top of page

9/11 Ethiopian New Year: "Huge Disaster" in Germany – Carola Bridge Collapsed in DRESDEN


https://rumble.com/v5eixqc-911-ethiopian-new-year-huge-disaster-in-germany-carola-bridge-collapsed-in-.html

🛑 9/11 የኢትዮጵያ አዲስ አመት፡ በጀርመን “ትልቅ አደጋ” – በድሬስደን ከተማ የካሮላ ድልድይ ወድቋል። በእንቍጣጣሽ ዕለት ሁለት ድልድዮች! ዋው!

👏 እንደ እድል ሆኖ ማንም አልተጎዳም።

🛑 ካሮላ / ካሮል ድልድይ (በእንግሊዝኛው 11 ፊደላት)

  • ❖ ከሌሊቱ 3 ሰዓት አካባቢ አደንቋሪ ኃይለኛ ፍንዳታ ነበር።

  • ❖ የመጨረሻው የከተማ ባቡር ከፍንዳታው ከ9 ደቂቃ በፊት ነበር በድልድዩ ላይ ያለፈው።

  • ❖ ትላንት፣ የካሮል አልበርትን ሙዚቃ እሰማ ነበር (በእንግሊዝኛው 11 ፊደላት)

  • ❖ ይህ ሁሉ ትራምፕ እና ካማላ በተነታረኩ ማግስት እና ጋዜጠኛ ተከር ካርልሰን ስለ ቸርችል / ሂትለር /ሁለተኛው የዓለም ጦርነት/ WWII ቃለ መጠይቅ ካደረገ በኋላ።

“ፈጠራ ኮሙኒኬሽንስ”፣ የጀርመን ሪከርድ መለያዋ የካሮል የለውጥ ማዕበልን ከ"የመሳሪያ ሙዚቃ ምርጡ" በሚል መካከል ሰይሟታል።

በድጋሚ፤ በትናንትናው ዕለት ጂም ውስጥ ስፖርት እየሠራሁ በመስኮት በኩል አንድ የተወሳሰበ የድልድይ ስርዓት ይታየኝ ነበር። በጣም ከባባድ የጭነት መኪናዎች በአንዱ በጣም ቀጭን እና ቀላል በሚመስለው ድልድይ ላይ ሲያልፉ፣ በመገረም፤“እንዴት አይፈርስም?” የሚለውን ጥያቄ ለራሴ ሳቀርብ ነበር። እንዲያውም ለጂሙ ሰራተኞች፤ “ነገ አዲስ ዓመት ነው፤ እንኳን አደረሳችሁ! 9/11 ጥቃት ያኔ የተፈጸመው በዚህ አዲስ ዓመት ጂሃድ ለማካሄድ ሲባል ነው፤ ለመሆኑ የማን አዲስ ዓመት ነው? በሉ የቤት ሥራ ሰጥቻችኋለሁ!” በማለት ሳስቃቸው ነበር። አሁን ምን እንደተሰማቸው ለማወቅ በጣም እሻለሁ።

🛑 የውቧ ድሬስደን ከተማ ዋና ዋና ምልክቶች፡-

  • ❖ Frauenkirche/ የሴቶች ቤተ ክርስቲያን ከካሮላ ድልድይ በደቡብ ምዕራብ 470 ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች።

  • ❖ አዲሱ የአይሁድ ምኩራብ ከካሮላ ድልድይ በስተደቡብ 210 ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።

  • ❖ የሴምፐር ኦፔራ ሕንፃ ከካሮላ ድልድይ በስተ ምዕራብ አንድ/1 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።

የጀርመኑ ጋዜጣ 'ቢልድ'9/11 ጥቃቶች አመታዊ ክብረ በዓል ላይ ድልድዩ ፈረሰ

ቃል አቀባይ ቶማስ ጌትነር እንዳብራሩት፣ የድልድዩ መውደቅ ዜና ሲታወቅ ፖሊሶች በጣም ደነገጡ። በአለም ንግድ ማእከል ላይ የተፈጸመው ጥቃት አመታዊ በዓል ነውና። በሴፕቴምበር 11, 2001 እስላማዊ አሸባሪዎች ሁለት አውሮፕላኖችን ወደ ሁለቱ የኒው ዮርክ ማማዎች በማብረር በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ገድለዋል።

"እንዲህ አይነት ቀን እንደዚህ አይነት ውድቀት በተለያየ አውድ መታየት አለበት። የመጀመሪያዎቹ ቪዲዮዎች እና የአረብኛ ገፀ-ባህሪያት ያላቸው ምስሎች በመስመር ላይ እየተሰራጩ ነው" ሲል ጌትነር ገልጿል።

ፖሊስ የውጭ ጣልቃ ገብነት ወይም ማበላሸት የሚያሳይ ምንም ማስረጃ አያይም። በድልድዩ ላይ ያለው ትራፊክ እንደገና መከፈት ይቻል እንደሆነ ግልጽ አይደለም። የመውደቅ አደጋ አለና።

😈 ከታሪክ ለማስታወስ ያህል፤ ከፌብሩዋሪ 13-14, 1945 በድሬዝደን ከተማ የተፈፀመው የአሜሪካ/የእንግሊዝ እልቂት ስንት ንጹሐን የከተማዋ ነዋሪዎች ተገደሉ? የሁለት መቶ ሃያ አምስት ሺህ/225,000 አሃዝ በስፋት ተሰራጭቷል። እግዚኦ! ነው። ጦርነቱ ካለቀ እና ሂትለርም ከተሸነፈ በኋላ እንግሊዝ እና አሜሪካ በበቀል ተግባራቸው በድሬስደን ከተማ ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ አካሄዱ።

እንግዲህ ይህን መሰሉ አረመኔነት ፋሺስት ኢጣልያ እና ኦቶማን ቱርኮች በኢትዮጵያውያን እና አርመናውያን ክርስቲያኖች እንዲሁም ኩርዶች ላይ ፈጽመውታል። ከዚህ በከፋ ደግሞ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ያው ላለፉት አራት ዓመታት ያለምንም ፍትሕ እና ተጠያቂነት በሰሜን ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ እይፈጸመው ይገኛል። ኢትዮጵያውያን ሆይ፤ ይህ አዲስ ዓመት የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝን እና ጭፍሮቹን በምንችለው መንገድ እና ሁኔታ የምንበቀልበት ጊዜ ይሆን ዘንድ ግድ ነው። በዚህ በእንቍጣጣሽ ዕለት ይህን ለመጻፍ መገደዴ እየተፈጸመ ያለው ግፍና በደል ምን ያህል የከፋ መሆኑን ነው የሚነግረን። እረፍታችንን እና እንቅልፋችንን ሰላማችንና ደስታችንን እንዲህ ለረጅም ጊዜ የነሳንን ኃይል እስካልተበቀልነው ድረስ ሰላም በፍጹም ሊመጣ አይችልም። ያለ ፍትሕ ሰላም በጭራሽ አይኖርም!

👏 Luckily no one got hurt.

🛑 CAROLA / CAROL BRIDGE (11)

  • ❖ At Around 3 A.M. There Was a Deafening Bang

  • ❖ The Last Tram Left 9 Minutes Earlier

  • ❖ Yesterday, I Was Listening The Music of CAROL ALBERT (11)

  • ❖ The Day After The debate between Harris and Trump – plus, following the Tucker interview about Churchill / Hitler / WWII.

Innovative Communications”, her German Record Label, named Carol's Tides of Change among their "Best of Instrumental Music."

🛑 Dresden Landmarks:

  • ❖ Frauenkirche Church is situated 470 metres southwest of Carola Bridge

  • ❖ The New Jewish Synagogue is just 210 metres to the south of Carola Bridge

  • ❖ Semperoper is situated 1 km west of Carola Bridge.

Carola Bridge collapsed into the River Elbe at a height of 100 meters! The last tram left 9 minutes earlier

At around 3 a.m. there was a deafening bang, then a section of the Carola Bridge in Dresden collapsed. It is a small miracle that more did not happen: just nine minutes earlier, a tram had driven over the structure. The collapse could have cost many people their lives.

"We were alerted at 3:01 a.m. The bridge was already in the Elbe," a police spokesman told BILD. The officers had been guarding a synagogue nearby.

At 2:52 a.m., tram line 7 (destination Weixdorf) rolled across the Elbe towards Dresden Neustadt. The fire brigade received the first emergency call 16 minutes later at 3:08 a.m. and deployed a large contingent.

The Carola Bridge was rebuilt during the GDR era. It consists of three lanes: a lane with two lanes for cars and trucks and a pedestrian and cycle path towards Albertplatz.

The second track has two more lanes and the third has two tram tracks and a combined pedestrian and cycle path. This part has collapsed over a length of 100 metres.

Bridge collapse could have ended in disaster

Lines 3 and 7 crossed the bridge every hour at night, and line 8 also crossed it from 6 a.m. during the day. In addition, 1,230 cyclists and 300 pedestrians crossed the bridge every day.

As early as 2003, the city administration counted around 53,000 vehicles crossing the old structure every day. Nowadays, the number is probably even higher.

District heating network fails in Dresden

Fire department spokesman Michael Klahre and his team were among the first to arrive on the scene. A gap about one meter long was visible in the bridge: "The moment the investigation began, two large district heating pipes burst. There was a loud bang ."

Carola Bridge collapsed in Dresden At 3 a.m. there was a bang!

According to BILD information, water at temperatures of up to 115 degrees flowed out of the pipes and filled the terrace area on the banks of the Elbe. This resulted in a massive loss of water. The district heating network is currently down in the entire city.

As spokesman Thomas Geithner explains, the police were particularly alarmed when news of the collapse became known. It is the anniversary of the attack on the World Trade Center. On September 11, 2001, Islamic terrorists flew two planes into the two towers, killing thousands of people.

"On a day like this, a collapse like this has to be seen in a different context. The first videos and pictures with Arabic characters are spreading online," explains Geithner.

The police see no evidence of external interference or sabotage. It is unclear whether traffic on the bridge can be reopened. There is a risk of collapse.

😈 U.S./British Massacre at Dresden on 13-14 February 1945. How many were killed? The figure of 225,000 was widely circulated

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

Mussolini’s use of terror bombing in Ethiopia was inspired by the doctrines of Italian general Giulio Douhet, whose 1921 treatise, The Command of the Air, became the bible for the “strategic bombing” plans of all the imperialists, fascist and “democratic” alike. While such horrific plans could be tried out against Kurdish and Ethiopian peasant soldiers in hills and mountains, their ultimate target is the population of large urban concentrations, and the proletariat in particular. In 1920, at a time when many European rulers shook in fear of workers revolution “at home,” the chief of the British Air Staff, Sir Hugh Trenchard, wrote in a paper that the Royal Air Force could even suppress “industrial disturbances or risings” in England itself (David Omissi, “Baghdad and British Bombers,” Guardian , 19 January 1991). Churchill told Trenchard not to refer to this proposal again, but 20 years later, during the second imperialist world war, both the “Axis” and the “Allies” put Douhet’s plans into practice.

https://youtu.be/YwkMo1_rWM0

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page