9/11 Ethiopian New Year: Typhoon Yagi Kills Over 150 In Vietnam, Bridge Collapses
- Abraham Enoch
- Sep 11, 2024
- 1 min read
https://rumble.com/v5eigqt-911-ethiopian-new-year-typhoon-yagi-kills-over-150-in-vietnam-bridge-collap.html
💭 9/11 የኢትዮጵያ አዲስ አመት፤ በቬትናም ያጊ አውሎ ንፋስ ከመቶ ሃምሳ / 150 በላይ ሰዎችን ገደለ፣ ድልድይ አስደንጋጭ በሆነ መልክ ወድሟል
የቫቲካኑ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስኮ ከቬትናም ብዙም ሳይርቁ በሲንጋፖር አሉ ፥ እና ቬትናም ለመቶ/100 ዓመታት ያህል የፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ነበረች።
ይገርማል፤ በትናንትናው ዕለት ጂም ውስጥ ስፖርት እየሠራሁ በመስኮት በኩል አንድ የተወሳሰበ የድልድይ ስርዓት ይታየኝ ነበር። በጣም ከባባድ የጭነት መኪናዎች በአንዱ በጣም ቀጭን እና ቀላል በሚመስለው ድልድይ ላይ ሲያልፉ፣ በመገረም፤ “እንዴት አይፈርስም?” የሚለውን ጥያቄ ለራሴ ሳቀርብ ነበር።
✞✞✞ So Sorry! R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ነ.ይ / ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞
Death toll increases as flooding and landslides continue to pose threats in northern Vietnam
Typhoon Yagi was the strongest typhoon to hit the country in decades when it made landfall Saturday with winds of up to 149 kph (92 mph).
Pope FRANCIS is in Singapore – and Vietnam was a colony of FRANCE for nearly 100 years.
French Indochina was formed on 17 October 1887 from Annam, Tonkin, Cochinchina (which together form modern Vietnam) and the Kingdom of Cambodia; Laos was added after the Franco-Siamese crisis of 1893. The federation lasted until 21 July 1954.
_______
_______




Comments