An American to TRUMP SHEEPLE: "You're Literally Voting for the FATHER of the VACCINE!"
- Abraham Enoch
- Oct 30, 2024
- 1 min read
https://rumble.com/v5kq8sz-an-american-to-trump-sheeple-youre-literally-voting-for-the-father-of-the-v.html
😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
👉 የአሜሪካ ምርጫ 2024 በወረርሽኝ ወይም በኮሌራ መካከል ምረጥ 👈
💭 በመጭው ሳምንት የሚካሄደው የ2024 የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት ላይ ብዙ ማንበብ የለብንም። የሉሲፈራው ጥልቅ ግዛት ፕሬዝዳንቱን ይመርጣል! በሁለቱም ተዋናያን መካከል ልዩነት የለም። አሜሪካን እየመሩ ያሉት ከበስተጀርባ ያሉ የሉሲፈር ጭፍሮች ናቸው።
ልክ ከአራት ዓመታት በፊት እንደተከሰተው ይህን ፕሬዝደንታዊ ምርጫ እንደ አጋጣሚ በመጠቀም የሉሲፈራውያኑ ባሪያዎች የሆኑት የእኛዎቹ ኦነግ/ብልግናዎች፣ ሕወሓቶች፣ ሻዕብያዎች፣ ብ አዴኖች፣ ፋኖዎች፣ ሶማሌዎች፣ ግብጻውያን እና አረቦች ሌላ የዘር ማጥፋት ጂሃድ በሰሜን ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ለመክፈት ከበሮ በመደለቅ ላይ ናቸው። ጊዚያቸው በጣም አጭር ነውና የተሰጣቸውን የቤት ሥራ ደግመው ለመሥራት በጣም እየተቅበዘበዙ ነው። እየሠሩ ያሉትን ድራማ ማንም በግልጽ የሚያየው ነው። ለእነዚህ ከሃዲ አረመኔዎች ወዮላቸው! በኢትዮጵያ እና በአርሜኒያ ክርስቲያኖች ላይ ከፍተኛ ግፍ ለፈጸሙትና እየፈጸሙ ላሉት ለአሜሪካ፣ ለአውሮፓ፣ ለቱርክ፣ ለኢራን እና ለአረቢያም ወዮላቸው!
ይህ የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ 'ምርጫ' ምናልባት የመጨረሻው ሊሆን እና የእርበርስ ጦርነቱ የሚጧጧፍበት አጋጣሚ ሊሆን ይችላል። እነዚህን ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው!
💭 You shouldn’t read too much into the results of the 2024 US presidential election. The Luciferian Deep State Selects /Picks the President!
👉 USA Election 2024 Choose Between Plague or Cholera 👈
_______
_______




Comments