤ የኦሮሞን ተንኮልና አረመኔነት ዛሬም ያልተረዳው አማራ ግን ቍ. ፩ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ አፍራሽ ነው!

እህ ህ ህ! ሶማሌዎችና ጋላ-ኦሮሞዎች የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያን የአፍሪቃ ቀንድ ግዛቶችን ለመጀመሪያ ጊዜ የረገጡት በ፲፮/16ኛው ክፍለ ዘመን በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ቱርኮችና በሉተርፈር ፕሮቴስታንቶች እንዲሁም በካቶሊክ-ኢየሱሳውያን ሤራ፣ ምኞት፣ ተልዕኮና እርዳታ ነበር። ሶማሌዎችና ጋላ-ኦሮሞዎች በማደጋስካር፣ በታንዛኒያ፣ በቡሩንዲ እና ኬኒያ ያገሬዎችን ነገዶችና ጎሳዎች ከጨፈጨፏቸው በኋላ ነበር ወደ ኢትዮጵያ ግዛቶች ሰተት ብለው እንዲገቡ መሀመዳውያኑ ቱርኮችና ሉተፈርፈር ፕሮቴስታንቶች እንዲሁም ካቶሊክ-ኢየሱሳውያን የፈቀዱላቸው። ሶማሌዎቹና ጋላ-ኦሮሞዎቹ ኢትዮጵያም እንደገቡ ልክ ዛሬ በምናየው መልክ ከሃያ ሰባት በላይ ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችና ጎሣዎች ከምድረ ገጽ ለማጥፋት በቅተዋል። ዋናውን ተልዕኳቸውን በዚህ በእኛ ዘመን በመተገበር ላይ ይገኛሉ። ያነጣጠረውም በጥንታውያኑን ኦርቶዶክስ ተውሕዶ ክርስቲያኖች ላይ መሆኑን እየየነው ነው።

ሐዘናችንን በዝቷል፣ ህመማችን በርትቷል፤ ይህን የሚገልጽ ቃል አናገኝም። ይሁን እንጂ ክርስቲያን ወገናችንን በአባታችን በአብርሃም፣ ይስሐቅ እና ያዕቆብ እቅፍ በአጸደ ገነት እንደሚኖሩ ስናሰብ ትንሽም እረፍት ይሰጠናል። ለገዳዮቻቸው ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page