Amsterdam Pogrom: Jews Are Being Hunted & Attacked by Muslims on The 86th Anniversary of Kristallnacht
- Abraham Enoch
- Nov 9, 2024
- 3 min read
https://rumble.com/v5nja8k-amsterdam-pogrom-jews-are-hunted-and-attacked-by-muslims-on-the-86th-annive.html
💭 የአምስተርዳም ፖግሮም/ጥቃት፤ በዘመነ ናዚ የተፈጸመውን የክሪስታልናኽት ጥቃት ፹፮/86ኛ መታሰቢያ ዕለት በአምስተርዳም ጎዳናዎች ላይ አይሁዶች በሙስሊሞች እየታደኑ እና እየተጠቁ ነው
እ.ኤ.አ. ህዳር 9 የ1938 ዓ.ም ክሪስታልናኽት ፖግሮም አመታዊ መታሰቢያ ዕለት ነው። በዚያች ሌሊት በጀርመን እና በኦስትሪያ ያሉ አይሁዶች ሽብር ተፈጽሞባቸዋል፣ ምኩራቦች ተቃጥለዋል፣ የአይሁድ ቤቶችና የንግድ ድርጅቶች ወድመዋል። ወደ ፻/100 የሚጠጉ ሰዎች ተገድለዋል። ያኔ ዓለም አይቶ ምንም አላደረገም።
በትላንትናው እለት ከ፹፮/86 አመታት በኋላ በኔዘርላንዶች ዋና ከተማ በአምስተርዳም ጎዳናዎች ላይ ሙስሊሞች በአይሁዶች ላይ ካደረሱት ጥቃት በኋላ የክሪስታልናክት ምስሎች እጅግ ዘግናኝ እንደነበሩ ነው የምናየው።
እነዚህን እጅግ ዘግናኝ ምስሎች ስናይ ትኩረታችን እንደገና ወደ ሀጅ አሚን አል-ሁሴኒ ፣የኢየሩሳሌም የቀድሞ ታላቅ ሙፍቲ ፣ ከናዚ ጀርመን ጋር ተባባሪ እና የአረብ የፍልስጤም ብሄርተኝነት መሪ ከሁለተኛው የአለም ጦርነት በፊት እና በኋላ ወዲያውኑ ሊመለስ ይገባል። አንዳንድ የታሪክ ተመራማሪዎች እና፣ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁም አል-ሁሴኒ በአውሮፓ በተካሄደው እልቂት ውስጥ ጉልህ የሆነ የውሳኔ ሰጪነት ሚና ነበረው። “ሂትለር አይሁዶችን ለማባረር እንጅ ለመግደል አልፈለገም ነበር ፥ ግን ፍልስጤማዊው ሙስሊም፤ ሙፍቲ አል–ሁሴይኒ ነበር አይሁዶችን እንዲጨፈጭፍ የአሳመነው” ይላሉ የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቢንያም ናታንያሁ።
በነገራችን ላይ ተመሳሳይ እና በጣም የከፋ ፖግሮም የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ በጠለፋት ኢትዮጵያ ላለፉት አራት ዓመታት በትግራይ ወገኖቼ ላይ ተፈጽሟል/እየተፈጸመም ነው። አዲስ አበባ በሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ላይ ተመሳሳይ ጥቃት ነው የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እና ኦሮማራ አጋሮቻቸው እየፈጸሙ ያሉት። በእኅት ሃገር አርሜኒያም ከመቶ ዓመታት ጀምሮ እስከዛሬው ዕለት ድረስ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ተመሳሳይ ፖግሮም/ጥቃት በመሀመዳውያኑ ቱርኮች እና አዘርበጃን እየተፈጸመ ነው። ትናንትና በአምስተርዳም ያየናው ዓይነት ጥቃት በአዘርበጃኗ ዋና ከተማ በባኩ በ1990ዎቹ ዓመታት ተፈጽሞ ነበር።
ባጠቃላይ ታች በዝርዝር እንደቀረበው ሙስሊሞች በተለይ በአይሁዳውያን እና ክርስቲያኖች ላይ ፖግሮም/ጥቃት/ጀነሳይድ መፈጸም የጀመሩት ገና እስልምና እንደጀመረ ነው። የዚህ ፖግሮም/ ጀነሳይድ አባት ደግሞ ከእነ ሂትለርና ሙሶሊኒ በሺህ ዕጥፍ የሚከፋው አረመኔው ነቢያቸው መሀመድ ነው።
🛑 “First The Saturday People (Jews), Then The Sunday People (Christians)” መጀመሪያ የቅዳሜ ሰዎች (አይሁዶች)፣ ከዚያም የእሁድ ሰዎች (ክርስቲያኖች)
🛑 VIENNA, November 8, 2024 Students Block Austria Far-Right Speaker Laying Kristallnacht Wreath
November 9 is the anniversary of the 1938 Kristallnacht pogrom. During that night, Jews across Germany and Austria were terrorized, as synagogues were burned, and Jewish homes and businesses were smashed and destroyed. Nearly 100 people killed. At that time, the world watched and did nothing.
The images of Kristallnacht are horribly eery after last night's attack by Muslims on Jews in the streets of Amsterdam, nearly 86 years later to the day.
86 years later, the Kristallnacht pogrom stands out for Jewish communities as a sign of what can come when we are silent in the face of hate and violence.
At least ten people are injured and three others, ominously, are missing in Amsterdam Friday after rampaging mobs of Muslim migrants hunted down and beat Jews on the street after a soccer match between Maccabi Tel Aviv and Ajax Amsterdam.
Dutch politician Geert Wilders had a more accurate assessment: “A pogrom in the streets of #Amsterdam,” Wilders said. “We have become the Gaza of Europe.” The office of Israeli Prime Minister Benjamin Netanyahu said in a statement, “The harsh pictures of the assault on our citizens in Amsterdam will not be overlooked. Prime Minister Netanyahu views the horrifying incident with utmost gravity and demands that the Dutch government and security forces take vigorous and swift action against the rioters, and ensure the safety of our citizens.”
That was going to be a tall order, as the attackers were Muslim migrants whom the Dutch government, like governments all over Europe, have welcomed in large numbers in recent years. Jewish News Syndicate (JNS) reported, and later removed from its report without explanation, that “at least ten Israelis were reportedly injured by the Muslim attackers and their helpers, and three were missing. Police later said five people were treated at hospitals.”
When we see these horribly eery images, our attention should be turned again to Haj Amin al-Husseini, the former Grand Mufti of Jerusalem, a collaborator with Nazi Germany and the leader of Arab Palestinian nationalism before and immediately after World War II. Some historians and, briefly, Israels Prime Minister Netanyahu also attributed to Husseini a significant decision-making role in the Holocaust in Europe. Netanyahu Says Hitler Didn't Want to Kill The Jews – But a Muslim Convinced Him to Do it.
Europe imported Tens of millions of Muslim Mops, Brooms & Brushes to purge Europe of Jews and Christians.
In the 1930s Europeans ignored what all those acts would lead to. Today's Europeans don't have that excuse anymore.
🛑 Angela Merkel's Muslim Broom Chases People in Germany With a Machete and Sets Houses on Fire
https://rumble.com/v5gwpd8-angela-merkels-muslim-broom-chases-people-in-germany-with-a-machete-and-set.html
https://wp.me/piMJL-dJ9
👹 የአንጌላ ሜርክል ሙስሊም መጥረጊያ በጀርመን የሚኖሩ ሰዎችን በሜንጫ በማሳደድ ቤቶችን አቃጠለ
🛑 The List Of Crimes/Pogroms Committed by Muslims Against Jews Since The 7th Century
_______
_______




Comments